What a wonderful explanation. God bless you pastor ❤ I found you just in the right time . I was in a quiet time and the whole 3 days I was listening to your messages. It was exactly what I needed.. it is also very funny. I was just giggling ( geba geba belu😂)
አንተ የእግዛብሄር ባሪያ ዘመንህ ይባረክ አንተን ለኛ በረከት አድርጎ የሰጠን ጌታ ይባረክ የትኛውም መልክትህ እኔን ካለሁበት ሳያወጣኝ ያለፈኝ የለም አገልግሎትህ የማውጣት የማስነሳት ሀይል አለው ብቻ ባተ እየሰራ ያለው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ተሰርቼበታለሁ ተባርኬበታለሁ ተቀብቼበታለሁ ተፅናንቼበታለሁ ለሌሎችም አካፍየዋለሁ ባጠቃላይ እንኳን በኔ ዘመን ተቀብተህ ተነሳህ እድለኛ ነኝ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
Amen. New things are coming to me.Praise to God.
ይሄ ትምህርት ጠቅላላ ህይወቴን ቀይሮታል አለቃ ጥላቻ ስራ ካቆምኩ 3 አመታት ሆነዉኛል አሁን ይሄን መልእት ስሰማ ግን የአገልጋይነት መንፈስ ሊኖረኝ እንደሚገባ ተረድጄ ታላቅ ልሆን ብወድ ከሁሉ ታናሽ መሆን አንዳብኝና ራሴንም ህይወቴንም መቀየር አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት ወደ ስራ አለም መግባት እንዳለብኝ ተረጅቻለዉ አመሰግናለዉ ዶ/ር ከ 3 አመት በሇላ በዚ ትምህርት አማካኝነት ከቤት ልወጣ ነዉ 🙏
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በአገልግሎትህ ተጠቅመናል ተባርከናል
Amen
🙏
Amennnnnnn....
God bless you Pastor.
Amen
God bless you
Amne
አሜን አሜን አሜን አሜን
❤
Amen Amen Amen
God bless you
Yes you are right my spiritual father blessed
Amazing! I am addicted to this kind of spiritual food. በቃ ለነፍሴ ይስማማኛል You are blessed Pastor.
waw man of God bless u
wawwwww i say amennn wawawawawawawawawa
ይህንን ስብከት ስሰማ በልቤ ምክንያት በጣም ብዙዎች ነገር እንዳጣሁና እዳመለጠኝ ተሰማ አዘንኩም።እባካችሁ ፀልዩልኝ ጌታን ልቤን እንዲቀይር በፀሎታችሁ እርዱኝ።
አሜን
AMEN AMEN AMEN
Powerful Message, thank you Pastor ❤❤❤❤
What a wonderful explanation. God bless you pastor ❤ I found you just in the right time . I was in a quiet time and the whole 3 days I was listening to your messages. It was exactly what I needed.. it is also very funny. I was just giggling ( geba geba belu😂)
Amen amen amen ❤ Glory
Thanks God for the revelation of word God in you.
Wow
አሜን አሜን አገራችንንም ሰላም ያርግልን።
ክብር ለጌታ ይሁን !!
Amen Amen Amen 100,000,000 times i say Amen!!!
ፓስተርዬ ተባረክልን አሚን
Tebarek tebarek ehwnate betam tebarekalwe
አሜንንንንን
Geta eyesus zemenh abzto ybarekh ameeeen ameeen esayee❤❤❤
ጌታ ሆይ አመሰግንሃለው።
Amen hallelujah
Exactly to the word that man is me!!
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አዲስ ማንነት ሃሌሉያ
I’m not the same person anymore!
Hallelujah hallelujah
አሜን አሜን አሜን ተባረክ🙏🙌
አሜን ❤️🙏
አሜን አሜን ተባክልኝ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን ነሜን
I am ready to see the new Chapter . Thank you Holly Spirit.
Ameeeeen
Amen
God! Change my ❤ heart the way you want !!!! Amen
Amen praise the Lord
Yes
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I will never be the same again!!!
Amen! My blessings will be on me!
In this time i needed same things new!!!
Our blessings Pastor
Elllllllll Elllllllll Elllllllll 🙏🙏🙏🙌🙌🙌
Amen Hallelujah 🔥🔥🔥🔥🔥
Amen Amen pastor blessed❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you ❤❤❤❤❤
ተባረክ
Wooow I like zy way u explained zy word of God U r already enlightened praise God nd thank you for zy beautiful message 😊 35:55
Man of God bless you Amne i am tired man of God i am expectng mulu.from Canada.
❤❤❤❤❤ T...N..K....U...PASTOR !!!""
I will wait up on you!!!
esy tebarekilin wendme this is my message
elelelelele
Amennnnn!!!
Pastor geta abzto yebarkih Betam. Eyankagn new sebketochen sesma ke atelanta new
Amene❤❤❤❤❤
Aybakinim amen
❤❤
Amen❤
እንዳልደግም እስከዛሬ የኖርኩትን ኑሮ፣ ልቤን ቀይርልኝ።
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ማለዳ ማለዳ ቁርሴ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ማለዳ ማለዳ ተኝቼ ተኝቼ ስነቃ የትላንቱ ነገር አበቃ
አሜን አልፎኝ አይሄድም ተዘጋጅቼአለሁ እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚጠብቅ ልብ ስጠኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ከፊትህ አትጣኝ አባቴ በእየሱስ ስም አሜን
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Praise the Lord. ❤❤❤❤❤
104 sprtual tang
ወንድሜ ሲዲ በኦላይን ትሸጣላችሁ ማለቴ ትምህርቶች? ካለ ለመጠቀም ፈልጌ ነው❤
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም የዶ/ር ኤልሻዳይ መልዕክቶች በዚህ ዮቱብ ፔጅ ላይ ተጭነው ታገኛቸዋለህ። በዶ/ር ኤልሻዳይ የተጻፉ መጽሀፍቶችን ከፈለክ ከዚህ ቪዲዮ ስር ባለው ስልክ ቁጥር እና የኢሜል አድራሻ ብትጽፍልን እንልክልሃለን። ሲዲዎችም አሉን ለጊዜው ግን በኢንቴርኔት ላይ አይደሉም። ተባረክ። የሚዲያ አገልግሎት ክፍል
104 spiritual tang
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜንንንንንን
Amen Amen Amen
Amen
Amen
አሜን
Amen
Amen
Amen
Amen
❤❤❤❤❤❤❤
amen amen
AMEN