@@DenkneshEthiopia u didnt give her the correct answer, there are many ppl talking abt the use of rice water but Rice water is not for all hair type, there are some Protein sensitiv People ........am not Expert but just saying
I already toalk about protein sensitive Hair also using a Rice water on proton sensitive hair."Tizu"never miss My videos. She know alredy about... That's why I adveise her to try it another wat. 😉
ለማንኛውም ጊዜ አለን እውነት ነው እናቱ የእኛ ማሰብና መተግበር እንጂ ሁል ጊዜ አለን በተለይ አረብ አገር ያለን ሴቶች ለራሳችን ጊዜ እንስጥ እባካችሁ አንዴ ከተጎዳን ተጎዳን ነው
እታፈርዬ እውነትሽን ነው ስራም ጎቶን እራሳችንም ጥለን የማይሆን ነገር ነው
Mashallah betam gobez nesh berchi.
ያሳድጊል እዉነት
የኔ ፀጉር በየቀኑ ማለት ይቻላል የምያድገው ግን ምን ዋጋ አለው ውበት የለውም ምክንያቱ ደግሞ የኔ ስንፍናነው 3 ቀን ስንከባከበው እንዴት ውብ እንደሚሆን ግን መልሼ እተወዋለሁ እስኪ እንደኔ ሰነፍ ይኖር ይሆን?
እኔም እንዳንች ነኝ ማሬ ትጥብ እስር ድጋሜ ልታጠብ ስል ነው ፀጉር ጌጤንኳ የምፈታው
ምን ይሻለናል እኔማ ላጭው ላጭው ይለኛል
Sint saat naw mitaqoyiew taxabesh naw weyis indew naw mitiqebiew
እኔ ልንካባከብላቹ
alew enem merzm becha
እናመሰግናለን! ፀጉርሽ በጣም ያምራል!
በጣም እናመሰግናለን በርችልን
Enamesegenalegn yene konjo
Enamesgenalen yene tsegur chafu layi betam yibezal degmo sabetirewu betam yaschegregnal min badergibet yistekakelal emuye eski mela beyign
አዲስ ከሆንክ ለቻናሌ ወደታች የፀጉር እንክብካቤ ቪዲዮዎች ላይ በርካታ የተለያዩ የችግር ችግሮችን የሚፈቱ ቪዲዮዎች አሉ ለማየት ሞክሪ
Eshi amesegnalehu
እናመሠግናለን ማሬ
Ehte wede huala atbkeshi atseri barashi ygebal
Thank you so much 😊
Ende Marr Shbet Aywetam
ተረት ነው ባክሽ ማሩን እንዳንጨርስ የፈጠሩት😂😂
ፀጉሬ እየተነቀለ እየተበጣጠሰ በጣም አስቸገረኝ ኡኡ መላ በሉኝ ቅባትና ሻምፖ ብቀይርም ለውጥ የለውም የአረብ ሀገር ውሀው ነው እያልኩኝ ፀጉሬን እምታጠበውም በሀይላንድ ውሀ ነበር ነገር ግን ባዶ ጭንቅላቴ ብቻ ነው የቀረ በጣም ደረቅ ነው ቅባት ስቀባው ምኑ እንደሚጠጣው አላውቅም በዛላይ መነቀሉ ባሰኝ
Ye video terato flwerochon betam nw mwedo thank you fetye protein sensitive lalen Ye rice weha metekem enchelalen?
ፕሮቲን ሴንሴቲቭ መሆኑን በትክክል ካረጋገጥሽ ረትጸቀሚ ነገር ግን ፕሮቲን ሴንሲቲቭ ባህሪ የሚያሳየው ሎውሽፖሮሲቲ ስለሆነ ከሆነ ይሄ መላ ላንቺ ነው😉
Ehet please ketatebesh behuwal yetekebashewen kebat negerign please! Thank you!
የቅባቱ አዘገጃጀት ይሄውልሽ ሊንኩ 👉ruclips.net/video/SKD6qwRPUAA/видео.html
እናመሰግናለን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ፣ሊቪኢን ኮዲሽነር ማግኛት አቻልኩም ምናልባት እሱን የሚተካ ነገር ካለ ብጠቁሚኝ፣
እናመሰግን አለን በርችይ
እናመሰግናለን እህቴ
የኔ ፀጉር ባጣም ነው የሚነቀል ፊት አይነቀልም አሁብ በጣምበው ከስር እሚነቀልብኝ መፍቴሄ ካለሽ ሹክ በይኝ አመሰግናለው ወዴ
እናመስግናለን ድንቁ
Maleta yetekebashew oil menden new please! Thank you!
የኔ ቅመም
እናመሰግናለን ቆንጆ
Thanks feti
Wow endet yasekenale tsegurse. Enye gen tegest yelegnm lemenekbakeb
Banatishi tsaguren yemabezabati nageri nigarign tsegure betam sisi naw eya damo webatun debikotal betarafe sila melikam sirashi tebareki
የኔ ቆንጆ ፀጉር ባንድ ሌሊት አይበዛም ብቸኛው መፍትሄ ከስር እንዲበቅል በትእግስት መንከባከብ ነው ትእግስት እጅግ ወሳኝ ነገር ነው😉
ጥሩነው ቆንጆ በርች
እናመሰግናለን ውዴ እሞክረዋለሁ😘😘😘
ጎበዝ ነሺ
በታም አሪፍ ነው እህታችን ግን የኔ አያድግልኝም በጣምም ይበጣጠሥብኛል በዛላይ ውህው አሻቦ ነው ስውዲ ውሥጥ እሥኪ መላ በይን ለዚህ
Betam enmsginalen ehet
እናመሰገናለን እኔ ጠጉሬ ብዙ ነበረ ግን በጣም እየተበጣጠሰብኘ ነው እረጅምም ነበረ እያጠረ ነው እሜሄደው በተለይ ገባሬ አካባቤ በጣም እየሸሸ ነወ ምን ላረግው መፈቴ ካለሸ ንገሬኘ
በጣም ያምራል
you are strong thanks for sharing your good idea
Sente dakeka endamenekoye alnagaresenem
የቻልሽውን ያህል ቢያንስ ቢያንስ ግን ግማሽ ሰአት
እድሜ ላቺ እድገቱ ብዙም ፈጣን ባይሆንም ግን የነበረብኝ ፈንገስ ወይም ፎሮፎሮ በሚገርም ሁኔታ ጥፍት ነው ያለው ፀጉሬን ታጥቤ በሁለተኛ ሸን ነበር ማከክ ምጀምረው እስከ ሳምንት ይቆስል ነበር በአምስት ቀን ነበር ምታጠበው አሁን ወግ ደርሶኝ ጭቅላቴን ሳልነካ በአስራ አምስት ቀን ሁለቴ ታጠብኩ በጣም ነው ማመሰግነው
ማለቴ በየ 15ቀን መታጠብ ጀመርኩኝ ለማለት ነው
Hi ebaksh ye leje tsegure eyweta techegerku min letkmlat
ህፃን ከሆነች ምንም አታድርጊ ዝም ብለሽ የወይራ ዘይት ወይ ላላ ንፁ የተፈጥሮ ዘይት ብቻ ቀቢያት ራሱ ይመለሳል ያንቺ ልጅ ብቻ አይደለችም ሁሉም ህፃናት እንዲህ ናቸው 😉
@@DenkneshEthiopia yene jonjo thank lemlsesh...leje 5amtoa new yene shmpoo and conditioner new mitkmlat biotin milwen
ይሄ ማስክ እንዴት እንደሚስማማኝ ልነግራቹ አልችልም ሁለት አመት ሆነኝ መጠቀም ከዘመርኩ ፀጉሬ አሁን ጀርባዬ ላይ ዘፍ ብሏል በጣም ጥቁር ነው ብዛት ውበት አለው ውዶቼ ሳትሰለቹ ቢያንስ በሳምን አንዴ ለመጠቀም ሞክሩ ቢያንስ እራሳችንን አስውበን እንኳን እንግባ
ሙዝና ማር ነው?
@@rimmedia6333 ሙዝ ማር የሩዝ ውሀ ይመሥለኛል
ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ
Enameseginalen!
እናመሰግናለን እኔም እሞክረዋለሁ
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በ15ቀን አንዴ ሙዝና የሩዝ ውሃ በ15ቀን አንዴ ደግሞ መዝ ከእንቁላል ጋር ብጠቀም ተከታታይ ሲሆን ችግር ይፈጥራል
Mashallah good job 😘
የጉሎዘይት ስሙበግሌዘኛ ወይም ባረበኛ
Castur oil in English 😉
Zare mokirewalew tnx fati
Danke Feti , bitte yanechen Bio Reis keyet endemetegeze tekumign , weyem ayenetun Photowen lekekilegn , betam techegereyalew .
Marta.
Du kannst bei dm ,Bioladen ,Müller wey Reformhaus kaufen
Alnatura Bio laden
Gobez berchi
Danke für die Hilfe
ካሥተር ኦይል ቆጆነው ከፊት ለሸሸ ፀጉር ያሣድጋል ተጠቀሙት እኔ በጣም ነው ያሣደገልኝ
አወ እውነት ነው
አሰላም አሊኩም እህት እኔስ እራሲም የለኝ ተዛው ቡሶ እየተነቀለ አለቀ ሲትዮየም ቅባት አታስገዛኝም 2ለት አመቴ ምን ላድርግ መፍትሂ ካለሺ መልሽልኝ
ቤት ውስጥ ለምግብ መስሪያ የምትጠቀሚበትን የወይራ ዘይት ተጠቀሚ 😉
ካሥተር ኦይል ማለት ምን ማለት ነው እህት
የጉሎ ዘይት ነው በአማርኛ 😉
መጣን መጣን የኔዋ አሪፍ ነገር አሳየሺኝ ሁለቱም ይስማማኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ
ይህን ፀጉር ማስያዣ የት ላግኘው
feti betam arif new ene milsh ebaksh le commente mesl sichign seguachinn santateb new mask minaregew wey????
ሁለቱም ይቻላል መታጠብ ከቻልሽ አሩፍ ነው ግድ ግን አይደለም ይቅርታ ስለዘገየሁ ትንሽ ተጨናንቄ ነበር 😉
እና ሙዝ በምቀባ ስአት ውበት ያጣል ፀጉሬ አቮካዶ ስቀባ ደግሞ በጣም አሪፍ ይሆናል ፀጉሬ እና የሙዙን ላቁም ብለሽ ስቀባ እነዚህን ሙዝ እና አቮካዶ በምቀባ ስአት የአብሽ ዱቄት እጨምራለሁ መላ በይኝ በእውቀትሽ
ጥያቄሽ ግራ ቢያጋባኝም በተረዳሁሽ ልክ ልመልስልሽ የሚስማማሽን የተመቸሽን መጠቀም ያልተመቸሽን መተው ነው።😉
እናመሰግናለን የኔ አሳ መሳይ ቆንጆ❤😘
ሰላም ላቺ እህቴ እዴት ነሽ አድጥያቄ ልጠይቅሽ ማርሳልጨምር በሙዝና በሩዝ ዉሀ ባደርገዉ ምን ችግር አለዉ
ምንም ችግር የለውም
SelamEhite Endetneshi EneDenanegni Egzhabiryimesgen Ebakishin AndiNegerLaschegirishi SagureKewala BetamSasabigni MinEndemadergi EskiNigerigni
mindinew yetekebashw sitkeb enji stawahji alayehutm
እየዘለልሽ ካየሽ እንዴት ልታውቅ ትችያለሽ 🤔 ሙሉ ቪዲዮውን እይ😂😂
o ykirata sistu beka esh ayalehu
በየቀኑ ነው እንዴ ማክስ የምናደረገው ንገሪኝ የመጀመሪያ ነው ያየሁት
ስትታጠቡ በሳምንት በሁለት ሳምንት በወር እንደፍላጎትሽና የፀጉርሽ ሁኔታ😉
አንበሳዬ በርቺ
እህት የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ከ ውብ ነው ከለሩ ብዛቱ ቁመቱ ግን አንድ ችግር አለበት በቃ ስታጠብ አደኛ ይቆጣጠርብኛል ሁለተኛ በጣም ስብስብ ይልና ክንችር ድርቅ ይላል ያው ግዴታ በፎን ካላበጠርኩት ፀጉር አይሆንም እና በናትሽ የሚያለሰልስ ስታጠብ እዳይደርቅብኝና እዲለሰልስልኝ እደፈለኩት እዲታዘዝልኝ መላ ካለሽ በናትሽ ሹክ በይኚ።ፀጉር ፈጣሪ ሰጥቶኝ ግን አስቼጋሪ ሆነብኝ ፐርም ተጠቀሚ ብለውኝ ነበር እኔ ደሞ ፐርሙን ብዙ ሰው ጥሩ አደለም ሲሉ ፈርቼ ተውኩት
ፐርም እንዳታስነኪው መልሰሽ አታገኚውም ይልቁንም ከታጠብሽ በኋላ ቅባት እያረርሽ አበጥረሽ በወፋፍራሙ ቁጥር ጥር ስሪው ከዛ አንድ ሁለት ቀን አድረሽ መልሰሽ እየፈታሽ አበጥረሽ ትንሽ ቅባት አድርገሽ ደግመሽ መስራት በተከታታይ እንዲ ስታደርጊ የፀጉርሽ ባህሪይ ይቀየራል አንድ አይነት ስታይል አሰልቺ ነው ግን እመኚኝ ለውጥ ታይበታለሽ ስታካፊይ ግን ሁሌ የተለያየ ቤት አካፊይ😉
@@DenkneshEthiopia እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ ምክር።በነገራችን ላይ ትናት አሳጠርኩት የተቆጣጠረው ለማሶገድ እስኪ ደሞ አንቺ ባልሽኝ መንገድ እሞክረዋለሁ
ጥያቄ አለኝ ግን ማር ፀጉርነጭ አያደርግም ?
Fetiye betam desi yilal.kecheresin buhala qibat argen festal madreg enchilalen malete lastik yenye tsgur ena yeligochie ye bale chimr lewu prostiy mibalewu newu ena 😊
ትችያለሽ ግን ላድቲኩን ብዙ ሰአት ባታቆይው ጥሩ ነው ራስ ቅልሽ መተንፈስ ይኖርበታል ያለዛ ያሳክክሻል😉
Yohana Henos ሰለም
@@DenkneshEthiopia ok danke Fetiye 👍
@@jdjdjjdjdjdjd2393 selamshi yibza ehte🥰
Enamesegenalen ehtachn gn exegor lay yemetew menaynt new,?
Shebate yamatafabaten mangade kalashe ebakeshe eheta perogerameshe batame wadegawlawe lametesachene enkebekaba hulu amsagenalw
ሽበትን ማጥፋት አይቻልም በቀለም በሂና መሸፈን እንጂ 😉
Thnak u so much tetakane tolo selamalshelegn
Ena balal masetawkeyalaye ayechalw matefeyawn ketale al esun kamen gare endamedabalken enadamekabute batekekel maraga selalewasadeku naw
Masku betam konjo new tegursh lay leynetu webetu yetayal, enamesegnalen fetiye😍😍 keep going sis 👌
እናመስግናለን እህታችን ግን ማር እኮ ያሽብታል ይላሉ አባቶቻችን
እረ እኔም እያልኩ ነበር እኔ እየተጠቀምኩት ነው ምንም የለኝም ከዚህ ቡሃላ እጃ እጅ
በርች ገሩ ነዉ ማር ፀጉሬን ቀለም እነ ፐርም አንድ ለይ ተቀብቼ ፀጉሬን ስተጠብ ሁሌ ይየያዘል ብየበጥረዉም አይለቀቅም ምንድ ነዉ መፍትሔ
ነገ የምለው ቪዲዬ እንዳያመልጥሽ መልሱን ታገኚበታለሽ
Ye eniyem bexam yeyazal chafu
አረበእግዚአቤሄር ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሄሀላችሁ ንገሩኝ
ለሚነቃቀል ፀጉር የሚሆን በጣም ብዙ ማስኮች አሳይቻለሁ ከታች ለማየት ሞክሪ።ማሬ😉
@@DenkneshEthiopia እሽ እሙ
በርች ውዴ
Emokrewalhu berchi kinjoooo enamsgenal
ቅባትሽ ምን ድነው ማር ንገርኝ ስሙን
ruclips.net/video/SKD6qwRPUAA/видео.html
ሰላም እህቴ እኔ እዲስ ነኝ ገና አያየሁሺ ነው አንድ ጥያቄ ልጠይቅሺ ፀጉሬ የጋቤላወችን ፀጉር ነወ የሚመስለወ ማደጉ ሳይሸግርኝ መቆጣጠሩ ምን ላርገው እህቴ እባክሺ ተባበሪኝ መላውን
Enamisegenalin gen mare tegwoir ayashebitemi enda
ከሙዝ ከሽኩርት የትኛው አሪፍ ነው ንገሩኝ
ሁለቱንም ሞክሪና ላንቺ የተሻለው እሱ አሪፍ ነው።😉
@ሀዋ ሰደተኛዋ እሺ
ዋውውውው ያመረልሽ የኔ ፀጉር እየተሰባበረ እየተነቃቀለ እንቢ አለኝ
ሽንኩርት ተቀቢው
ፈቲህየ እባክሽን የመልጥ ወይም እሳት ያቃጠለንን ነገር በምን እደምንከባከበው ንገሪ
እሳት ቃጠሌ ሲያጋጥም ቶሎ ቦታውን በአትክልት ዘይት ጨው ዘፍዝፈሽ በጥጥ መቀባት ቶሎ እንዲደርቅና ጠባሳ እንዳይተው ይረዳል
ለፊት አላርጅክ የሚሆን መላ ካለሽ ንገሪኝ ፊቴ እስከ አንገቴ ድረስ ያሳክከኛል ፊቴም ስጥቅጥቅ እደማለት እና ሽፍታ አለው ከዛ ጥቁር ድርቅ ይላል መላ ካለሽ እህት ተባበሪኝ
አለርጂክ እንደሆነ እርግጠኛ ከሆንክ የሚቀሰቅስብሽን ምክንያት ለማውፕቅ ምክርና ከዛ ነገር ራቂ ያኔ ራሱ ይስተካከላል። ከቻልሽ ግን ሃኪም ጋር ሂጂ መድሃኒት ይሰጡሻል
እናመሰግናለን
ጊዜሽን.አጣበሽ.ስለምታሳይን...ሙዝ.ለፀጉር.ልስላሴ.እኔ.እመሰክርለታለው..ክክክክክ
መታጠቡ.ግን.ውይይይይይ.....
መታጠቡን የኔን አጠቃቀም በትክክል ከተከተልሽ ምንም የሚጣበቅ የሚቀር ነገር አይኖርም 100%😉
ኮንድሽነር ማለት ምንድን ነው ንገሩኝ ክክ ባይሆን እዳትሥቁብኝ
አንስቅም ለምን እንስቃለን ትክክለኛ ጥያቄ ነው ያልገባሽን መጠየቅ በፍፁም እንዳትፈሪ የቱንም ያሃል ሰው ቢስቅ ደግመሽ ጠይቅ መልስ እስክታገኚ ወሬ አበዛሁ 🙄 ወደመልሱ ልግባ ኮንዲስነር "Conditiner" ማለት ፀገራችንን ለማፍታታት ለማለስለስ በምናበጥርበት ወቅት እንዲፍታታ የሚያደርግ ክሬም ሲሆን ልክ እንደሻምፖ ነገር ግን ራስ ቅላችንን ሳናስነካ ፀጉራችን ላይ ብቻ በማድረግ ካበጠርን ካፍታታን በኋላ የምንለቀለቀው ነው ሊቭ ኢን ኮንዲሽነር "Live in conditioner " ደግሞ ሳንለቀለቅ እዛው ላይ የምንተወው ነው
Enkuan dehina metachi yenye mar😊👍
ሙዝ የወይራ ዘይት እንቁላል እየቀላቀልኩ እየተቀበውት ነበር ግን ምንም ነገር ሊያለሠልስልኝ አልቻለም እስኪ የሚያለሠልስ ነገር ካለሽ መላ በይኝ አቃጥሎ ሊገለኝ ነው
ታጥበሺ ካበቃሽ በኃላ ያለሽን ዘይቶች ወይንም ቅባት ሞቅ አድርገሺ ቀቢው ከዛ መሳጅ አድርጊና ከዛ ለሁለት ስሪው በማግስቱ ስትፈችው ይለሰልሳል ውዴ
@@አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል እሺ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ሰላም እደትነሽ እኔ ለማደጉ ግድአይሰጠኝም ግን በጣምእየተነቀለና እየተበጣጠሰብኝነውምንይሻለኛል
ቅድቤአላድግአለኝምንላርገውበናትሽ
ቪክስ ማታ ስትተኚ ተቀቢው ጠዋት ታጠቢ ለአንድ ሳምት በተከታታይ ያድግልሻል
ቫዝልንም ጥሩ ነው ማታ ተቀብተሽ ጥዋት መታጠብ
እኔ እኔም መላ በሉኝ ጭራሽ ላጭቸው መላጣ ሆኩኝ ቅድቤን ኡኡኡ ባልዚን አያሳድግም ሁለት አመት ታላቋርጥ ተቀባሁት ምንም መፍቲሄ አላገኝሁም ሲነደኝ ይባስ ብየ ልጭት ተባበሩኝ ያበናት ???መልስ እጠብቃለሁ ኢሻአላህ
ቅንድብ በፍፁም መላጨት የለበትም ምንም አታድርግ በትእግስት ጠብቂ ያለዛ ደጋግመሽ ስትላጪው ተመልሶ አይበቅልም
Denknesh Ethiopia ውይ ማር ስትላጭውኮ እደገና ይወጣልሻል ብለውኝ ነው
ስላም ላች ብያለሁ እህት ለቻናልሺ አድስ ነኝ ለምንድን ነው እስከዛሬ ያላየሁሺ እናም ሳየው በጣም ቆጆ ነው እህት እናመስግናለን እስቲ እሞክራለሁኝ ግን የኔ ጸጉር እየተበጣጠስና ይርግፉል ደግሞም አይለስልስልኝም ምን ላርገው ውድ እባክሽን ንገሪኝ
መበጣጠስ እርጥበ ከልክ በላይ ሲበዛበት ሲሆን መሰባበር ደግሞ ሲደርስ ነው ስለዚህ ያንቺ ፀጉር ለየትኛው ችግር እንደተጋለጠ መረዳትና ማስተካከል ይኖርብናል እነዚህን ሁለት ቪዲዮዎች ብትመለከቺ ይበልጥ ይረዳሻል ruclips.net/video/ZxMdJ4Hq4cA/видео.html
ruclips.net/video/asS5Qn8SJBQ/видео.html
Macadamia (የሚለውን ክሬም ከተጠቀምሽው ምክርሽን ፊቲ ?)please
አዎ በጣም አሪፍ ነው
የመነቃቀል ባሀሪ አለው ለምን?
እኔ ተስማምቶኛል መነቃቀሉ ሌላ ምክኒያት ሊኖረው ይችላል
Thanks
እናመሰግናለን እህት ግን አዲ ጥያቄ አለኝ ሙዙን ፈጭቸ ፍሬጂ ውስጥ አስቀምጭ ስፈልግ ብጠቀመው ችግር አለው እደ
ትችያለሽ ይጠቁራል ግን ያልገባኝ ነገር ስንት ሙዝ ብትፈጪ ነው ሚተርፍሽ🤔
@@DenkneshEthiopia እሽ እህት ማለት እኔ እሱቅ ህጀ መግዛት አልችልም ሰውቹ ሲያመጡ ስረቅ አዲርጊ ፍጭቸ ለማስቀመጥ ነው ማለት ግዜ ሲኖርኝ ለመቀባት
ሰላም እህቶቸ እንደት ናችሁ የሮመዳን ስራ እንደት ነው ኮኮናት oil ብቻውን ጵጉሬን ብቀባው ችግረ አለው የምታቁ ንገሩኝ
ሰላም የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ኮኮናት ኦይል የሚስማማሽ ከሆነ የፀጉርሽን ቆዳ ብትቀቢው አሪፍ ነው ችግር የለውም ለፀጉርሽ ዛላ ደግሞ ጪቃ ቅባት ተቀቢው
@@hanunahanuali2135 እሽ እህት ቢጫ ቅባት ምንድን ነው ማለቴ የት አገኛለሁ ሳውድ ነው ያለሁት
@@yehiweti.hiwetmom7491 ጪቃ ቅባት ነው ያልኩሽ ፀጉርሽ ደረቅ ከሆነ ዛላውን ጪቃ ቅባት ታጥበሽ ስታበቂ ሳይደርቅ ዛላውን ቀቢው ፀጉርሽን በጣም ያለሰልስልሻል
@@yehiweti.hiwetmom7491 yene konjo eski mela beygi tegre tenklo alk
ምንም ችግር የለውም
zm belo yadgal gn akem yelewm
እኔ ፅጉሬ ጥሩነበር ግን ፊትለፊቴ ጎፈሬነው የግባሬንነገር ዝምነው
Yenes tenkelo abeka melata lehone new min badergew yeshalal😢
አይዞን ሆዴዋ
weye Fetiya betame teru teru negere eyasetemareshene newe yaleshewe betame amesegenalehu beteleye sele lieve in conditioner enedaweke selaregeshegne betame xmesegenalehu ena eseke zary noremal conedistioner xderega nebere yemekoterewe Thanks anyway berechi
እረ በናትሽ እየተያያዘ አስቸግሮኛል ብዛቱን እንዴት ልቀንሰው
ብዛቱን ለሌላቸው ማካፈል ነው 🙈 ስንት ሰው መሰለሽ ብዛት የሚፈልገው ፈጣሪ ያደለሽን ውበት አመስግነሽ ኑሪ ማሬ 😉
ሰላም ላችይሁን እህት በርችልኝ እንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፀጉሪ በጣም ይነቃቀላል መፍትሄ ካለሽ መላበይኝ
የማሪያም ልጅ ነኝ የማሪያም ልጅ ነኝ የእኔም ጥያቄ ነው
እኔ ፀጉር ቅባት ስቀባው ይነቃቀላል ስተወው ምንም አይልም እና ለሚነቃቀል መፌቴህ ካለሽ
ቅባት አቀባብሽን አስተካኪይ ፀጉርሽን ብቻ ቀቢ ራስቅልሽን አትቀቢ
አመሰግናለሁ እሽ እሞክረዋለሁ
ዋው
Fetiye enkan dena metash erobn begugut newu yemtebkewu bezih agatami enkan aderesesh lenatoch keng
😍አመሰግናለሁ ውዴ
የኔ ፈቲ ፈታ የሩዝ ውሀ ስዘፈዝፈው ሽቦ ነው የሚሆነው ፀጉሬ. ለምን ይሆን ይሄንን እወደዋለሁ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
ቀቅለሽ ውሃውን ተጠቀሚ ምናልባት ልዩነት ይኖረው ይሆናል
@@DenkneshEthiopia u didnt give her the correct answer, there are many ppl talking abt the use of rice water but Rice water is not for all hair type, there are some Protein sensitiv People ........am not Expert but just saying
I already toalk about protein sensitive Hair also using a Rice water on proton sensitive hair."Tizu"never miss My videos. She know alredy about... That's why I adveise her to try it another wat. 😉
እህቴ የምትጠሚዉን ሻንፖ እና ኮንድሽነር ብትነግሪን ?
ያለፉት ቪዲዮዎች ላይ አዳይቻለሁ😉
ሃይ እኔ ፀጉሬ በግራና ቀኝ ያለው እየሳሳብኝ ነው ምን ላድርገው? እባክሽ ንገሪኝ???
ወጥረሽ ወደላይ የምታሲቺ ከሆነ ስታይል ቀይሪ ስትተዝኒ ሳተን ትራስጨርቅ ላይ ተኚ 😉
ሰላም።ላንች ይሁን ፈቲሀየ እንደትነሽ የእኔ ጀግና እኔ ሙዙንም የእሩዝ ውሀው ንም ካጣሁ ደግሞ ማይነስና እንቁላል ከኮናት ጋ እጠቀማለሁ ግን ፈቲ ፀጉሬ ስታጠብም ሆነ ሳበጥር ብዙ ይወጣል ሌላ ደግሞ አልበዛልኝ አለ ከቻልሽ ምን እንደማደርግ በተለይ እንድበዛ ምን ላድርግ መላ በይኝ
ስለፀጉር መነቃቀል የሰራሁት ቪዲዮ ነው ብታይው ጥሩ ነው 👇 ሌላው በተቻለሽ አቅም ስታበጥሪ መጠንወቅ በኮንዲሽነር ማበጠር በእጅሽ ማፍታታት ነው ብዛቱ ደግሞ ያው እየተነቀለ ስለሆነ ነው የቀነሰው መልሶ እንዲያድግ መንከባከብ ነው መፍትሄው ከሞላ ጎደል ጥያቄሽን የመለስኩልሽ ይመስለኛል😉 ruclips.net/video/tMLE1eu1vW0/видео.html
@@DenkneshEthiopia እሽ የእኔ እህት አያለሁኝ ፀጉሬ እውነት እከባከበዋለሁኝ ከ2አመት በፊት ተቆርጨ አሁን አሳድኩት እረዝሟል ግን መነቃቀሉና መሳሳቱ ያውነው ይህንን ቪድወሽን አይቸ ደግሞ እንከባከባለሁ የበለጠ እህቴ
ፀጉሬን ተበጣጥሶ አለቀ እስኪ ምን ላርግበት ጨነቀኝ
ጠጉሬ አጭር ነው ግን ጫፍ ጫፍ መንታ እየሆነ አስቸገረኝ መላ ካለሽ እባክሽ እህት
በተረፈ በርችልን
የፀጉር መንታ የለም ጫፍ ጫፋን በየ 3 ወሩ ቁረጭው
ይሄንን ቪዲዮ እይታ ካላየሽው መልሱ ታገኛለሽ 😉ruclips.net/video/fCQob3nMR_o/видео.html
ፈትየ በርች ቆጆነው ምትሠሪው ትሪትመት
Amesegnalu fetyia
ቅባት ምንድነው ምትጠቀሚው?
ruclips.net/video/SKD6qwRPUAA/видео.html ይሄንን ነው የምጠቀመው
ካስተር ኦይል የት ይገኛል አማዞን አለ?
ወይስ የት ይገኛል ከጀርመን ሱቆች ፈልጌ አጣሁ
ከፀጉራችን የሚቀር ኮንዲሽነር ያልሽውን ብታሳይን መልካም ነበር ከዚህ ያለን መግዛት እንድንችል
አንድን ላይ ወይንም የህንድ ሱቆች ውስጥ
@@DenkneshEthiopia
እሽ አመስግናለሁ