ከ20 አምፖል በላይና ፍሪጅ ቴሌቪዥን የሚስራውን ሶላር ገጠምነው ማየት ማምን ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 413

  • @አላሀምዱሊላህአላኩሊኋል

    ዝም ብሎ መሰያቱ ፈይደው ምንድነው ለምን ወገ አትነገርም ቡዙም ሰአት ለቤታሰብ ለተመልከቾችክ ሁሉንም ነገር መቅራብ አለብክ ከነ ወገው ስዮን ሁሉም ሰው ደስ እያለው ይካታተልከል ዳውድ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +32

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

    • @zebebahasen6673
      @zebebahasen6673 2 года назад

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @fafi9900
      @fafi9900 11 месяцев назад

      ሱለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +1

    ዳውድ ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እሚሰራ ሰው ማበረታታት ይልመድብን ኢትዮጵያ ኖች በየቦታው እየዞርን ከምንሰዳደብ ዳውድ ዋጋውን ብትነግረን ጥሩ ነው ቢበላሺ ጋራት አለወይ ለኔም አዲቀን ትገጥምልኛለህ ማብራት ለማስገባት ግድ የለም ተብያለሁ

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 года назад +8

    ኢና አዕጠይና ከልከውሰር...
    የዚህች ሱራ ታሪክ
    .
    ሁላችንም እንደምናውቀው ለረሱል ﷺ ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው። በጣም እሚዐጅበው ሁሌም ወንድ ልጅ ሲወልዱ ወድያው ይሞትባቸው ነበር።
    የሆነ ቀን ረሱል ﷺ በመካ ከተማ ሲዘዋወሩ አንድ ሙሽሪክ ይመለከታቸውና፦" አንተ አብተር (ዘሩ ማይበረክትለት)" ብሎ አፌዘባቸው።
    ማለትም ዘርህን ካልተካህ ልክ ስትሞት ትረሳለህ። ምክንያቱም ባንተ የሚጠራ ልጅ ስለሌለህ እሚያስታውስህም የለም።
    እሳቸው ደግሞ ስማቸውን ሚያስጠራ ልጅ አልበረክት ብሏቸው አንዱ ሲሞት ሌላው እየተከተለ ልጅ አልባ ሁነዋል።
    ረሱል ﷺ ይህን ሲሰሙ ሀዘን ወረራቸው። ይህን ግዜ አላህም፦"ኢና አዕጠይና ከልከውሰር...." የምትለዋን ሱራ አወረደላቸው።
    إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ
    (ሱረቱ አል-ከውሠር - 1)
    እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
    ሙሀመድ ሆይ!!! እኛ ከውሰር የተባለን ጅረት ሰጥተንሃል። ከውሰር ማለት ጀነት ውስጥ የሚገኝ ጅረት ሲሆን፤ ካንተ ሌላ ማንም አይቀምሰውም። በሚያፌዙብህ ነገር እንዳታዝን...
    فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ
    (ሱረቱ አል-ከውሠር - 2)
    ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
    إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ
    (ሱረቱ አል-ከውሠር - 3)
    ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡
    ሙሀመድ ሆይ!! ያ አንተን ልጅ የማይበረክትለት) ብሎ የዘለፈህን ሰውዬማ እሱን ራሱ ዘር አልባ አደርገዋለሁ። የቂያማ እለት ስለሱ ሚያወሳም እሱን ሚጠይቅም ስለሱ ዱንያ ላይም እንዳይወሳ አድርጌ እተውልሃለሁ።
    ይህን ግዜ ረሱል ልባቸው በሀሴት ተሞላ። እንዴት አይደሰቱ...!!!? አላህ ምንም እንኳን ወንድ ልጅ ቢከለክላቸውም በጀነት ከውሰርን አዘጋጅቶላቸዋል።
    በስማቸው ሚጠራ ወንድ ልጅ ባይኖራቸውም ለ1442 ያህል አመታት እስካሁን ድረስ ቀን ማታ የሚናፍቁት እና በብዙ ቢልዮን ሰለዋት ሚያወርድ ኡመት ሰጥቷቸዋል።
    اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد
    ሱብሀን አላህ
    ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን🕌

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ቤተሰቦች ደምሩኝ😍😍💝💚💛💝💛

    • @medinabergena5423
      @medinabergena5423 Год назад

      አለህ ኡቃት በኡቃትለህ ይጨምሪሺ

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 года назад +16

    ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ"
    አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።
    ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።
    አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።
    ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።
    ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ።
    በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ።
    ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ።
    ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው።
    ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ።
    በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ።
    ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ።
    ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ።
    ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ።
    ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል።
    ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው።
    ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው።
    ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው...
    ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል።
    ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ።
    ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው"
    ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።
    አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።
    1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።
    2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።
    ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው።
    ሱብሀን አላህ
    ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን🕌

    • @mohammadawel5433
      @mohammadawel5433 2 года назад +1

      አላህ ይጨምርልሸ እውቀት ምርጥ ትምርት

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 2 года назад

      ሱብሀን አላህ

    • @maryamseid3471
      @maryamseid3471 2 года назад

      ሱብሀነላህ ማሻአላህ

    • @SamiraKhalid-lw4fx
      @SamiraKhalid-lw4fx Год назад +1

      እውቀት ይጨምርልሽ የኔ አዋቅ ዉድድድ❤

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d Год назад

      @@SamiraKhalid-lw4fx 🌺😍አላህ ይውደድሺ ውደ

  • @የአርጎባየሱናቻናል
    @የአርጎባየሱናቻናል 2 года назад +65

    ግን አንድ ነገር ስታሳይ ለምን ዋጋውን አትናገርም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ቤተሰቦች ደምሩኝ😍😍💝💚💛💝💛

    • @እሙከውሰርቲዮብ
      @እሙከውሰርቲዮብ 2 года назад

      ዋጋውንማስለመናገርጥቅምይቀንሳል

    • @Sነኝ-t5l
      @Sነኝ-t5l 2 года назад +2

      እህ ወላሂ ሙሸ ተቆመጠ እኮ

    • @ፉጡማየናቴናፋቂ
      @ፉጡማየናቴናፋቂ 2 года назад +3

      ልፅፍ ስል ተፅፎል እኔም ለምነው የማይናገሩት እል ነበር

    • @ፊርዶወስቲዩብ
      @ፊርዶወስቲዩብ 2 года назад +1

      ዛሬ የተገዛው ዋጋ ነገ አይገኝም ኢትዩ ላይ

  • @SaadHassn-nw4so
    @SaadHassn-nw4so Год назад

    ኢሽአላህ ለኔም ትወሥድልኛለህ ቅርብ ነኝ ሞቴ ን አለፍ ብየነኝ በርታ ዳዉድዪ ማሻላህ ሠላም ለሀገራችን

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 года назад +14

    አንተ ታማኝነህእና እኔ እፈልጋለሁ ሀገሬ ሀይቅ ስለዚህአንደኛው ስንት እንደሆነ በጥራት እንድታብራራልን እንፈልጋለን በተረፈ ለምታቀርብልን ነገራቶች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ዳውድየ መልካም እሮመዷን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ዋጋው ስንት ነዉ ቶሎ መልስልኝ👈👌

    • @ዘይኒ
      @ዘይኒ 2 года назад

      ሰሰነዉ

    • @zd2157
      @zd2157 2 года назад

      እኔም እፍልጋለሁ ጥራት ያለውን 1 ኛውን ሀይቅ ታደረሰ ከሆን

    • @almaztekla2540
      @almaztekla2540 2 года назад

      በናትህ አሳውቀኝ አተ ታማኝ ልጅ ስንት ይፈጃል የትስ አካባቢ ድረስ ትሄዳለህ በናት ባባት መልስልኝ

    • @ሉሉ-ጐ7ቨ
      @ሉሉ-ጐ7ቨ 2 года назад

      ማሻአላህ

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 года назад +9

    ‏اللهم علمنا من القرآن ما جهلنا وذكرنا منه ما نُسِّينا وارزقنا تلاوته آناء الليل وأطراف النهار على الوجه الذي يُرضيك اللهم آمين🤲🤲 በ ቃሪእ ኡመር ሀሽም የሚማርክ ድምፅ🥺ቁርአን የልብ ብርሀን ነው ፕርፋይሌን ተጭናችሁ አዳምጡ شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ ሮመዳን የቁርአን ወር ነው

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ቤተሰቦች ደምሩኝ😍😍💝💚💛💝💛

  • @okuscomedy
    @okuscomedy 2 года назад

    Nice one i enjoyed your video.

  • @ኬኳነኝየአዳሜልጂ
    @ኬኳነኝየአዳሜልጂ 2 года назад +4

    ወይኔ ሀገሬ ገባህ አዳሜ ገርባ ደጋን💘💘ኢሻአላህ እኔም እገዛለሁ እዛ የምደርስ ከሆነ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 года назад

    በረቱ ጎበዝናችሁ አለማዲነቅ ንፉግነትነው

  • @NugusGebru
    @NugusGebru Год назад +1

    ሰለም ወንድም የሆነ ነገር መጠየቅ ፈልጌ ነበር

  • @salihabdulkadirhussen3962
    @salihabdulkadirhussen3962 24 дня назад

    አንደኛ UAE ነው ❤❤

  • @fatimatube9941
    @fatimatube9941 2 года назад +4

    ግን እኔ ጥያቄ አለኝ እስከ ስት አመት ያስጠቅማል

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 года назад +5

    ዋጋዉን እየተናገርክ

  • @ademetube6903
    @ademetube6903 2 года назад +8

    ዋው የሚገርም ስራ

  • @አልማዝስደተኛዋ
    @አልማዝስደተኛዋ 8 месяцев назад +1

    ስት ነው ዋጋው

  • @ዘይባአሊ
    @ዘይባአሊ 2 года назад +2

    ዋጋውንም ንገሩን ማየት ብቻ ምን ያረግልናል

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 2 года назад +11

    يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُقَدِّمُوا بَيْنَ يَدَيِ اللَّهِ وَرَسُولِهِ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٌ
    እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህና በመልክተኛው ፊት (ነፍሶቻችሁን) አታስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡>>>>ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰው {ይሁኑ}

  • @erdd7495
    @erdd7495 2 года назад +1

    ሶራሉ ሥንትነው ጠገሙ

  • @salmaahmad6831
    @salmaahmad6831 2 года назад

    ማሽአላ አላህ ያጠክርህ ጎበዝ ነህ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 года назад +2

    የኤሌክትሪክ ምጣድ ያሰራል እንዴ?

  • @ftoom9920
    @ftoom9920 9 месяцев назад

    መልሡየትነውሥልክቁጥርአሥቀምጡልን

  • @ራኪጓልአኽሱምፅዮን
    @ራኪጓልአኽሱምፅዮን 2 года назад +2

    ለሰንት አመት ነው የምግልግልው ነገሪኝ በአላህ

  • @ዜዲወሎየዋyouTube
    @ዜዲወሎየዋyouTube 2 года назад +1

    ዋጋውን ተናገር?

  • @noufaal2420
    @noufaal2420 Год назад

    ማሽን የልሥ ያቀሣቅሣል ወይ

  • @علياثيوبي-ج8ق
    @علياثيوبي-ج8ق 2 года назад +1

    ዊጋ ስንት ነው

  • @ftoom9920
    @ftoom9920 9 месяцев назад

    ሥንትነውየሚገኝውሥየትነው

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 2 года назад

    ሶራሉዊጋውስንትነውግለጥልንእዲናዝወዴሜ

  • @AsterDessi
    @AsterDessi Год назад

    የት ነው ቦታው

  • @SoSh-ju7mw
    @SoSh-ju7mw 8 месяцев назад

    የት ነዉ

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 Год назад

    Betam new des yemilew simeta definitely i will take to my family geter❤

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +4

    በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹

  • @tube2834
    @tube2834 2 года назад +5

    ረመዳን በሚን ተከታታይ ደርስ በኡዝታዝ ሳአዳት ከማል እና ቀጥታ ስርጪት ቁአረን በሊቭ ማታ ከምሽቱ በዱባይ ከ11 በላይ እንቀራለን ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @behailubekele8305
    @behailubekele8305 Год назад +1

    ባለሙያ አማክር የተሳሳተ መረጃ እያስተላለፍክ ነው ። ለምሳሌ ለፍሪጅ የምመከረው ከ7 ክሎ ዋት በላይ ነው

  • @mohammedandereh6820
    @mohammedandereh6820 2 года назад

    አሰላም አሊኩም የሶላሩ ዋጋ ስንትነው በፍጥነት ትለምፈልገውነው

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 7 месяцев назад

    ሠላም እደትናችሁ. ዳውድድ. ለምን ዋጋ አትናገሩን ባለው በወቅቱ መግዛትእንፈልግነበር ግን ዋጋ ትደብቃላችሁ

  • @ማርሲላስ-ዸ1ጀ
    @ማርሲላስ-ዸ1ጀ 9 месяцев назад

    የት ነው ያለህው እናም ዋጋው ስንት ነው

  • @MakiaMa-j4w
    @MakiaMa-j4w Год назад

    ዎንድሞቼ በርቱ ጊን ጥያቄ አሌኝ ሀለበ ትዎስደለቹ

  • @ነጃትይቱብ-ፀ4ጀ
    @ነጃትይቱብ-ፀ4ጀ 2 года назад

    ዝናብ ሲዘብ ከቆርቆሮዉ ያደረጋችሁት አይበላሽም ወይ ንገረኝ

  • @እሙያሥንነኝ
    @እሙያሥንነኝ Год назад

    ጀዛኩምላህ ከይር

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 года назад +1

    እባክህ ዋጋውን ንገረን።

  • @toybatubetoybatube90
    @toybatubetoybatube90 2 года назад +1

    ስንት ብርነው ሶራሩ

  • @saada5882
    @saada5882 Год назад

    ስንት ነዉ የት ነዉ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 года назад

    ሥንትፈጀንገርኝማ

  • @kedijaabdu9279
    @kedijaabdu9279 2 года назад

    ሠላምዳውድ እደትነትእስኪ ዋጋውን ንገረኝ እኔም ያዳሜልጅነኝ እፈልጋለሁ መልስልኝ

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 2 года назад

    ልመሆኑ፡ ከመንግስት፡ መብራት፡ ጋር፡ ያያዛል፡ ውይ?ውይም መብራትየሚባል፡ እይከፈልም? ይህንን፡ ጥያቄ ከቻልች፡ መልስልኝ።

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Месяц назад

    ማሻአላህ🎉🎉🎉👍👍👌👌

  • @ቅንዬቱብ
    @ቅንዬቱብ 2 года назад +1

    ሰንትነው ዋጋ ሰንት አቦል አለው

  • @seadamohammed2897
    @seadamohammed2897 2 года назад

    ማሻአላህ ጥሩ ነው ስንት ብር ነው

  • @የሀረብሀገርሻማሥዴተኛዋ

    ክረምት ሢሆንሥ እዴት ነው እሚያሥጠቅመው

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ቤተሰቦች ደምሩኝ😍😍💝💚💛💝💛

  • @sayedyimame5284
    @sayedyimame5284 Год назад

    ግን ውጭ አርገውት ሌላቢሠርቀውስ ችግርነው

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 2 года назад

    ጎበዝበርታ

  • @fafiwolloyewa4832
    @fafiwolloyewa4832 Год назад

    በአላህ የትነው የሚገኝው ቁጥር

  • @sadamolla6794
    @sadamolla6794 2 года назад +1

    ሥት ብር ነው የሚሸጠው ዋጋውን ንገረን

  • @AhmedHamanaETH
    @AhmedHamanaETH 2 года назад

    ግን ያለ ኢኒቬርተር ነው ወይስ

  • @tegr1218
    @tegr1218 Год назад +1

    ዳውድዋጋተናገር

  • @M.ደላንቴዋ
    @M.ደላንቴዋ Год назад

    በፈጣሬ.እኔ.ለቤተሰቦቸ.ማዘዝ.ፈልጌ.ነዉ.እና.ዋጋ.ንገረኝ.ዉንድሜ.በታማኝነት.አንደኛዉን..ሶላራ.ዉንድሜ.ንገረኝ❤❤❤❤❤

  • @ወረባቦyoutube-u9z
    @ወረባቦyoutube-u9z 2 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ምጣድና እምድጃ የሚይስራ ሶላር የለም ወይ

  • @sadatube7721
    @sadatube7721 2 года назад

    የዋጋዉን ብዛት ንገረን ለኔም ግዛልኘ

  • @smyrayoutube972
    @smyrayoutube972 2 года назад +3

    አሰላም አለለይኩምሠላምነህ ወድሜ እም በተሠቦሽቸ ገርባስር ናቸው ስንትነው

    • @smyrayoutube972
      @smyrayoutube972 2 года назад

      ቁጥር ላክልይ እም እፈልጋለሁ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ቤተሰቦች ደምሩኝ😍😍💝💚💛

  • @MeriemAkhtar
    @MeriemAkhtar 5 месяцев назад

    ماشاء الله تبارك الله

  • @mekanslametube2336
    @mekanslametube2336 2 года назад

    ሥትነዉዋጋዉ

  • @tebeyngetenet5353
    @tebeyngetenet5353 Год назад

    ዋጋው ስንት ነው ንገረንጅ ወድም

  • @baytumedia2842
    @baytumedia2842 2 года назад

    as wr wb ጄዛከላህ ከይራ ቃጥል ዳግነትህን ዳግናት ላራስነው

  • @sofiamulagat1656
    @sofiamulagat1656 2 года назад

    ማሻ አላህ🌺💝👌

  • @allinfotube2159
    @allinfotube2159 2 года назад

    Bro የፓኔሉ ብሎኪንግ ዳዮድ ወይንም ትልቁ ዳዮድ ጠፋብኝ እንዴት መተካት እችላለሁ? ???

  • @ahhshshhshsjdj4188
    @ahhshshhshsjdj4188 2 года назад

    መኪናይቱ ስት ነዉ የምትገዛዉ

  • @ghvhfhgh3634
    @ghvhfhgh3634 2 года назад

    ስንት ነዉ

  • @fatumamussa6024
    @fatumamussa6024 2 года назад +1

    ዋጋዉ

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit 2 года назад +1

    ስንት ነው ዋጋው ንገረን

  • @Ruta-e3r
    @Ruta-e3r 2 года назад +5

    ወጋዉ ነገሩን በአላህ

  • @እናትሀገርA.YouTube
    @እናትሀገርA.YouTube Год назад

    ዋጋዉስትነዉ

  • @AsiaPalace-hp9dd
    @AsiaPalace-hp9dd Год назад

    ማሻአላህ ለኔም ትገዛለኝአለህ

  • @ይሁንለበጎነዉ-ፀ5ጀ

    ወጋዉይነገረን እምትል

  • @AmanitAli-qs4cd
    @AmanitAli-qs4cd Год назад

    ስንት ነው ዎጋው

  • @عببللعبدله
    @عببللعبدله 2 года назад +1

    ለምን ዋጋ አይነገርም

  • @muluyamuluya7511
    @muluyamuluya7511 2 года назад

    የት ነው

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 года назад +1

    ቴሌቪዥኑ በድሺ ነዉ የሚሰራዉ እንደት ነዉ ድሺ ከሶላሩ ጋር አብራችሁ ይዛችሁ መጥታችሁ ነዉ እስኪ ግልፅ አድረገዉ

  • @natiethiopia8236
    @natiethiopia8236 2 года назад +1

    ዋጋው ስንት ነው የት ነው ቦታው

  • @Susu-ye
    @Susu-ye Год назад

    መካነ ሰላም ትሄዳለህ??

  • @SelamTigabu
    @SelamTigabu Год назад

    ዝናብ በረዶ ንፋስ ምናምን ይችላል

  • @taybatayba581
    @taybatayba581 2 года назад

    ዳውድ ስንት ነው ይህ ሶላር የምታሳየው

  • @fatimaomare5002
    @fatimaomare5002 2 года назад +13

    ዋጋው ስንት ነው ለኔም እድገዛልኝ ውድም

    • @እሙቢላል-ረ5ቀ
      @እሙቢላል-ረ5ቀ 2 года назад +2

      ሰንትነዉ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ቤተሰቦች ደምሩኝ😍😍💝💚💛

    • @zedtube6289
      @zedtube6289 2 года назад

      ሀቢብቲ እኔ ልገዛ ጠይቄ 49 ሽ ብር ብለውኛል ሁሉንም ይሰራል

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад

      @@zedtube6289 ኧረ ቀላል ነዉ 49 ሺሥ ከሆነ የት ነዉ ለቤተሠብ እገዛ ነበር

    • @ወሎቱዩብ
      @ወሎቱዩብ 2 года назад

      @@zedtube6289 ምጣድ ይሠራል እንዴ ማማየ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 года назад

    እኔ እፈልግ ነበረ ግን ገዝታችሁ ማስቀመጥ አችሉምዴ እኔ አገረ ስገባ ነው እቤት መውሰዲ እምፈልገው እና ዋጋውን በውስጥ መመለስ ይቻላል

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 2 года назад

    እረ እኔ እፈልጋለው የት ናችህ ወድሞቸ

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 2 года назад

    ማሻአላህ
    ስንትነው

  • @madeenamadeena7882
    @madeenamadeena7882 2 года назад

    በረታ ወንዲም

  • @ወሎየዋ-ጠ7የ
    @ወሎየዋ-ጠ7የ 2 года назад

    ስትነው

  • @panadolyoutube26
    @panadolyoutube26 2 года назад

    የትነዉቦታዉ

  • @mediwolloywtube5378
    @mediwolloywtube5378 2 года назад

    አሠላም አላይኩም ወድም እኔ እፈልጋለሁ ዋጋው ስንት ነው

  • @wwewwe1176
    @wwewwe1176 2 года назад +1

    ዋጋው ሥት ነው ወድም ለኔም እድገዛልኝ

  • @تعلمثمتكلم-ظ3غ
    @تعلمثمتكلم-ظ3غ Год назад

    ዋጋውንንገሩና

  • @hayatsaeed9433
    @hayatsaeed9433 2 года назад

    ሥትነው ብር

  • @ብርቄየጃማደጎሎልጂ
    @ብርቄየጃማደጎሎልጂ 2 года назад

    ሰላም ነው ወንድሜ ሰንት ነው እኔም እፈልጋ

  • @አበብአበብ
    @አበብአበብ 2 года назад

    እኔ እፈልጋለሁ ጥራት ያለውን አደኛውን ሸዋሮቢት ካደረስህ ዳውድ

  • @እሙኢልሀም-ጠ3ኰ
    @እሙኢልሀም-ጠ3ኰ 2 года назад

    ስትነውዋጋው

  • @seadi8881
    @seadi8881 2 года назад

    ዳውድ ሶላር እና ትራስ ልብስ ምናምን የሚባል አጂባር የሚባል ሀገር ታደርሳለህ እንደ

  • @ዜድሀላሌንናፊቂ
    @ዜድሀላሌንናፊቂ 2 года назад +1

    ዋጋው ስትነው እኔም እፈልጋለሁ