ዳጣ እንደዚ ያቃጥላል ለካ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 714

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  4 года назад +117

    ቪድዮውን ስለተመለከታችሁ እናመሠግናለን 🙏
    የሰራናቸው ቪድዮዎች INSTAGRAM ላይ አሉ ✌ instagram.com/nebilnur/

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 4 года назад +3

      የእኔ መልዕክት ሁሌም ቪድዮ ልቀቁልን ሱስ ሆናችሁብኛል❤️❤️❤️

    • @fatumabintibrahim442
      @fatumabintibrahim442 4 года назад

      እወዳችሆለሁ ግን ምንድነው ስራቹሁ ንገሩኝ አርቲስቶች ናቹሁ ንገሩኝ

    • @imranshamil6774
      @imranshamil6774 4 года назад

      nebilee koylgn,the azgest person ever😉

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 4 года назад

      @@fatumabintibrahim442 አይደሉም ዩቱዩበሮች ናቸው

    • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ
      @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ 4 года назад

      ያችኛዋ ሴት ናት ደስ የምትለኝ ይቺ ፈረስ ነዉ የምትመስለዉ

  • @jemmaroseparreno727
    @jemmaroseparreno727 4 года назад +88

    ወይ መታደል ሁሌም መሳቅ በዘር በሀይማኖት ያልተለያያችሁ እኔ አንድምቀን ከልቤ ስቄ አላውቅም ይህው በስውሀገር በአርብሀገር ስንት አመቴ እስቃያለሁ አይ የስውሀገር አይ የስውቤት በዛላይ የሰውየው የሴትየዋ የልጆቹ ጩኸት ሰለቼኝ ምንአለ በሀገሬ ቆሎበልቼ ባድር

  • @hawimohammed9065
    @hawimohammed9065 4 года назад +20

    The fact that everything is real and not staged is what makes me happy.

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 года назад +8

    በጣም ነው ምታምሩት የድሮ የኢትዮጵያዊነት መንፍስ ከዘረኝነት ነጻ

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 4 года назад +28

    ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ሁላቹም ታምራላችሁ 💚💛❤😍👍

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 года назад +11

    እዉነተኛ ኢትዩጵያን እናንተን አየዉ እዉነት በጣም ስዉዳቹ ፍቅርችሁን ይጨምርላቹ አይለያቹ

  • @ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ
    @ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ 4 года назад +5

    አላህዋየ አንተ ሂዲያውን ወፍቀን ድኒያ በላሽ ናትና ለዘላለም ቤታችን እምንሰንቅ አዲርገን

  • @mesfinamde7853
    @mesfinamde7853 4 года назад

    በሆነ አጋጣሚ ማየት ከምፈልጋቸው ሰዋች አንዱ ፎቶ አንሺው እዮኤልን በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ምርጥ ልጅ

  • @zamzamzzz6015
    @zamzamzzz6015 4 года назад +15

    መክሊትዬ በጣም ትመችኛለሽ አቤል እና ናቲም💕💕ሌሎቻቹም ፍ💖ር ናቹ😘😘

  • @hiwilal9359
    @hiwilal9359 4 года назад +5

    I love meklit😍😍😍her smile also👌👌👌👌🙌🙌🙌abo zm blesh saki

  • @zebibaasani7131
    @zebibaasani7131 4 года назад +4

    እናንተ ሰዎች መሳቅ ሳልፈልግ ነዉ ምታስቁኝ 😂😂😂 much love from London 👏🙏🙏

  • @elsawolde9063
    @elsawolde9063 4 года назад +1

    እብድ የሆናችሁ ሰዎች በጣም ደስ ትላላች ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁ

  • @kidestgizaw9215
    @kidestgizaw9215 2 года назад

    ሁሉም ጓደኛሞች እደናተ በሆኑ ፍቅራችውን ያዝልቅላችው በጣም ነው የምታምሩት

  • @tigestteshome8653
    @tigestteshome8653 4 года назад +7

    በእናተ ውስጥ አገሬን አያታለሁ የምር በጣም የምወዳችሁ ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 года назад +43

    መክሊታ😍 ሁላችሁም👌

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 3 года назад +2

    I came across your channel last night and im already addicted

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    በፍቅር ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ሁሌም ይለምልም ስታምሩ ሰውነታችሁ ነው የምነደው እረ ጨጋራችሁን በህግ አምላክ እናንተ ለበላችሁት እኔ ሰጋሁኝ

  • @Ezza572
    @Ezza572 4 года назад +9

    በጣም ደስ ትላላቹ Videoእናተብቻ ስሩ ውድድድድድድ ነው የማድርጋቹ

  • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
    @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 4 года назад

    ታድላቹህ ማሻ አላህ ሁሌም አይለያቹህ ግሩፓቹህ ደስ ይለኛል

  • @zinetbintosman5942
    @zinetbintosman5942 4 года назад +1

    ወይኔ ደስ ስትሉ ጥያቄ የምትጠይቀው ልጅ ደስ ትለኛለች ቅልል ያለች ቆንጆ ፀባይሽ ሸጋ አንች ሸጋ አትቆራመጅም አትኮሪ እናት ነሽ የኔ ውድ አከብርሻለሁ ሀሊ ነኝ

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE 4 года назад +173

    ኡፍፍፍ እኔስ ሀገሬ እደናተ ግሩፕ ነፃነት ናፈቀኝ በላክ እምትስማሙ

    • @سيلاماويتشالا
      @سيلاماويتشالا 4 года назад +1

      Enem beeeeeeetam enesun bayew kuter hulem lebe yisekelal😢😢

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE 4 года назад

      سيلاماويت شالا ayzoshi. Yeneht. Yalfal. Enat. Subscribe adergig

    • @ዝናብጓልትግራይ
      @ዝናብጓልትግራይ 4 года назад +2

      እኔም ላይፌ በጣም ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE 4 года назад +1

      ዝናብ ዜድ ኪያ በጣም

    • @ዝናብጓልትግራይ
      @ዝናብጓልትግራይ 4 года назад +1

      @@BABOTUBE ለሁሉም ግዜ ኣለው ኣደል የሚባለው ኣይዞን ሁሉም በግዜው መልካም ይሆናል

  • @Tube-ly3ys
    @Tube-ly3ys 4 года назад +2

    ዋው ሙሹሮቹም አምሮባቸዋል ነብል ጋር የዋለ ሁሉ አብደው ነው የሚገቡት አቤት አተልጂ እቤትም እደካሜራው ትሆን kkkkkkkk

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 года назад +8

    እናንተ ልጆች በቃ ሱስ ሆናችሁብኝኮ የምር ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Nia-hn2fj
    @Nia-hn2fj 4 года назад +8

    Y’all are literally friend ship goals fr

  • @Asenchamola
    @Asenchamola 4 года назад +2

    You guys are amazing just keep going! ena demo meklitye sitski beka gidl new mtaregign hulgize sakilegn enate, love you hulachunm

  • @aldhaheri5094
    @aldhaheri5094 3 года назад +1

    ውይ ስታስቀኑ ፍቅራችሁ እያደገ ይሂድ አይለያችሁ😍

  • @mekdesbuzuwork9650
    @mekdesbuzuwork9650 4 года назад +12

    ye natty reaction 😂
    I love your friendship guys keep shining ✨

  • @aminaessa3861
    @aminaessa3861 3 года назад +16

    የኔ ዉዶች ለሳቅ ሚከፈል ቢሆን
    ኖሮ አሰብኩት
    ብሬን ጨርሼ ቀሚሴን ሽጬ
    ነበር ምስቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
    @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 года назад +7

    ሥታምሩ እግዚያብሔር ፍቅራችሑን ያብዛዉ እሥኪዉት እደት ደሥ እደምንል ሥንዋደደ

    • @susueslamnewhiwete6540
      @susueslamnewhiwete6540 4 года назад

      snwadedi betam des ylal yenornbet yadegnbet bemidiya lay demo enbalalen yasaznal

  • @genet6181
    @genet6181 4 года назад +4

    እናተልጆች እደተከታታይ ድራማ ነው ምጠብቃቹ ስወዳቹ መቅዲ ስወድሽ

  • @ሰአዲነኝስደተኛዋ-ሠ4ጠ

    ኡፍፍፍፍ ወላሂ ስወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ ነባዬ 😍😍😍

  • @lidya2663
    @lidya2663 4 года назад +9

    አቤላን ስወደውውውው በተረፍ ግን ሁላችሁንምም ውድድድድ

  • @albadr666
    @albadr666 4 года назад +3

    ወይ ነቢሎ ሰወዳችሁ እኳ እነተ ማለት ለኔ የደስታ ምንጨ ነችሀ ሁሌ ስሩ ቨዲዮ

  • @ሐረገወይንአሰፋ
    @ሐረገወይንአሰፋ 3 года назад

    በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ሴቶችዬ ግን እምብርታችሁን ሸፍኑ

  • @samsuae3230
    @samsuae3230 4 года назад

    Koye ene enedaze
    Zane yemelebate Kane
    Yenore yune ka madame bete
    Woteche yaha Kane nafakagne
    Dese telalachu💟💟💟

  • @suadsultanaman6127
    @suadsultanaman6127 4 года назад +1

    Weyne gude you guys are so funny mulu video sesek nber benateh nbil hule lekek😂😂👌👌👌👌

  • @konjososo6040
    @konjososo6040 3 года назад

    Getan bexam new mawadachu huluchum fatane mataraguny fiqre yisaxachi hulem nuralin ❤❤❤❤

  • @ahmed-sg8ns
    @ahmed-sg8ns 3 года назад

    ነቢል ኣድክም,መክሊት ደስተ.መቅዲ ኣዝግ,ኣብዱ ቦቆሎ ,መላጣው ኣባባ,ማነህ የመጨረሻው ገንፎ ክክክክ ....ትናፍቁኛላችሁ

  • @kamssj
    @kamssj 4 года назад +3

    My best youtubers! You gus are amazing

  • @amanuel8480
    @amanuel8480 4 года назад +1

    5:37-40 nebila ebd nesh belelegn haaaaa

  • @yuserahabeshawit9965
    @yuserahabeshawit9965 4 года назад +1

    ነባዬ እንኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ እኮ አብዱ ግን በጣም የወደድኩክ ኖ

  • @bekibereketelias2773
    @bekibereketelias2773 3 года назад

    Nebil Endezi Ayinet fit Ayiche Alakim Alelem 😀😀😀yimachachihu❤❤❤❤❤

  • @ametube6495
    @ametube6495 4 года назад +7

    ስወዳችሁ ሁሌ በጉጉት ነው እም ጠብቀው ቪድወ እስትለቁ ምርጥ ጎደኛሞች

  • @SelamBhabar
    @SelamBhabar 4 года назад +1

    በጣም ነው ምወዳቹው እህታቹው ከ ኤርትራ እህትህ በጣም ነው ምወዳት ቆንጆ ነገር ናት ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @habesha-wit1550
    @habesha-wit1550 4 года назад +5

    You guys are living your life❤

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 3 года назад

    በጣም ታምራላችሁ አፍፍፍፍፍፍፍ አገሬ ናፈቀኝ

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 3 года назад +1

    ወይኔ ታድላችሁ ሁልየ ፉታ እዳላችሁ ነቢል ስወድህ ባጠቃላይ ሁላችሁ

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 года назад

    ሰላማቹ፣ይህብዛ ደስ፣ትላላቹ

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 года назад

    Abet sewdahew eko befkerrr😍😍😍 grouphewn bekleklew das yeleg nbera😁😁😍😍😍😍❤

  • @ugfttiti3848
    @ugfttiti3848 2 года назад

    አየ መክሊት ሁሉ ግዜ ሳቅ😍😍

  • @babene6480
    @babene6480 4 года назад +2

    Such a captivating group .....fun and hustler at the same time ...yemechachu

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад +1

      Thank you 🙌🙏

  • @meronasefa3728
    @meronasefa3728 4 года назад +4

    ስብስባቹ ያምራል ኢትዮጲያዊነት እንዲነዉ ትመቹኛላቹ 😘

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад

    የምር በጣም አድክሞች ናቹ ደስ እሚል ጀማ💝💝💝

  • @geni1393
    @geni1393 3 года назад

    Nabilo yanten group hulachewunm betam nw mewadechuuuuuu yene wudoch enem kanantega mekalakel betam megnote nw betam nw metaskenugn

  • @tafachiyoutube7410
    @tafachiyoutube7410 4 года назад +136

    አቦ የ/ትቤት ላይፌን አሥታወሣቺሁኝ እፍ😢😢 እሥቲ እደኔ ትዝታ ያለበት ላክ አድርጉኝ

    • @tibeyenhailegiyorgis7020
      @tibeyenhailegiyorgis7020 4 года назад

      Salayachaw adera alawekem thank you batan naw Ethiopian yalut youtuber yammachu batam yameralu yethiopian life yastawsnal 🥰🥰😭😂😂

    • @tafachiyoutube7410
      @tafachiyoutube7410 4 года назад

      @@tibeyenhailegiyorgis7020 እኔ እራሡ ኢቶወቺን በፍቅር ነዉ እማያቸዉ እፍ ብቻ ያምራሉ እኛ ምበትዝታ እየተፅናናን መኖርነዉ ሥደት እሥከሚፋታን

    • @kaliscofield7109
      @kaliscofield7109 4 года назад

      Natisha gn bezi tsimu ye tigregna zefagn bihon yawatawal

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад

      ነብሊ ያሥቀኛል

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад

      በጣም ደሥ አለኝ

  • @hayumtube5277
    @hayumtube5277 4 года назад

    እዉነት በጣም ታስቀናላችሁ ቲንሾን ኢትዮጵያ ነዉ ያየሁአት በናተዉስጥ I Love You bays😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mahmudsisay5472
    @mahmudsisay5472 2 года назад +1

    ነቢሎ ተለያለህ በርታልን

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 4 года назад

    Wallahi ahun gena des yemil Ethiopian real life friendship ,

  • @umuneg
    @umuneg 3 года назад +1

    ማነው እደኔ አብዱ የሚያሳዝነው

  • @sarwarrone3438
    @sarwarrone3438 3 года назад

    ተናፋቂዎች ደስ ስትሉ ሱስናቺ ፈጣር አይለያቹ

  • @momenadawude1207
    @momenadawude1207 4 года назад +9

    ውይይ ድስ ስትሉ እውነታ በጉጉት ነው መጥብቃቹሁ

  • @mekdeskinfe6138
    @mekdeskinfe6138 4 года назад +1

    ሱስ ሆናችሁብኝ 😂😂😂😂እኮ ትንሿ ኢትዮጵያ እናንተ ዉስጥ😍😍😍

  • @biniyamsolomon488
    @biniyamsolomon488 3 года назад

    you are funiest group keep up you guys I rejoined your video always thanks alot I sow it really ETHIOPIA culture and social life.

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +1

    የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣችሁልኝ አቤት እዴት ደስ እደምትሉ እኮ ማሻአላህ ብዬላችዋለው በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ አላህ አይለያቹ

  • @selamawitchaka
    @selamawitchaka 4 года назад

    ውይ ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ።ጓደኞቼን እንድናፍቅ አደረጋችሁኝ።እወዳችዋለሁ😘😘😘😘😘

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 4 года назад

    አብዱዛራቅ አላለም አብዱማ ተረፍክ 😂😂ውይ ልጁ እኮ ከለሩእሳት ከለር ሆነባንዴ ምስኪን

  • @merkatotube3447
    @merkatotube3447 4 года назад

    በጣም ነው ምታምሩት አይለያቹ ጀለሶቼ

  • @ዙፊየመድሂንኣለምልጅነኝ

    መክሊትየ የኔ ውድ ሰወዳት ሳቅዋ ውሰጤ ነው

  • @haymanotyohannes7963
    @haymanotyohannes7963 3 года назад

    Best team and video, never take time to watch any thing until this time.

  • @selomefikiru7547
    @selomefikiru7547 4 года назад

    ነቢል በየቀኑ video ብትለቅ so happy

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 3 года назад

    ማሻ አላህ ሁላችም ደሰ ሰትሉ

  • @juditsigabu333
    @juditsigabu333 3 года назад +2

    It's a blessing I want these kinda friends btw
    I usually don't get along with ppl at my age.

  • @teshfl2015
    @teshfl2015 4 года назад

    Abate vlog ante bcha sra enaten❤❤ youtuber blo zm nw lelaw...betam techelaleh bka hulem endemlish😉❤❤

  • @zedleerasd3825
    @zedleerasd3825 4 года назад

    ወይኔ በእግዚአብሄር እዴት ደሥ እንደምትሉኝ በሥመአም አይያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @tihitnaalemayehu9011
    @tihitnaalemayehu9011 4 года назад +4

    Mekdi ,Abel Ena meklit 💖💖💖

  • @fenetkasahun640
    @fenetkasahun640 4 года назад +1

    የመቅዲን ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ ልይ🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 года назад

    Betam zena adragachune,ba ewunet des telalachu egizabher yexabeqachu, ayelaychu, selamachu yebeza

  • @genet6181
    @genet6181 4 года назад +9

    መክሊት ሳቅሽ ውስጤነው

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад

      መክሊት ምነው የኒማር ያቃጥላል

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад

      ወይ በሣቅ ልሙት ነው

  • @kedijangus1271
    @kedijangus1271 3 года назад

    ሄሄሄሄሄሄሎ ያጀማአ❤❤

  • @halemayasfe8232
    @halemayasfe8232 4 года назад +1

    እኮን ደህነ መጣህ መጣችሁ ነቢል በቃ ሱሴ ሁነችሁ🙈

  • @munerafedlu4316
    @munerafedlu4316 4 года назад

    ቦታው በጣም ያምራል ጠቁሙን እስኪ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +1

    😂😂😂😂😂ወይኔ ናቲ

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 года назад +4

    Welcome Nebilo ሄሎሎሎውውው የዛሬ ሰላምታ መጨረሻ ነው እንዴ በጣም ታምራላቹሁ

  • @meaziyenatwa7369
    @meaziyenatwa7369 4 года назад

    Zena feta yemiyareg video new nebilo tnxs ❤yebela neger gin 🤔🤔😁

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад

    😂😂ውይ ግን ናቲ ዳጣውን መሰለ ሀሀሀሀ አሳዘነኝ

  • @aberasara2466
    @aberasara2466 4 года назад

    Kkkkkk batm dase yamet elhut gn ewdchalw I love so much 😍🇭🇲🇪🇹💕👆💓💪😍

  • @ethiopeaetio3090
    @ethiopeaetio3090 4 года назад

    Ethiopia 🇪🇹 n enate lay mayet yichalale fekerachihu yibeza ewnet betammm new emiwodachi masheallah beyalhu

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 года назад

      እናመሰግናለን 🙏

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 года назад

    Betam new Dess mtlu Egzabher fkrachu ahunm abzto ystachu 😍❤️😍❤️❤️❤️😍❤️💋😍❤️🙏🙏

  • @yaallahbariyayaallahbariya885
    @yaallahbariyayaallahbariya885 4 года назад

    Mashaallah Setamru be Allah 😍😍😍

  • @tube703
    @tube703 4 года назад

    ወላሂ እንዴ ዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ ማሻ አላህ ታዝናናላችሁ

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад

    ዉይ ፍቅራችሁ ሲያስቀና አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤️❤️❤️

  • @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
    @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ 4 года назад +3

    ሁላቺሁንም እወዳቺኋለሁ😍መቅዲዬ ትለያለሽ😘😘😘

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    አብዱ ዛራቅ አላለም እደባለፈይቱ ጋዜጠኛ ሀሀሀሀ ነቢል አተ ተኮለኛ ፊቱ ተቀየረ ልጂ ክፎወች ሀሀሀሀ

  • @zeryashaathyobia6934
    @zeryashaathyobia6934 2 года назад

    አብድዬፊቱ የሆነአሳዛኝነገረነዉ

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 4 года назад

    ሥታምሩ አይለያቹ

  • @andromedacassiopiea
    @andromedacassiopiea 4 года назад

    I really love the way u make them 2 eat that thing😅😅🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @metugorga857
    @metugorga857 3 года назад

    ሥታምሩ

  • @susums1376
    @susums1376 4 года назад

    በጣም ነው ምወዳቹ ሁላቹንም አይለያቹ😍😘😘

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 года назад

    ምርጦች ልዩ ናችሁ እኮ ይመቻችሁ👍👍

  • @jerryabebe3185
    @jerryabebe3185 4 года назад

    Ke Abdu gar video sisera hulem esu lay camera behona des yilngal miknatum fonkaye new 😘