"በየት በኩል ልተኛ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ (Beyet Bekul Litegna New Ethiopian Dirama) 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 426

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Год назад +48

    የታደሠን የውሸት መጨረሻ ማየት የናፈቃችሁ👍👍👍

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +68

    አላህ የታመሙትን ያሽራቸው የተራቆቱትን ያልብሳቸው የተቸገርትን ይስጣቸው የታሠሩትን ያሥፈታቸው በሰውሀገር የሚሠቃዩትንእህቶወንድሞቻችንን በሰላምለሀገራቸው ያብቃቸው ሀገራችንንሰላምያድርግልን ስደትበቃችሁ ይበለንንን😢😢😢አሚንንንንንን

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Год назад +95

    ማኛዎች መጡ መጡ መጡ..... ሀይሌ ነፃ የሚወጣበት ግዜ ደረሰ አያ ታዴ የሴቶች ድሮን ጉድህ ፈላ😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Год назад +32

    ማንን ብዬ ማንን ሳላደንቅ ልለፍ ይህ ሁሉ ታሪክ በኛ ሰፈር የተሰራ ነው ተባረኩ❤❤❤❤

  • @abelbekele5893
    @abelbekele5893 Год назад +67

    ኧረ በሳምንት 2ቴ እንኳን አርጉልን ልባችን ተንጠለጠለ😍

    • @adenalene6777
      @adenalene6777 Год назад +3

      መጠበቅ ሰለቸን እኮ ቢያንስ በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን

    • @add9654
      @add9654 Год назад

      ​@@adenalene6777እኮ ኡፍፍፍፍ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Год назад

      ይህንን ሰላውዲይ እግሩን መስበር ነበር

    • @azebtefara240
      @azebtefara240 Год назад

      አይገባቸዉም

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda Год назад +13

    ተዋናይን ለረጅም ጊዜ ተከታትያለሁ ባህሌንና ማንነቴን በደንብ እንዳውቀው እንደኮራበት አድርጋችሁኛል። በእጅጉ ክብር ይገባችኋል ። ይሄንን የምታነቡ ባህላችሁን የምትወዱ ተከተሉኝ

  • @AIAHWE8065
    @AIAHWE8065 Год назад +15

    የኔ እናት አበጀሽ ስታውቂበት❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +12

    ተመስገን ሀይሌ ነፃ ወጣ ታዴ ምን ይውጥ ይሆን 😂😂😂😂😂😂ሀገራችሁ ሲያምር ቅጠላ ቅጠሉ በየመንገዱ👌❤💞

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Год назад +18

    ሀይሌና ወንድሙ ሲገናኙ የእዉነት ደስ አለኝ 😢 ድራማ ሳይሆን የእዉነት መሰለኝ😂

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Год назад +7

    ውይ የታዴና የሱባለው አይነት ሰዎች ከምድራችን ያጥፋችሁ በገሃዱ አለም ያለውን እውነታ በናንተ አይተናል እንዴት ያማል ሃይልዬ የኔ ምስኪን ወንድም ስወድህ በርታ ወንድሜ መጠጡ ጥሩ አይደለም ትጎዳለህ ብርቁዬ ከስካሩ ነቃህ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ሲያምርባቹ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @user-hana365
    @user-hana365 Год назад +3

    እይ እሱባለው ከሀሉ አለሁ ባይ ነገር አመላላሽ ከእዳንተ ያለ ሰው መጠንቅቅ ነው ያለ። ለማንኛውም ድራማቹህ በእውነት የሚካሀድ ስራ ነው ቦታችሁም ያምራል 👍

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Год назад +18

    አበጀሽዬ ❤
    በ ኢትዮጽያን ችን ትመሰላለች !
    ድንቅ ገፀ ባህሪ ትተውናለች !

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Год назад +12

    እኳን ደህና መጣችሁልኝ ግን በሳምት ሁለትግዚ ብመጡ ጥሩነበር❤❤❤❤

  • @AynalemAsefa-ml8fo
    @AynalemAsefa-ml8fo Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +24

    ብርቁየ ድምቀት ከእናቱ ጋ❤❤😂

  • @meriemehammed2923
    @meriemehammed2923 Год назад +41

    ሆዴ ቆስለ አይ ታደስ መዋርጃህ ደርሷል እውነት ይዘገያል እጂ መውጣቱ አይቀርም 😂 ደግሞ እሱባለው የሚባለው ቀዳዳ ከምር ምርጥ ድራማ ነው ❤❤

    • @gizachewaberaabera-vq5rs
      @gizachewaberaabera-vq5rs Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mariyammariyam720
      @mariyammariyam720 Год назад

      ማርያምን ሱስ ነዉ የሚሆኑብኝ አያታደሠ ጉዱ አያልቅ 🤣🤣🤣

    • @meriemehammed2923
      @meriemehammed2923 Год назад

      @@mariyammariyam720 የታደስ ነገር ቀኑ ደርሷል ምን እደሚል መስማት እደጉዋጋሁ እደ ብና ሱስ ነው የሚሆነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +2

    የሃይሌ ወንድነት እውነታ ማህተብ ደስ አልይልም. አያ ጥላይ ደግም. ትህትነው ትግስቱ እንደት ደስ ይላል

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ

    መግለጽ ያቃተኝ ምርጥ ድራማ ነዉ እምየ ሀገሬ ብዙ የጥበብ ሰዎች አሉሽ እኮ!!በሀይሌ መንገድ ከተጓዝኩ 10 ዓመት ሆነኝ አንድ ቀን እዉነት ይወጣል አርነት ይታወጃል ብየ እሱን ሳይ ራሴን በሱ ዉስጥ አያለሁ እንቁዎቼ ከዚህም በላይ ከፍ በሉልኝ❤!!

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +4

    አበጀሽየ ንግግርሽን ስወደው በጣም እወድሻለሁ ።በጣም ትችይበታለሽ ጎበዝ ጎበዝ ነሽ።።❤❤❤❤❤

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash1385 Год назад +20

    ከምንም በላይ ማደንቀው ደራሲውን ነው ማያልቅበት

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 Год назад +10

    ❤❤❤ተለተሎ ልቀቁ በሳምት ሁለት ጊዜ❤❤❤

  • @Tsionlealem
    @Tsionlealem Год назад +5

    የኔ ናፍቆቶች ተባረኩ እውነት እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃችሁ😂😂ታዴ አንተ ከኃይሌ ጋር ስትሳደድ 6ወር አልሞላህም???ቅቤ ,ጤፍ,ዶሮ ኧረ ስንቱን እየሰረቅህ ስትወስድ ጭራሽ ብርቁ ሌባዋ እያለ ሲጠራት ያንተ ይባስ ሲኖር ፓፓ አበጀሽ የኔ ምስኪን እንደአንቺ አይነቱን ደግ እና እንደ ኃይሌ አይነቱን ታማኝ ያብዛልን ኑሩልን

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Год назад +12

    የመጄመሪያነኝ ማነውእዴኔ በጉጉት የሚጠብቅ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад

      እኔ ግን አሁን ነው ያየሁት

  • @selinacoffee984
    @selinacoffee984 Год назад +16

    ሀሙስ እስኪደርስ ማነው እንደኔ የጎጎው በፈጣሪ የ ታዴን ውርደት ልናይ ነው 😮😂

  • @mememiti2587
    @mememiti2587 Год назад +2

    እዉነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ይላል ያገሬ ሰዉ

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Год назад +11

    የሀይሌ ወንድም እና ታደሰን በጥይት የመታችዉ ቢጋቡ ጥሩ ነገር አይመስላችሁም😁😄😄

    • @tebabe
      @tebabe Год назад

      ይርጋ ነው ስምዋ😂😂😂😂😂

  • @kidist4544
    @kidist4544 Год назад +1

    Abegesh terssh meserat alebet. Beterefe you are my Favorit.

  • @liueliue6206
    @liueliue6206 Год назад +3

    ገና ሳያችሁኮነው ደስ ሚለኝ እነመዋ

  • @meriemehammed2923
    @meriemehammed2923 Год назад +9

    አይ ታደስ የናቱ ልጅ አላለም😂ያባየን ለከክ ወደማየ ለከክ

  • @enat-i5f
    @enat-i5f Год назад +16

    የእናቱ ልጂ አላለም አይ ታደሰ 😂😂

    • @jeri3637
      @jeri3637 Год назад +2

      የኔ አባትም ስናጠፋ እንደዚህ ነው ሚለው 😂😂

    • @ughv4928
      @ughv4928 Год назад +2

      ምን ይበል ብለሽ ነዉ ጨቆታል ሚስጥሩ ሊወጣበት ሆነ መሰል😅😅😅

  • @tagedyzazaw
    @tagedyzazaw Год назад +5

    ወይ አበጀሺ መከራሺ ከያልቅም ደም አሁን ሌላ ነገር ምስኪን ሀይሌ ነጻ ወጣ አሳዝኖኝ ነበር ታደ ጉድህ ፈላ 😅😅😂😂😂😂😂ደሞ ሰወዳችሁ😅

  • @amefke2069
    @amefke2069 Год назад +10

    እውነት መቼም ቢዘገይም ይወጣል እምዋ የዋህ አይዞሽ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +5

    አያ ታደ እና አያ ሀይሌ እውነታው ሲጋለጥ ለማየት የቸኮለ ማናው እደኔ 😅😅😅

  • @kasanesh1232
    @kasanesh1232 Год назад +16

    ሀይሌ ቀን እየወጣለት ታደሰ ደግሞ እየጨለመበት ነዉ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tebabe
      @tebabe Год назад +4

      አላቃትም ብሎ ይሸመጥጣል😅😂

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ Год назад +7

    በሳምንት 3 ልቀቁልን

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +6

    አንደኛነኝ የነእምዋ አፍቃሪዎች የእምዋወንድም አፍቃሪዎች የሀይሌ አፍቃሪዎች የብርቁአፍቃሪዎች የመዳምባጃጆችኑ በታዴሠሥራ እተነቃጠልን እንይ😂😂

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +10

    እሰይ ጀግናይት መጣችልን የታደሰ መዳኒት 👍👍👏
    ንግግሩአን ስወደው ❤
    እሱባለው ግን ልጅቱ ያንተ ናት እንዴ ተቅለበለብህ😀😀😀
    ወይ ብርቁ "እኔም ተቃጥያለሁ" ንገርልን መጠጥ ለሚጠጡት 😀
    አይ አበጀሽ"ችግር ደነሰብኝ "😀😀
    ምስኪን ታደሰ ግን በጥፊ ማለት ነበር እመዋን አቃጠልሀት 😅

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +2

    ታደስ አንተ ወስላታ😂😂 ጉዲህ ሊወጣ ነው
    በጣም ጎበዞች ሁላችሁም ትችላላችሁ🙏🙏
    እሱ ባለው ግን የወሬ ሱስ 😅😅😅😅

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Год назад +12

    ሱሶቼ እንኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aleti4562
    @aleti4562 Год назад +3

    What a wonderful drama. Love you all

  • @ahemdahemd9010
    @ahemdahemd9010 Год назад +9

    በጉት የሚጠበቅ ፍልም ይህ ነዉ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +4

    በሳምንትሁቴ ብትለቁልን አትጠገቡም ወቅቱ የከሥብሰአትስለሆነ አንፈርድባችሁም ውድድድ

  • @zamzam372
    @zamzam372 Год назад +1

    አየ ታደ ጉድህ ፈላ ወሬህ ሁሉ የተገላቢጦ የናቱ ልጂ አላለም ለራሱ እደፈለገ እየሄደ እየተጋደመ ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ ብቻ በጣም ዘና ነው እምታደርጉን😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥀🥀

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    አይይይ. ታዴ እውነቱ ሊወጣልህ ነው ምን ይውጥህ ይሆን አቤት ቅሌት😅😅😅😅ወንድም መከታ ነው ሲባል በምክንያት እኮ ነው የሀይሌ ወንድም❤❤❤

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +6

    እመዋ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤ አበጀሽየ የኔ ውድ❤❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Год назад +1

    ሠላም ሠላም ውዶቸ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ እድሁም ተከታታወች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነቱን ያውርድልን ዋው ምርጥ ተዋናኝ ናችሁኮ በርቱ ጎበዞች ናችሁ በተለይ አበጀሽና ብርቁ አድናቂያችሁነኝ👍👈💐💐

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Год назад +14

    አጭ አደራህን እደሱባለው ያለባል ያርቅላችሁ ሴቶችየ🤲

  • @msara6031
    @msara6031 Год назад +4

    እናንተ እኮ ልዩ ናቹ በአጠቃላይ አድናቂ ነኝ

  • @tmk719
    @tmk719 Год назад +1

    I can’t wait to see the next episode. Please release it soon!

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش Год назад +1

    በጣም ደስሲል መጨረሻው

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ታደስ ምነው ወንድ ወንድ አጫወተው የዛሬ ሳምንት ሽንትህን በቁምህ ነው የምለቀው 😅😅😅

  • @አሐ
    @አሐ Год назад +1

    እንደው እንዲህ በአለም ዙሪያ ሁነን የእናንተን መምጫ ሰአት እየተጠባበቅን ስንወዳችሁ ጭራሽ እመሀል ላይ ማቆም ምን የሚለት ነው በጣም ነው ያሳዘናችሁት ተመልካቹን። አሁንም ከቻላችሁ እንደገና ተሰባስባችሁ ቀጥሉ ማወቅ ያለባችሁ ሁላችሁም ተወዳዳሪ የሌላችሁ ጎበዝ ጎበዝ ታታሪ ቃላት የማይገልጻችሁ ተዋንያኖች ናችሁ እና እባካችሁ እኔ አዲስአበባ መሀል ከተማው ላይ ተወልጄ ያደግኩ ሰው ነኝ በእናንተ ድራማ የገጠር ፍቅር ንውዝ አርጎኝ ስወዳችሁ ስናፍቃችሁ ድንገት መጥፋት😂😂😂

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Год назад

    የታደሰ መዋረጃ ደረሰ ይህ ውርደታም ሃይሌ ሁሉን በሆድህ ጀግና ታማኝ ሰው ነህ እውነቱን ያውጣልህ ❤

  • @muntaham8513
    @muntaham8513 Год назад +4

    ስዓት እየመረጣችሁ ልቀቁ ለምሳሌ ከምሽቱ አንድ ስዓት በኋላ ወይም አንድ ስዓት ላይ ብትለቁት ቸመልካችሁ ይበዛል

  • @rahama5324
    @rahama5324 Год назад +1

    አባቱ ተቃጠልኩ ሲል እኔም ተቃጠልኩ አላለም ብርቁ ኪኪኪኪኪ ምርጤ አዝግ እኮ ነህ ግን

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Год назад

    እባካችሁ ተዋንያኖችን ቃለ መጠይቅ አድርጉና እንደሜን እንደሆኑ እንያቸዉ እባክህ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад

    በእውነት ድንቅ ስራነው የምሩት ት/ት ስጪ ነው ደግሞ ሽሮ ፍትፍት እናቴ ትስራልን ነበር ቃሬያ ነጭ ሽንኩርት ተደርጎ ይጣፍጣል🙏

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Год назад +1

    አበጀሽዬ እደዉ ስወድሽ ምንሽም እደናቴነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @famel9098
    @famel9098 Год назад +3

    የሚገርመኝ ትልቅ ነን የሚሉ የፊልም ካምፓኒዎች ለምን እንደማያሰሯቸው ይገርመኛል። ቢያንስ ቢያንስ እመዋን ቢያሰሯት ። ለነገሩ ጫፏ ላይ ስለማይደርሱ ይፈሯታል። ዝርም አያደርጓት።

    • @Tigstgatchew
      @Tigstgatchew Год назад +1

      አይ እነሱ መች እንደዚህ ይፈልጋሉ መንቃራዎችን ነዉ የሚፈልጉት😅

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад +9

    ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤ኩሉኩም❤❤❤❤❤

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Год назад +5

    የታደሰ ጁታነት እደቀጠለ ነው ሀይሌ እውነታው ሊወጣልህ ነው ልጂቷ መጣች ታደሰ ሲዋረዲ ማየት 😂😂ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ነበር ዋሾ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Год назад +1

      ሥታዘፍነው እውነቱን ያወጣል

    • @YT-yn5ck
      @YT-yn5ck Год назад

      @@tadlaal9123 😁😁😁😁👍👍👍

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +1

    ሀይሌና የአበጀሽ ወንድም ሲያሳዝኑ

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Год назад +3

    😂😂የእናቱ ልጅ አላለም ሆ 😮 አንተ ጠጃም አንተ አይደልህ የምትጠጣ 😂

  • @rahama4778
    @rahama4778 Год назад +1

    ወይ ሀይሌ ያሳዝነኛል ❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +2

    ወነት መቼም አይደበቅም ሐይሌ ነጻ የወጣል

  • @yoelasefa264
    @yoelasefa264 Год назад +1

    ሳምንቱ እየራቀብኝ አስቸገረኝ እንካችሁ ሁለት ግዜ ይሁንለንልን

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Год назад +8

    የሀይሌ እውነት ወጣ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад

    ወይ ታዴ የሴተኞች አርበኛ ጉድህ ሊወጣነ እንደሱ ባለውያለ ሰው ነው ወዳ ወድህ እኛርገ ሀገርንእሚፍጅው እሚያፈርሰው አስተማሪ ነው

  • @ያረብመገዲህንምራኝ

    😂ታደሰ ጉዲህ ፈላ መጣችልህ በሌት ልታስደንስህ መጣች😂😂

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Год назад +1

    😢😢😢ሀይሌ ና ወንድሙ ሲገናኙ የድራማ ሳይሆን የእውነት ነው የመስለኝ እንባየ መጣ ሀይሌ መዎረጃህ ደርሶል አንተ ቀጣፊ የሱ ባለው ውሽት ደግሞ አኡዝቢላ ሀይሌ ሀቅህ ሊወጣልህ ነው ውሽት ትሮጥለች እንጅ እውነትን አትቀድምም ከሃይሌ ወንድም ፍቅር ይዞኛል ውበት ከመልካም አቆም ና ከጀግንነት ጋ ማሻአላህ❤

    • @burjburj8271
      @burjburj8271 Год назад

      እ ሙስሊም አይደለሽ😅😅😅😅

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 Год назад

      @@burjburj8271 ብሆን ምን ችግር አለው?

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Год назад +2

    እልልልልል ሃይሌ ሊወጣ ነው ጀግና ዋው ደስ ሲል ስዎዳችሁ እኮ❤❤

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Год назад +1

    አበጀሽ የኔ እናት በርቱ

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Год назад

    እውነትና ጢስ መውጫ አያጡ እውነቱን ጊዜ ያወጣዋል እንኳን ሀይሌ አንድ ነገር ሳይሆን ወንድሙ ደረሰለት።የኔ አባት ሀገራችን ውስጥ ብዙ የሀይሌ አይነቶች ሀሰትና ሀጺያት ባሠከራት ምድር ለእውነት እየኖሩ ሰሚ በሌለበት ልባቸው እየጤሰ ኑሮን የሚታገሉ ብዙዎች አሉ።እንደ ታዴ አይነት አወደልዳይና ቀጣፊዎችማ የእንትን ግጣሞችንማ እንግዲያ ቂጥ ቂጣቸውን እየነደሉ ከሸኔ ጋር እንዲዋጉ ነበር ማድረግ ዳሩ ምን ዋጋ አለው.......

  • @ዜድነኝየናቷናፋቂ

    ወይኔ አሁን እስከሳምት ልጓጓነው እ ማሻ አላህ የለለነው አላህ ይጨምርላጭሁ ከምንኖረውነው የምትተውኑት

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 Год назад +1

    አያ ታዴ የናቱ ልጅ አላለም😂😂😂😂

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +3

    ታደሰ ጉዱ ሌላዋ ውሽማው መጣችለት ሰፈሩ😂

  • @AimroAlebachew
    @AimroAlebachew Год назад

    ታደሰ አምሮል በቃ ወስኗል

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay Год назад +1

    ዋው ናችሁ ከ❤

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Год назад +3

    እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ቢስ በሳምንት ሁለቴ ይሁን?

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Год назад +1

    ዋውዶችእንኳአንደህናመጣችሁ

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Год назад +5

    እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Год назад +4

    ❤❤እኳን ደህና መጣችሂ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Год назад +3

    ኡኡኡኡኡ ነገር ተበላሸ የሀይልየ እዉነት ወጣ

  • @seblemekonnen6171
    @seblemekonnen6171 Год назад +2

    Tadese ግን መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 Год назад +4

    በጉጉት እምጠብቀው ድራማ 😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 Год назад +7

    የዛሬ ሳምት የታደሰ ሱሪ ሶስት መሆን አለበት😂😂😂😂

  • @user-hana365
    @user-hana365 Год назад +2

    ሀይሌ እኮ ምርጥ ጓደኛ ነው ሚስጢር ሸሻጊ በተቃራኒ ደግሞ ታዴ ካሀጅ ነው 😀👌

  • @gfj5233
    @gfj5233 Год назад +2

    አይታዴ አተ ወሺካታ ልትዋረዳት ነው እውነቷ ልቶጣብህ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Год назад +1

    የአባቱ ልጂ ልጁም ጀመረ

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Год назад +2

    ስጠብቀዉ የነበረዉ ቀን ዛሬ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад

    ወይኔ አብጀየ መከራው ወረደባት አይ ሀይሌ ባለመስቀሉ አይዞህ ሁላችሁም እወዳችሁአለሁ ምነታችሁን ጠበቅ አርጉ ሳለነም የሱነን ነገም ስነድ የሱነን ጉድፈላ ታደሰ ጉድህ መጨረሻው ናፈቀኝ የሚጣናት ክደህ አትቀርም ጉድአለ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Год назад +1

    ታዴ የወንዶቹ ቁና መጣልህ አንተ ዋሾ! አያ ሃይሌ እውነት ይዘገያል እንጅ መች ከቶንስ ይቀራል🤔

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Год назад +3

    ዉህ ታደሰ የውነት እኮ ነው የሚመስለኝ ሁኜ የምቃጠለው ቅጥል በል አንተ ጉዳም መሽኛህ ይደፈን😢

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад +3

    ጉድህ ፈላ ጉድህ ፈላ አያታዴ ጉድህ ፈላ 😂😂😂😂😂

  • @add9654
    @add9654 Год назад

    ወየውውውውስወዳቸው

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed Год назад +6

    😂😂😂😂😂😂😂ታደሰ ጉድህ ሊወጣእየተዳረሰነው ሀይሌም ነጻ መውጫው😢

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 Год назад +1

    ሀይላ ነፃ ወጣ ታደስ ምን ጉድህ ፈላ😂😂😂❤❤❤

  • @bintbaba3632
    @bintbaba3632 Год назад +1

    የመግቢያው ሙዚቃ ብትተውት ጥሩ ነው

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Год назад +5

    ከአብ ጥላይ ፍቅር ያዘኝ መሰለኝ🙈😆😆😄😄❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    እልልልልል መጡልኝ የኔ ቤተሰቡች አሆንማ ቤተሰቡቼ ነዉ ምመስሉኝ የኔ ዉቡች ትወና አደኛ ቀረፃ አደኛ ቡታ መረጣዉ አደኛ ዉበታችሆ አጀኛ ናችሆ አይቼ ሳልጨረስ ነዉ የምኩምተዉ በናንተ ሙሉ እምነት አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘