The Power of Your words //የአንደበት ኃይል// Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #Reverend_Tezera_Yared #Gospel_TV #Glorious_Life_Church
    በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!!
    ቡሩካን ናችሁ!

Комментарии • 86

  • @HawiShibiru
    @HawiShibiru 2 месяца назад

    Waaaw tabarakiling pastariyyee timirtochih hulluu betam new das yemilung Geta camiro camiro yistik!!!!

  • @HawiShibiru
    @HawiShibiru 2 месяца назад

    Betam naw yemiwodih tebarek❤❤

  • @SimonAsaye
    @SimonAsaye 3 года назад +10

    Wow what a powerful message!
    Speak the word, Speak life!!!

  • @AbdooGadisa-su3vf
    @AbdooGadisa-su3vf 3 месяца назад

    Thank-you

  • @assefaadugnaIbsa
    @assefaadugnaIbsa 2 дня назад

    ተባረክ

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 Месяц назад

    Powerfull

  • @user-zi8yc4mv2v
    @user-zi8yc4mv2v 7 месяцев назад

    Ameeeen ameeeen

  • @yohanesteshome6299
    @yohanesteshome6299 3 года назад +2

    wow what a word, indeed i will speak life!!!!!

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 3 года назад +2

    ምርጥ መምህር WOW

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 3 года назад +4

    የሚገርም ትምህርት ተባረክ ፓስተር

  • @simegndaniel4102
    @simegndaniel4102 2 года назад +3

    wow amazing teaching ......U r blessed pastorye

  • @ermiaskebede2098
    @ermiaskebede2098 3 года назад +3

    Amen I will be great it shall come to pass.

  • @nardosisrael6121
    @nardosisrael6121 3 года назад +3

    wow foundation 1 graduate yaderekubet dink ken dink melekit thank you man of God

  • @jadrajamal5152
    @jadrajamal5152 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyesusyenewed5593
    @eyesusyenewed5593 3 года назад +2

    Geta Eyesus zemneh yebarek

  • @jadrajamal5152
    @jadrajamal5152 3 года назад +1

    የኔ ህይወት ያብባል

  • @redietnigussie8383
    @redietnigussie8383 3 года назад +3

    it's so powerful. Thank you for sharing.

  • @ogettishow9429
    @ogettishow9429 3 года назад +1

    Ewnet nw 100%.behiwete getmogn yawkal minim belelebet huneta le ihite america sitihed sisenabetat iza inigenagnalen biye shegnewat geta berasu menged cerisolgn iza tegenagnen.tebarek🥰🥰

  • @jadrajamal5152
    @jadrajamal5152 3 года назад +1

    ሁሌም ወደፊትና ወደ ፊት

  • @user-zh3mk5pi5p
    @user-zh3mk5pi5p 3 года назад +5

    ፓስተርዬ ተባረክልኝ ወድሐለው ሁሌም ለወንጌል ያለህን ልብ ሳይ ይገርመኛል

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 года назад

    Amen Amen eyesuse geta naw pastor tebareki geta eyesuse yebareki Amen ♥️

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 3 года назад +2

    Amen I a'm moving Forward🙏🙏🙏

  • @nardosisrael6121
    @nardosisrael6121 3 года назад +3

    what a secret what a principle the power of tang please part 2 waiting

  • @user-og8lk2dl1v
    @user-og8lk2dl1v 3 года назад +1

    amanaman
    Tabarakalwao pastar tabarak

  • @saronketsela1518
    @saronketsela1518 3 года назад +2

    Yes u r a wonderfull ( Man of God ) u r blessed 🙏

  • @johnhinseab5660
    @johnhinseab5660 3 года назад +1

    Powerful teaching man of God

  • @jesusislord1536
    @jesusislord1536 3 года назад +3

    Amazing message thank you pastor wow

  • @DD-zc8jg
    @DD-zc8jg 3 года назад +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክ እኔ በትምህርት በጣም ተለውጬለሁኝ በጣም አከብርሃለሁ ጌታም አክብሮሃል ዘመን ይስጥ ጌታ።

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd Год назад

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰው አለው ተባረክልን ኑርልን

  • @ayinalem8436
    @ayinalem8436 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ

  • @mdetopia4212
    @mdetopia4212 Год назад

    Ante leba sewye yesew bet likek weta achberbare

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 3 года назад +3

    Amen 🙏🏻 you’re blessed pastor ❤️

  • @user-rk4mx3qg2v
    @user-rk4mx3qg2v 9 месяцев назад

    I have a wonderful treasure the gift of God without measure we shall travel together my bible and I, Amazing worship Hallelujah.

  • @yordidina624
    @yordidina624 3 года назад +4

    ጌታ ያብዛልክ በዝቶልካል ደግሞ!

  • @tsahaiymej4616
    @tsahaiymej4616 3 года назад +4

    አሜን አሜን ተባረክ የሚገርም ነው ንግግር ይጠብኛል🤔

  • @seranbane1512
    @seranbane1512 3 года назад +2

    I will be great!

  • @almazg2305
    @almazg2305 3 года назад +4

    I will be great in Jesus mighty name!!!

  • @user-vg6os3vy4y
    @user-vg6os3vy4y 6 месяцев назад

    Min alebet abate behonik yemirr tebareklgn

  • @tizzueshetu6182
    @tizzueshetu6182 3 года назад +4

    Daddye, You are so amazing. Thank you for your life-changing, eye-opening teachings.

  • @tsinatokbay5537
    @tsinatokbay5537 3 года назад +2

    Bless U Man Of God

  • @Olibeckmot1
    @Olibeckmot1 3 года назад +1

    I will be a great. !!!!

  • @sileshitamrat1474
    @sileshitamrat1474 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ማይጠፋው::ከስህተት ትምህርት ራቁ

    • @Amanuel6668
      @Amanuel6668 2 месяца назад

      ማለት?

    • @tamsi1079
      @tamsi1079 2 месяца назад

      “ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም።”
      - ኢሳይያስ 55:11
      እግዚአብሔር ሲናገር ብቻ ነወ ያለዉ ነገር ሚፈፀመዉ።የሰዉ ልጅ ምንም ቢናገር እግዚአብሄር ካልፈቀደ አይሆንም

  • @TsegabTomas-g9n
    @TsegabTomas-g9n 10 месяцев назад

    You are blessed pastor and I blessed by your teaching the word of god .

  • @firehiwotfekadu8822
    @firehiwotfekadu8822 3 года назад +4

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ትምህርቱን በቲቪ ስከታተል ነበር በጣም ተባርኬበታለሁ ጌታ ዘመንህ ይባርክ

  • @sidisetessema4732
    @sidisetessema4732 3 года назад +3

    God bless you more

  • @redietrediet4943
    @redietrediet4943 2 года назад

    Wow thank you Jesus

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 3 года назад +1

    Gospei tv l lave

  • @meselebeyene2023
    @meselebeyene2023 3 года назад +4

    Wow wow thank you Jesus for this message we are blessed

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 3 года назад +3

    We r blessed to have u

  • @aberabulto2276
    @aberabulto2276 Год назад

    Great message which hold full of God's word knowledge, which can transform any body life to upper part. God bless you more dear respected reverend Tezera a man of God.

  • @prophetamanuelwarku3292
    @prophetamanuelwarku3292 3 года назад

    I love you papa

  • @aydadiallkuky6470
    @aydadiallkuky6470 3 года назад +2

    Amen I will be great

  • @beky12
    @beky12 Год назад

    you're a blessing for this generation papa

  • @misganadegu5143
    @misganadegu5143 3 года назад +3

    What a powerful message papa you are blessed 💗💗💗💗

  • @user-ej4uz2yg2n
    @user-ej4uz2yg2n Год назад

    WAAAAAAAW

  • @yarednigatu5435
    @yarednigatu5435 2 года назад

    What a blessed teaching? Wow

  • @yordanosbeyene1583
    @yordanosbeyene1583 2 года назад

    I will be great

  • @zerihunkebede7324
    @zerihunkebede7324 2 года назад

    wow my pastor this my message

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 3 года назад +3

    Great secret ❤️

  • @raheldemayehu9070
    @raheldemayehu9070 3 года назад

    Wow tebarkebetalew

  • @emebetmengistu1683
    @emebetmengistu1683 2 года назад +1

    you become what you give your attention to !!

  • @Background_sound1
    @Background_sound1 3 года назад +1

    Denek melehekte new🥰

  • @jadrajamal5152
    @jadrajamal5152 3 года назад

    ተባርከሀል ዳዲዬ

  • @samrisami1314
    @samrisami1314 3 года назад

    Betam betam yemakebereh pastor neh

  • @shimeliesregassa5611
    @shimeliesregassa5611 Год назад

    ሁሌ ከምድር ጋር የሚሰፋ ትምህርት

  • @Olibeckmot1
    @Olibeckmot1 3 года назад

    Blessed Taze.

  • @lukajovan9962
    @lukajovan9962 3 года назад +2

    Woow woow 😍💋 💝💖❤️

  • @hannahnegasi9630
    @hannahnegasi9630 3 года назад +2

    መንፈስ ቅዱስ ባንተ አልፎ አስተምሮኛል እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ መናገር የምፈልገዉ ጥያቄ? ለምንድነው በጉባኤ ዉስጥ ያሉ ወንበሮች አንድ አይነት አይደለም ከፊት ያለውን ወንበሮች በጉባኤ ካለው ወንበሮች የተለዩ ናቸዉ አሰራሩም የተለየ ነው የአገልጋዮች ወንበሮች እንደሆኑ አየሁ ግን ለምን እንደዛ ሆነ ሁሉም የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው መለያየት በወንበር አይገባም ከፊት ያሉ ወንበሮች በሌዘር የተሰሩ ናቸዉ ቁዱሳን የተቀመጡበት ኘላስቲክ ወንበሮች ናቸዉ የአገልጋዮች በጉባኤ ካሉ ወንበሮች አንድ አይነት ሲሆን ነዉ ጥሩ የሚሆነው አገልጋዮች የሚቀመጡበት ሌላ ሰው እዛ ቁጭ እንዳይል በከለር መለየት ጥሩ ነዉ የእግዚአብሔር ይባርክህ

  • @emebetmamo8074
    @emebetmamo8074 2 года назад

    አፌ መብያ ብቻ ሳይሆ ወደፊቴን መቃኛ ነዉ

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 3 года назад

    ekon abroad despite alen

  • @deborabekre2016
    @deborabekre2016 3 года назад

    ስለሳምራዊታ ሴት የተለቀቀትምርት ካለ{ሲዲውን ከሀረርነኝ መግዛት አልችልምበዩቱብ ይለቀቅልኝ

  • @yonashaileselassie3392
    @yonashaileselassie3392 3 года назад

    ሲጀምር በልሳን መናገር እንጂ በልሳን መፀለይ የሚል ጥቅስ የለም። ሰባኪው ቃሉን እያጣመመ ያልተፃፈ ሲያነብ ሳየው ተደንቄ ነበር። ሀዋርያት ስራ ምዕራፍ 2 ላይ የተለያዩ ሀገራት ቋንቋዎች ለሀዋርያት እንደተሰጠ እና በነዚያም ቋንቋ እንጂ ትርጉም በሌለው ነገር እንዳልዘባረቁ ይናገራል። ይልቁኑ ልሳን የሌላ ሀገርስ ቋንቋ ቢሆን ለምን ተሰጠ የሚለውን ስናይ
    1.ሀዋርያት የሚናገሩት ዕብራይስጥ ስለሆነና "ሂዱ አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርት አድርጓቸው" ተብለው ስለታዘዙ አስቀድሞ በልሳን የብዙ ሀገራትን ቋንቋ ማወቅ ተሰጣቸው። አለቀ። አሁንም ቢሆን ቋንቋውን ሳይማሩት በጌታ ስጦታ ለአገልግሎት ልሳንን የሚታደሉ አሉ። ሐዋርያትም ከዛ በኃላ በተሰጣቸው ልሳን ነው ወንጌልን ለዓለም ያዳረሱት። የተሰጠበት ዓላማም ይህ ነው።
    እንጂ ለፀሎትማ የልብ መሻትና ልጅ የመሆን ስልጣን ከበቂ በላይ ነው። እንደውም አባታችን ሳንናገር ሁሉ የሚያስፈልገንን የሚያውቅ ነው። በልሳን መናገር እንጂ መፀለይ የሚልም ጥቅስ የለም። ተወናብደህ ሰው አታወናብድ። ፕሮቴስታንት እምነት አርግፋ መጣል ከሚኖርባት ትልቅ ስህተት አንዱ ይህ ነው። ሌሎች ስለ ልሳን የተጠቀሱ ጥቅሶችን ትክክለኛ ፍቺ በ 0921298324 ላይ በቴሌግራም ብቻ ሊያናግሩን ይችላሉ።

  • @robirobisolo
    @robirobisolo Год назад

    እረ ለምንናገረው ነገር እንጠንቀቅ መፅደቅ በንግግር ያለ ቦታው እየጠቀስክ ህዝቡን ማወጣበር አቁም

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Год назад

    አንተ መጄመሪያ ራስህን መርምር የሰውንቤት መልስ ያለዚያ የጌታ ቁጣ በአንተና በቤትህ ይመጣል ገንዘብ ለመሰብሰብ የተደራጄ እጅ እግዚአብሄርን ልታገለግል አይደለም ተመለስ ተመለስ

  • @user-wy2lh4xw2p
    @user-wy2lh4xw2p 2 года назад +1

    ይሄ ባዶ ቀፎ ሀሰት ትምህርት ነው። ከዚህ ተኩላ በጣም ራቁ። ይሄ ወንጌል ሳይሆን ቅጀት ነው። የሚናገረውን የማያውቅ ሌባ ነው።

    • @izzymike
      @izzymike 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 3 года назад +1

    False teaching

  • @samiseyoum
    @samiseyoum 2 года назад

    deceiver