ሱሪ የመጨረሻ ክፍል 4 ወገብ እና ዚፕ አገባብ How to do Trauther wasit band

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 11

  • @BetaKiros
    @BetaKiros Год назад +1

    እናመሠግናለን በደንብ ነው እምታስረዳው ተባረክ👍👍

  • @BetelHana-g2o
    @BetelHana-g2o Год назад +3

    በጣም ቅን ነህ የምታውቀውን በሙሉ ዘርግፈህ ነዉ የምታሰተምረው እናመሰግናለን ። የበለጠ እውቀቱን ያድልህ። ግን የሱሪውን ጨርቅ ጥቁር ባይሆን ምክንያቱም ስፌቱን ሰታገናኘው አይታየንም ። በተረፈ ቆንጆ ትምርት ነው የምታስተምረው❤❤❤❤❤

  • @etalemworku3621
    @etalemworku3621 Год назад +1

    በጣም ጥሩ አድርገህ በዝርዝር ስላሳየኸን እናመሰግናለን ።

  • @yeneneshtadesse5134
    @yeneneshtadesse5134 Год назад +1

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melakuagegne1592
    @melakuagegne1592 4 месяца назад +1

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 Год назад +1

    እናመሰግናለን በርታልን የፀጉር ሙያ ስልጠናው መቼ ነው የሚጀምረው

  • @worldinfo7075
    @worldinfo7075 5 месяцев назад

    የምትለቃቸውን video ብዙ ጊዜ አይቻለሁ በጣም ጥሩ ናቸው መልመድ እፈልጋለሁ እናም አንድ ሶስት ቀን ሲሰራ ማየት እፈልጋሁ

  • @faizashifa6980
    @faizashifa6980 2 месяца назад +1

    ስለሁሉም እናመስግናለን ቀበቶ ማስገብያ ጥብጣቡ ስንት በስንት ነው ?