ፈታ በ ኩሪፍቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 601

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 4 года назад +77

    እኔም አድቀን ከስደት ተላቅቄ ፈታ የምልበት ቀን ይመጣል ኢሻአላህ ዉድ ያገሬልጅች አላህ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ

    • @Rነኝሀላሌንናፋቂ-w6i
      @Rነኝሀላሌንናፋቂ-w6i 4 года назад

      አሜን ማማየ❤❤

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ነቢል ደስ ትላላሁ በጣም
      የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
      ruclips.net/video/gt7FwgZqBpo/видео.html

    • @sofii4011
      @sofii4011 4 года назад

      አይተነዋል ባክህ ኢክራምን አቅርብልን

    • @user-tl6dk1vs3e
      @user-tl6dk1vs3e 4 года назад

      አሚን ያረቢ♥️

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 4 года назад

      Amein amein amein amein amein amein amein

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 года назад +12

    በእውነት እንዴት እንደምታማሩ የኔ ማሮች ሁላችሁም ውውውድድ ነቢሎ ፍቅር የሆንክ ልጅ 😍 ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ 😍

  • @user-yv9us9xj5o
    @user-yv9us9xj5o 4 года назад +14

    ሁለቱ መሲሊም ሌሎቹ ዶሞ ክርስትያን አረ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር እስከ ዘላለም ያርገው ወይኔ ሲወዳቸው❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @becka_a_
    @becka_a_ 4 года назад +153

    ይቺን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ያድላችሁ ያስጨነቂችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን
    1 ላይክ አሜን
    ሰብስክራይብ በፍቅር 100 ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ እባካችሁ

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ነቢል ደስ ትላላሁ በጣም
      የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
      ruclips.net/video/gt7FwgZqBpo/видео.html

    • @kooliyyatnnnod2353
      @kooliyyatnnnod2353 3 года назад

      አሜን

  • @hayatnurahusen3023
    @hayatnurahusen3023 3 года назад +4

    ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ከኔ በላይ አላህ ይዉደዳችሁ ግን ነቢልዬ የዲንህን ነገር አደራ አደራ አደራ

  • @melatlanduber7493
    @melatlanduber7493 4 года назад +82

    Ur friendship betam nw yemiyaskenaw, love everything bout u guys keep up the good work!

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +11

      Thank you 🙏

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ነቢል ደስ ትላላሁ በጣም
      የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
      ruclips.net/video/gt7FwgZqBpo/видео.html

  • @user-qn3of2rp6n
    @user-qn3of2rp6n 3 года назад +8

    እኔስ ከስደት ብመለስም እንደዚህ ዘና የምል አይመስለኝም😢😢

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 года назад +3

    አቤልን ዘይርልኝ 🙈 እውነት ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ ያጠንክርላችሁ ።

  • @mastena4657
    @mastena4657 4 года назад +3

    እናተ የፍቅር ቁልፎች በነገራችን ላይ ነቢልሻ መክሊት ባለመኖሮ ቅር ቢለኝም ከአቤልዬ ጋር አብርው ስላላየዋቸው ደስስስስስስስ ብሎኛል 💚💛❤🇪🇹 ሰላማችሁ ይብዛ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      Hahahaa እንዴ ለምን

    • @mastena4657
      @mastena4657 4 года назад

      የዛኔ ቀነኒሳን በሚያስንቅ እሩጫው ተለክፌ ይህው እሷ ደሞ እራሷን ችላ አትቆምም እርቀትህን ጠብቅ በለው 🙄🙄

  • @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ

    ሥታምሩ እኮ ወላሂ ሁሌም ሳቁልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ያገሬ ልጆች ዉድድድድድድድድድድ ሁላቹንም

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 года назад +2

    የምር እኔም በሀገሬ ዘና የምልበት ናፈቀኝ ስወዳችሁ እኮ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ መክሊት ለምን የለችም

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 4 года назад

    Nebilo በቃ ስራዬ ሁሉ እናንተን ማየት ሆነ እኮ ጨዋታክ ሁሉ ደስ ይላል ብቻ ሁላችሁም የየራሳችሁ የሆነ ዉበት አላች የጨዋታችሁ ለዛ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hananni8551
    @hananni8551 4 года назад +6

    U guys have a really great friendship Mekdi she is so funny ፈት ያለች ልጅ ነች🤣😍😍

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ነቢልኮ ዝም አትልም አፍህን ቢይዙህ በቂጥህ ትተነፍሳለህ ሀሀሀ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 4 года назад +15

    ስታምሩ ማሻ አላህ ፍቅራቺሁ ይብዛ ውዶቺ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ነቢል ይመችህ ዘመደ ብዙ ፍቅራችሁ ይለምልም ደስ ስትሉ

  • @የድንግልልጅዳግም
    @የድንግልልጅዳግም 4 года назад +6

    እንዴት እንደምታምሩ ስወዳቹ መክሊት ብትኖር በጣም ደስ ይል ነበር ደግሞ አቤላ ስነስራት ከናቲዬ ጋር እንዳጥልብኝ 😂😂😂😂😂

  • @yerosenaberis2521
    @yerosenaberis2521 4 года назад +2

    ነቢሌ ስታምሩ በጣም ነው ምታዝናኑኝ በርቱ በርቱ👍👍👍😂😂😂

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      እናመሠግናለን 🙏

  • @kidusyemane3117
    @kidusyemane3117 4 года назад +4

    Yabede new the first best Ethiopian youtuber

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 4 года назад

      ውይአተልጂስሙሙስሊምነህግንእማንምሴትጋርትጀጃላለህሞትንአስታውስድንያቀሪናት

    • @kidusyemane3117
      @kidusyemane3117 4 года назад

      @@seadamohammed3309 mndenew metelew

  • @makiyayoutube3880
    @makiyayoutube3880 3 года назад +3

    ሥታምሩ ወለሂ በጠምነዉ የምዋዳችሁ አላህ ይጠብቀችሁ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 года назад +3

    እስኪ ይሄ ቤተሰብ ዘና የሚያረጋቹ ልያቹ እኛ ኢትዮጵያውያን በቅንነት በመተባበር አይደል የምንታወቀው

  • @veronicayedengellejveronic4689
    @veronicayedengellejveronic4689 4 года назад +3

    በጣምነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😘😘

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад +4

    በፍቃደኝነት ማነዉ ኩሪፍቱ የሚወሰደኝ ጀግና😂የምር ግን መሄደ አይቀርም ብቻ ብር ላግኝ😂

    • @Tube-kr2nh
      @Tube-kr2nh 4 года назад +1

      ሪሞ ሰብስክራይብ አድረጊኝ እኔጋ እንሄዳለን ከከከከ

    • @official-kz4on
      @official-kz4on 4 года назад

      @@Tube-kr2nh እሺ ግን የወጭ ሙሉ ትሸፍኛለሺ የኔ አሳቢ እሺ😂

    • @Tube-kr2nh
      @Tube-kr2nh 4 года назад

      @@official-kz4on እረ ዘና ብለሽ ወጩን

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 года назад +2

    ነቢሎ አይችክም ተከታትየክም አላቅም በእውነት ከእናተ የዲሮዋን ኢትዮጵያን አየሁአት በርቱ ቀጥሉበትም😍😍🙏💙

  • @ሳአድነኝየናትዋናፍቂሳአድ

    ነቢል ደስ ትላለህ ፍሪ ደም ነው ያለህ ሁልልቹም አገራችን ሰላም ፍቅር ያብዛላት የአረብ

  • @Samrawit4356
    @Samrawit4356 3 года назад +3

    መክሊትጨየት ሄዳ ነው የኔ ዶጮ የሆነች ልጅ ስወድሽ እኮ ብኖሪ ኖሮ like አደርግ ነበር🙄🙄🙄🙄🙄

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 года назад

    ወይኔ ደሥ ሥትሉ አንድላይ ነሯችኋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +1

    ነቢሎ ማሻአላህ በጣም ታምራላቹ የኔ ምርጦች ሁሌም እምር በሉልኝ በፍቅር ላይ ፍቅር ይስጣቹ አይለያቹ ሰላም ጤና ፍቅር ባላችሁበት ይስጣቹ እኔም ከስደት መልስ እደዚ ዘና ምልበት ቀን ናፈቀኝ ነቢሎ ሂክሙን ለምን ይዘሀት አልመጣክም ናፍቃኛለች መክሊትዬስ ጠፋታለች በሰላም ነው

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад +2

    ታድላችሁ ሁልቀን ደስተኛ ናችሁ እፍፍፍፍፍ ንፁህ ጎደኛ ናፍቀኝ ማርያምን

  • @litse1916
    @litse1916 4 года назад +16

    ምርጦቼ ይምር በጣም ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ ግን meklit የት ጠፋች?🤔

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      ነቢል ደስ ትላላሁ በጣም
      የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
      ruclips.net/video/gt7FwgZqBpo/видео.html

  • @marrynigusse8707
    @marrynigusse8707 3 года назад +1

    በጣም በጣም ነው በቃ ቃላት የለኝም ውድድድድድድ ሳደርጋችሁ

  • @bethelwubsera7098
    @bethelwubsera7098 3 года назад +2

    Abdu is so cute and adorable love you abiye

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 4 года назад +4

    ወይኔ አቤላ ስወድህ ፈገግታህ 😍😍❤ ነቢሎ መቅዲ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ😍

  • @enatbabey2776
    @enatbabey2776 4 года назад +5

    ከስደት ስመለስ አንድ ቀን ከዚህ ግሩፕ ጋር ፈታ ብል እንዴት ደስ ይለኛል በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @firitokassa5942
    @firitokassa5942 2 года назад

    መቅዲዬ በጣም ነው ደስ የምትዪኝ ግን ስለ ሳቁ ንጉስ ያወራሽው አልጣመኝም አጉል ተፈላሰፍሽ በሱ የሚዝናና ስንት ሰው አለ መሰለሽ

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 4 года назад +6

    ደስ የሚል ግሩፕ ነው ስወዳችሁ አይ አቤሎ ዝም ብየ ሳስበው የማያለቅሰውም እየሳቀ ይመስለኛል

  • @eee1675
    @eee1675 3 года назад

    I can't stop laughing when nebil laughs to hani🤣🤣🤣🤣

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh 4 года назад +38

    ከስደት መልስ ሁሉም ከሚወደው ሰው ጋረ ለመዝናናት ያብቃን ቢላሂ ሰብስክራዬብ አድረጉኝ

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 4 года назад +33

    ነቢሎ እኔ 2 ብቻ ጥያቄ አለኝ
    1ማን ከፈለ ለመዝናናት 😝
    2 መች ይሁን ሰለመኪና ሳታወራ ምታልፈው.

    • @moga1236
      @moga1236 4 года назад +1

      Kkkkkkk

    • @mimidibrye7427
      @mimidibrye7427 4 года назад +1

      ሞች በለኝ ለምን ድብን አትዪም ክክክክክ

  • @user-bt6gr4ez2o
    @user-bt6gr4ez2o 3 года назад +1

    ስታምሩ በፍራችሁ ላይ የፍቅር አምላክ እየሡስ ክርስቶስ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 4 года назад

    🙋🏿‍♀ Wayna!!!!!! BATAM BATAM.....naw FIKEREKERRRREKRE YAMARAGACHU🥰😍😘🤩🤠🤠👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @kukimiiiii560
    @kukimiiiii560 4 года назад +6

    ስወዳችሁ አዝናናችሁኝ ግን መክሊትን አላየሀትም የት ሄደች

  • @emuyutub7705
    @emuyutub7705 4 года назад +1

    ፍቅራችሁ ደስ ሲል ትመቹኛላችሁ

  • @fatmafatma384
    @fatmafatma384 4 года назад +1

    ማሸ አለህ ነቢሎ ይመቻችሁ ነቢል ግን ከባሌ በጠም ትመሰሳለላችሁ ወላሂ አንታ ትንሽ ትቀለላህ እንጂ እስከ ጨወተህ እስተዬልህ የፀጉር እስተዬልህ ፂምህ ሁሉ ነገርህ ቁጭ በሌን😍😍

    • @user-so2mo8jc8u
      @user-so2mo8jc8u 4 года назад

      በይ እዳያሳስትሽ 😍😂

    • @fatmafatma384
      @fatmafatma384 4 года назад

      @@user-so2mo8jc8u ሀሀሀሀሀሀ አንድ ቀንማ አይቀርም መሰሳቴ ጥርሰቸውን ከፍቼ እስከለየሁ😂😂😂

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 4 года назад +15

    ከስደት መልስ ከባሉካ ጋ ዘና የምለው ባይሆን ባሉካ ባይሆን ለወደፊት ህልም ነው መመኘት ጥሩነው በሚለው ያዙልኝ

  • @bemnetgetachew4047
    @bemnetgetachew4047 4 года назад

    Jeez nebilo you have no idea how much i love you guys i swear mekdiye rasu love ya

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      Thank you, we appreciate it 🙌🙏

  • @yaatube250
    @yaatube250 4 года назад +1

    Best Ethiopian youtuber

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 4 года назад +2

    ውዶች ታምራላቹ 👌 ፈቃዳቹ ከሆነ ወደ ወራቤ ብትመጡልን በደስታ "የምጠብኝ" ብለን እንቀበላቹሃለን አላህ ይጠብቃቹ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 4 года назад +27

    እንዲ ዘናማለት እያለ ቄሮ የሰው ቤትማፍረስ ቤትማቃጠል ሰውመግደል

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад

      Eko Tekekel 💚💚💚💕❤❤💛💛💛

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
      ruclips.net/video/gt7FwgZqBpo/видео.html

    • @Tube-kr2nh
      @Tube-kr2nh 4 года назад

      ሰብስክራይብ አድረገኝ

  • @udhd1940
    @udhd1940 4 года назад +4

    ሌላ ቀን በኔ ወጭ ምርጦች ኣሁን ዳይ ወደ ቀድሞ ሂወታቹው😍😍

  • @hlimafeker5556
    @hlimafeker5556 4 года назад +1

    ኡፍ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው እኔም እንሻላህ በላህ ፈቃድ ካገሬ ስገባ ለመጀመሪያ የምዝናናበት ቦታ ያርግልሽ በሉኝ

  • @user-hh9ro8gn2f
    @user-hh9ro8gn2f 4 года назад +15

    እስካሁ ገላችን መችታጠብን አለ ነቢሎ

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
      ruclips.net/video/gt7FwgZqBpo/видео.html

    • @mimidibrye7427
      @mimidibrye7427 4 года назад +1

      ክክክክ

  • @lailalaila5122
    @lailalaila5122 4 года назад

    እህህህ ነቢሎ ጠፋችሁ በሰላም ነው ???ያምራል የምር።

  • @martaadane7783
    @martaadane7783 4 года назад

    Aboo yedezelij bemehonee kuratee bitayuuu ❤❤❤❤ bishoftu selamish yibza kifushin alisma

  • @nurasemuti3321
    @nurasemuti3321 4 года назад +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ጊዜ ነው ያሳለፋቹት ነቡዬ ደስ ትላላቹ

  • @فاطيمةالشريف
    @فاطيمةالشريف 2 года назад

    በጣምነዉ የምወዳቹህ ሁላቹሁንም በአላህ ይሁነብኝ ደሞ በተለይ አብዱየን ግን የመጀመራየ ፍቅርኛየ ስሙአብዱ ነበረ እሱን ደሞ በወደዱኩት ደሞ ጠላሁት ታዳ አብዱየሚባል ስም ጠላሁ ግን ሁሉም አዲ አረለም ያዉ እንደምወዲህ እወቅልኝ ሁብህ።።።።።።።

  • @foziafoziafozia8836
    @foziafoziafozia8836 4 года назад

    Betame tameralachu😍 tuuutuuu nebilo chigr yelewum le ande saminte feta bel wechiwu bene new 😋🤣

  • @richuaddisu7300
    @richuaddisu7300 4 года назад

    Siwedachu eko mekidiyee nebilayee abelayee abidiyee natuyee hani nurulign widddd♥️♥️♥️♥️

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      እናመሰግናለን 🙏

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 4 года назад +2

    hagre nafkote tiztye 😭❤🇪🇹🇪yemachachu maroche🇹

  • @rebkarebka9326
    @rebkarebka9326 4 года назад +1

    Nebila feta new eko mtaregegn Abeln selam belilign

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +1

      እራስሽ በይው እንጂ
      ruclips.net/channel/UCL5PsXWsrhIP7-Jc1FMGRHw

  • @ፋጡማሁሴን-መ8ጰ
    @ፋጡማሁሴን-መ8ጰ 2 года назад

    ወይኔ ነቢል ዝም ብለህ ብለህ አ ስትል ጀዋሉን ከእጀ አስረግፈህኝ ነበር በድንጋጤ

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 4 года назад

    ምነው በቅንንት ኢትዮ ሰመጣ እጦጦ የሚወሰደኝ መቅዲ አብዲ ወይሰ ነቢል በኔ ምርጫ አብዲ ቢሆንልኝ ደሰ ይለኛል😊የምር መቅዲየ ሰወድሸ እኮ

  • @ገነትወለተገወርጊስ
    @ገነትወለተገወርጊስ 3 года назад +1

    በጣም ነው እምወዳችሁ እኔም ከስደት መልስ ባሌጋ ኩርፍቱ እምሔድ ያርገኝ

  • @fatmaali5386
    @fatmaali5386 4 года назад +6

    ነቢሎ ይመቻችሁ

  • @mekedashaile247
    @mekedashaile247 4 года назад

    Betam ds metlu nachu betam nwe mwedachwe endzi aynte friendship ayche alakme egziabre ytbkachu

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 года назад +8

    የኔ ውዳች እንደው ስወዳችሁ በተለይ ምቅድ እና ነብላ ውስጠ ናችሁ በዛ ላይ ፍቅራችሁ ያስቀናል ውድድድድ በጣም 👍👍

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +1

      እናመሠግናለን 🙏

  • @luwamabraham5417
    @luwamabraham5417 4 года назад

    Nebilu I really enjoy your videos ❤️😄 demo fikrachu yaskenal

  • @user-ps1zy2jb4v
    @user-ps1zy2jb4v 4 года назад +3

    ደሞ ተመችቷችኋል ሁሌም ይመቻቹ😘😘

  • @h.j8360
    @h.j8360 4 года назад +5

    ተዉ ሀያ አሥተምሩን ነቢል ታበዛዋለህ

  • @marakeethiopia2823
    @marakeethiopia2823 4 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @onelove4913
    @onelove4913 4 года назад +7

    በጣም ደስ ትለልቹ እግዚአብሔር አያለላቹ

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 4 года назад +4

    ሰላም የማዳም ቅመሞች ሂክሙን የምትሉ ላይክ ግጩኝ ከግድግዳ የተጋጫቹ የላ ያበናት

  • @oliyadgosaye7121
    @oliyadgosaye7121 4 года назад +1

    hheeellooo Nebilo kesent gize bewala bk alk beselam nw yetefahew

  • @najuumer5535
    @najuumer5535 4 года назад

    Wow betam teskanalachu yemir fekr nachu setamru abo yemachachu ahylayachu weddd nwu meharagachu❤🙏

  • @ሀበሻሀበሻ-ወ9ፐ
    @ሀበሻሀበሻ-ወ9ፐ 4 года назад +1

    መቅዲ ግን ምንሼ ነው ጎብጠሻል መስቀያውን አላወለቅሽውም እንዴ

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 4 года назад +2

    oh yeah am so happy for you guys what fun day.

  • @mekiyatube3034
    @mekiyatube3034 4 года назад +2

    Neba Mn Ale Ethiopian Endenante Yalewun Bca Baferaci Allah Ytebkacihu

  • @ቆንጅየጌታልጅ
    @ቆንጅየጌታልጅ 4 года назад +1

    በጣም ደስ ትላለች አይለያችሁ 😘😘

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 года назад

    ታድላችሁ ንፁህ አየር በቀል ምነኛ መታደል ነው እኔ ባረብ ኩሽና ተቀቀልሁ ከሀገሬ ስመጣ ገነት የምገባ ይመስለኝ ነበረ

  • @albadr666
    @albadr666 4 года назад

    ውይ ፈታ ነው እምታረገን ነቢሎ መቅድየ ውድድ

  • @FatiyaYasin-hz8ft
    @FatiyaYasin-hz8ft 3 месяца назад

    በጣም ነው ምወዳቹ ማሻአላሀ

  • @eyerusnigus1671
    @eyerusnigus1671 4 года назад

    ውይ ነቢል ገላችንን ታጥበን አናቅም አላላም ክክክክ

  • @werka9274
    @werka9274 3 года назад +4

    መቅዲዬ የኔ ውብብ

  • @madenamadena8603
    @madenamadena8603 4 года назад +1

    ሴቶች ሁለት ወንዶች ሰባት😂

  • @nasir2290
    @nasir2290 4 года назад +2

    ወይኔ ስወዳችሁ መታደል ነወ መልካም ጉዋደኛ አላህ ሲሳጥ

  • @abigiyagetachew4705
    @abigiyagetachew4705 2 года назад

    ፍቅራቹ ደስ ይላል ግን በመሀል ምታስገቡትን የባለጌ ቃል አቁሙ ደስ አይልም

  • @dinatesfaye1360
    @dinatesfaye1360 3 года назад

    Des tlalachu ayleyachu metewawek gn efelgalehu i love u nebil and meklit and meklit i love uuuuu ❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 года назад

    Enkan be Dehna metachu Maroch betam tefatachu neber be RUclips telo telo video lkeku 100k subscrib endtdersu Eshi Maroch 😍😍😍

  • @ruhamahteshome2563
    @ruhamahteshome2563 4 года назад

    Abel gn yesakh mench mndnw?😒 ...always excited 😃

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 4 года назад +1

    አረ ነቢሎ እንዲህ ከሚያስጠላህ አለመሄድ ነዋ አቤላ በሩጫዉ ባይሳካለት በፈገግታዉ ይሳካለት እንጂ ተዉት

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    ማሸአለ ከዘረኝናት የፀዳ ቤት ረዝም ኢድሜ የኔ ኢብዶች ስወደቹ

  • @fa4r269
    @fa4r269 4 года назад +4

    Ewii setamru ❤👈

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 года назад +1

    ምርጥዬ ስብስብ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጓቸው

  • @nebilteach1915
    @nebilteach1915 3 года назад +2

    ምርጥዮች

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 года назад +9

    ይሄ ፅሁፍ የምታነቡ ሁላ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @alemnesh7343
    @alemnesh7343 4 года назад +1

    Maroch betam des yimil nebare. Nabil gin lemindinaw vidio satisera yikuyehawu. Endet ende nebiren. Bitayuu.tolo tol sira. Ilove you wudoche💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💙💜💙💜💜💜💜💜💜💙💜💜💜💜💙💜💙💜💙💜💙💜💜💛💜💙💛💜💙💛💜💙💛💜💙💛💙💛💜💙💛💛💜💛💛💛💛💛💜💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💜💜💜💜💜💜💛💛💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💛💜💛💜💛💜💛💜💛💛💜💛💜💛💜💛💛💜💙💛💜💙💛💜💙💛💜💙💚💚💚💚💚💚💚💙💛💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙💙💙💙💛💛💛

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +1

      እናመሠግናለን 🙏

  • @NoName-yc7tj
    @NoName-yc7tj 4 года назад +2

    Betam tamralachu gn Abela yemecheresha new fegegtaw yemimechegn Abela hulem saklgn ymechk yarada lj

  • @ጀሚዩቱብ
    @ጀሚዩቱብ 4 года назад +1

    ለሁለት ሰዉ 3 ቀን ሰት ያስፈልጋል በስቸኩይ መልስ ለማንኝዉም መሸአላ ፈገጋታህ ደስይላል

  • @leilanasr6827
    @leilanasr6827 4 года назад +1

    የምር ደሥ ትላላቹ አይለያቹ

  • @trezanegasi3047
    @trezanegasi3047 3 года назад

    Wow I love those people I really like if you are enjoying so