በቢሾፕ ደጉ በይፋ ተመረቀ!|New book launched|በፓርተር በረከት ማቴዎስ የተፃፈ|ሰኔ 29/2016 ዓ.ም|USA|
HTML-код
- Опубликовано: 29 окт 2024
- Blessing and remark by Bishop Degu on Official Launch of the first book by Pastor Bereket:
ACIFNA Annual Congregation
July 6/2024
Atlanta, Georgia
እኔ ጴንጤ ነኝ ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ፓስተር ቤኪ ተባረክ
Enem Protestant negn gn yhin metihaf endet nw magegnw,
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከለላቹ ህይወት የላቹሙ ሀይማኖት አያድንም
@@mindayehirpato128 ሃይማኖት ያድናል ያለው ማነው? በሃይማኖት ውስጥ ያለው ኢየሱስ እንጂ ሚያድነው በሃይማኖት መሆን ካላዳነ ደሞ ጌታን ተቀበሉ የምትሉት የት ነው ምንቀበለው?
@@nattymu8471 ብዙ ሀሰተኛ ኢየሱሶች ስላሉ ነው የምያድ የው የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ብቻ ነው
❤
ምኞቴ ተሳካ!!! እውነት ከልቤ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ ቄስ በረከት ማቴዎስ መጻሃፍ ማዘጋጀት እንድችል የእግ/ር መንፈስ እንዲያነሳሳው ፀሎቴም ምኞቴም ነበር፣ ለዚህ ነው ምኞቴ ተሳካ ያልኩት
ሀሌሉያ ክብር ለኢየሱስ በአርያም ይሁንለት!!
ፓስተር ቤኪ የዘመናችን ዻውሎስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ብዙ እግ/ር ያስነሳልን ለአባቶችም ልብ ማረፊያ ነህ ወንጌሉ ለሚቀጥለው ትውልድ ለማስተላለፍ❤
በእውነት እነግራችሆለው አሁን እግዚአብሔር ሦስት ቢባልም ግን እግዚአብሔር አንድ ስሙም አንድ ይሆናል አንድ አምላክ በአለም ሁሉ ላይ ይነግሳል
ቄስ ቤክ ጌታ በብዙ በረከት ይባርክልን
በኪ ሰለ አንቴ ቃላት የለኝም ተባረክልኝ❤❤
ብዙ እንጠብቃለን❤❤ ከአንቴ
We love you Pastor Beki. God bless you!!
በጣም ደስ ብሎኛል ቄስ ቤኪ እግዚአብሔር የሰጠህን መገልጥ ለትልውድ እንድደርስ ትልቅ አስተዋጽኦ ያለውን መፅሐፍ በመጻፍክ ። እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ በደሙ ይጠብቅህ።
ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን ይባርክልህ
ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ❤🙏
ቤኪ ፀጋ የበዛለት ሰው አሁንም ይብዛለት❤❤❤❤
ክብር ለአንድ አምላክ ለኢየሱስ ይሁን
ፓስተር በረከት ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተጀመሯል ከዚህም በኃላ ይቀጥላል በርታ ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን ብራዘር በረከት ውድ ውድ ወንድማችን ተባረክ ገና አለምን ይወርሳል የምትሰከው ኢየሱስ መፅሀፍህን አንበው ተባረክልን 🙏🏾
Bekiye❤ ካንተ ብዙ ተምረናል ብዙም እንማራለን
የእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ሞገስ ሰጥቶት ወደ ሚዲያ እንዲመስ በጣም ጸሎቴና ምኞቴ ነበር። እናም መጽሐፍ እንዲጽፍም በልቤ በጣም እመኝ ነበር እግዚአብሔር ታማኝ ነውና መልሱን መመለስ ጀምሮአልና ምን ይባላል ቅዱስ እና አዳኝ የሆነው ታላቅ ስሙ (ኢየሱስ) ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። እናንተንም ቀን ከሌት ሳትደክሙ እንዲህ አይነት አዳዲስ እና ልብ የሚያንጽልንን ነገር ሁሌ በሚዲያ ስለምትለቁልን አንዱ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አ ሜ ን
ፓስተር በረከት ጌታ ኢየሱስ በተትረፈረፈው በረከቱ ይባርክህ ።
ፓስተር ቤኪ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ሃሌሉያ ተመስገን ጌታ ኢየሱስ ሃሌሉያ
🎉🎉ይህን የደረገ የረዳህ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ በእውነት እኔ በደከምኩበት ተስፋ በቆረጥኩበት ግዜ በቲክቶክ በሚደረገው ተጋድሎ በደከምኩበት ግዜ በምታስተምረን የእግዚአብሔር ቃል ብርቱ እና አንባቢ ሆኜ በተስፋ እንድጓዝ እጅግ የረዳኸኝ ምክንያት ስለሆንከኝ እጅግ አመሰግናለሁ በተጨማሪ እንኳን ደስ አለን መፅሀፉ ብዙዎች ከእንቅልፍ የሚነቁበት ነፍሳት የሚድኑበት ታላቅ ነገርን እግዚአብሔር ስላዘጋጀ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ተባረክ ቄ/በረከት ፀጋው ይብዛልህ ሁሌም ትናፍቀናለህ እኖድሀለን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን !!!
ወደ ምድር ያመጣህ ከጨለማ ወደ ብርሃኑ የጠራህ እንድታስተውል አእምሮህን የከፈተ እና እንድትፍ ብርሃኑን በአንተ ያኖረና የ
ፈጸመ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ። እየባረከ ይባክህ ።
ቄስ በርከት ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባረክ
ተባረኩልን
እንወዳቸዋለን ቀ/በርክት ኑሩልን
ቤኪዬ በብዙ ፀጋ ና በረከት ተባረክ
ኢየሱስ ይባርክ 🎉🎉🎉❤❤
p/ቤኪዬ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባረክ 👉 ተባረክ
ኢየሱስ ፀጋ ያብዛ
ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ ላንተም ጸጋውን ይጨምርልህ ገና ከዚህ የበለጠ ነገር እንጠብቃለን ለዛ ጌታችን መደሐኒታችን እየሱስ አእምሮህን ይባርክ ይጠቀምብህ ወደ ከፍታ ያውጣህ ይጠቀምብህ በሁሉ ይባርክህ ይጠብቅህ !ብርሃን ሁን ለሌሎች የምተርፍ የምትቆረስ ያድርግህ በብዙ ብርሀን ሁን አሜን!!🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤
አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙏🙏
ዋው ዋው ቤኪ ይደገማል በርታ ተባረክልኝ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ እንኳን ረዳህ ቤኪዬ
አሜን አሜንንንን ተመስገንንንንን
ተባርክልን❤❤❤❤
Wondim beki geta eysusi be bizu berekati yibarik🎉🎉🎉🎉
Blessed be the name of the most High God. Br. Bereket has been a blessing to many since his childhood. He has done everything in his power to defend the Gospel. Showers of many more blessings to you.
ተመስገን አምላኬ እልልልልልልልልልልልሰ
Andu eyasus yibarik tagana ragim idime yisitih ❤❤❤
ቤኪዬ የኔ እንቁ አበት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ተደስቻለሁ በጣም በጣም በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Iyesus absto yibarkihy......tebarek !!❤❤❤❤❤❤bless yu blesing of abram............❤❤❤❤❤❤
ተበረክ ፓስተሪ ቤክ
Geta eyesus yibarkihi wondme bereket
Beki ተባረክ
tebarek tsegawn yabzalh
Amennnnnnn Pr Beki eyesus bemayalikewu bereket yibarikih
ተባረክ
Hallelujah. Only Jesus saves!
Eyesus yibark Bekiye❤❤❤❤❤❤❤
Gete yesus yebrikk
Amen amen Eyesus yebarkh Wondem b/k
ቤኪዬ ተበረክልኝ
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ይመስገን!!!
Eyesus yibarkih k/barakati
Congratulation🎉
Amen!!!
Eyesusssi be bizu tsega yibarekoti
God bless you
God bless u.Beki
በበረከቱ ይባርክህ❤❤❤
Wow ❤❤Geta iyesusi yibareki🎉🎉🎉
yesus yibarkih
lnkuan lezih lesemayim mirqat indemitbeqa aminalewuna yesemay amlak, rasun betikikil yegeletikilih iyesus yibarkih pastor beki
❤️❤️❤️❤️🙏🙏
yesuus abzeto yibark
Beki tebarekilni ❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Beki tebarekln❤❤❤
Tebarekilin
Geta Eyesus yibarikih br bek tsega yibizalih kezih belay yihin wonigel aniten bemetekemi Eyesus le bizuwoch yigilet❤❤🤷🙏
Tebarek beki
Eyesus tsegawn ybzalh
Eyesus bebzu tsega yibarikih ቄስ በረከት ❤❤❤🙏🙏☝☝
Waw
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቄስ በረከትን ይባርከው!
Wow beki
Eyesus tebareki lezi fire
👍👍👍💖💖🙏🏻🙏🏻
Illlllllllllllllli igzaber yimasgen kesi baki igzaber tsagawun camiro yicamirilk wondime
I would like to give you my deepest gratitude and blessing for your hardwork spending your time in writing this precious book.If you don't mind,How can we get the book for peoples living in ethiopia other than through amazon book ?
Geta yesus abisitoo tsaghun yisixi
I wanna to meet you pastor Bereket how can I get you
በጣም እፈለጋለዉ የት ይገኛል
How can we get the book? Specially Ethiopia wust yalenew.
መጽሐፉ የትም ሀገሪ ይደሪሰል ?
ዋውው በጣም ደስ ይላል ወደ ዉጭ ሀገራት መላክ አይቻልም እንዴ ይቻላል ወይ እስኪ ነግሩኝ
ምን መላክ ፈልገሽ ነው?
@@letthewordspeakout book ነዋ
How can we get it.????
የት ናችሁ
tamasigani iyasusi
pdf yelem woy
ወንድም በረከት በአንተ ላይ ያለውን ፀጋ አከብራለው ቢሆንም ግን አንተም ሆንክ ሌሎቹ አገልጋዮች መፅሀፍ መፃፍ አይጠበቅባችሁም ለሂይወታችን የሚሆን መፅሀፍ ቅዱስ ተፅፎልናል እሱ ብቻ በቂያችን ነው የቃልክ ፍቺ ያበራል ተብሎ ተፅፏል አንድ ክርስቲያን የቃልክ ፍቺ ይብራልኝ ብሎ ዘውትር መፀለይ ብቻ ነው የሚጠበቅበት ጌታ ኢየሱስ ደሞ አጥብቀው ለሚሹት እራሱን ይገልጣል እኔ የኢየሱስ ልጅ ነኝ በስሙ የተጠመኩ እሱን ብቻ የማመልክ ጌታ የሆነልኝ አምላክ የሆነልኝ ንጉሴ የሆነልኝ አባት የሆነኝ በውድ ዋጋ የተገዛው በደሙ የዋጀኝ ለዚህም ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስሙ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ ወንድም በረከት አንተንም ኢየሱስ እየባረከ ይባርክክ
እንደ ስምህ ለበረከት ሁን!!!