Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደምን ያሉ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ናቸው እውነተኛ ቀጥተኛ ይህ ትውልድ ዘመናቸውን በሚገባ ለአገርም ለግላቸውም ሰርተው በክብር ያለፉ ታሪክ እማይረሳቸው ባለ ሙሉ ታሪክ ባለቤት ናቸው እጅግ እናመሰግናለን
እጅግ የሚገርም ምስክርነት ነው በተለይ የአባታችን መርሻ ወዳጆ የትንታኔና የማስታወስ ብቃታቸው ያስደምማል አሁን በዚህ እድሜ እንኳን እድሉን ቢያገኙ የመምራት ብቃት ያላቸው ሰው ናቸው ቢያንስ በምክር ቀሪ ዘመኖትን እየወጡ በሚዲያ ያስተምሩን እባኮት
ሰላም!!!?በጣም ማራኪና ድንቅ መዋዕለ ዜናና ትረካ ነበር።እንደነዚህ ያሉትን ባለገድል፣ታላላቅ ሥራ የሠሩትን መዘከር እጅግ ደስ ይላል።አስተዳደጌ ኮልፌ ስለሆነ፣በእኔ አተያይ፣በወቅቱ በፖሊስ ሠራዊት ከነበሩት በቀዳሚነት የማደንቃቸው ጀነራል ነበሩ።በቀጣይነት፣ሌ/ት ጀነራል ለሜሳ በዳሴና ብ/ር ጀነራል ታደሰ ብሩ ናቸው።ይበል የሚያሠኝ ነው።
ጀነራል ፅጌ ዲቡ ትዝ ይለኛል በጣም ልጅ ሆኜ :: አባቴ በጊዜው ትልቅ ነጋዴ ከሚባሉት አንዱ ስለነበር ሰፊ መሬት አአ ውስጥ ስለነበረው ና ትውልድ አመጣጡም ዛሬ ደቡብ ክልል ከሚባለው ስለሆነ መሬቱን ሊነጥቁና ሊጨቁኑት ሲሞክሩ ትዝ ይለኛል:: እንዲያውም በጊዜው የአአ ከንቲባ የነበሩት ዘውዴ ገብረህይወትን ከሶ በግዜው ዳኛ ከነበሩት አፈንጉሥ ሁለቱም ጀነራሉም ከንቲባውም ቅጣት እንደተፈረደባቸው በጣም ትዝ ይለኛል::
በጊዜው የነበረዉ ትልቁ ችግር ህኼዉ ነበር። የመንግስትና የደሃዉን ይዦታ በለስልጣናቱና ባለጊዜ በለሃብቱ የሚያካሃደዉን የመሬት ዝርፊያን ለምቆም ጄኔራል ጽጌ የፖሊስ ሃይሉን ይጠቀሙ ነበር። ሐረርጌም የ3ኛዉ ክፍል ጦር አዣዥና የሐርጌ ግዥ በነበሩበት ጊዜም እንዲሁ። ንጉሠ ነገስቱም በሚጋብ ያዉቁ ነበር። ሰዶችና አገላብጥ፣ ታገኝዋለህ>።
ቴወድሮስ፡ጽጌ፡ዲቡ፡የዛሬ፡70 ዓመት፡በተፈሪ፡መኮንን፡በአዳሪ፡ተማሪነት፡ጓደኛዬ፡ነበር። በጊዜው፡አባቶቻችን፡ለውዷ፡ኢትዮጵያ፡መስዋእት፡ለሆኑ፡ልጆች፡በአባባ፡ጃነሆይ፡ፈቃድ፡ በነጻ፡እንማር፡ነበር። እግዚአብሔር፡ነፍሳቸውን፡ይማር።
የኮሎኔል መርሻ ምስክርነት እጅግ በጣም የመሰጠኝ ምስክርነት ነው : በዚህ እድሜአቸው ጥንቅቅ ባለ እውቀትና አንደበት ያስተላለፋት ምስክርነት የሚገርም ነው : ማና ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ
ደስ የሚል ፕሮግራም😂የኮለኔል መርሻ የአይን ምስክርነት ገልጻ ግሩም ነው!
Good job Ata!!! Redemption time my brother!!
Thank you yene Anbesa ante erase gobez tena gar I Mr. Ayilu
ታሪክ መነገሩ በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ አሁን ላሉት የመንግስት ባለስጣናትና ጀሌዎቻቸው ከገባቸው። ነገር ግን ያለፉቱን የጀግኖቻችንን ታሪክ መናገር ደግ ሆኖ ሳለ በተጨማሪስ በህወት ያሉትን ለሃገር በጀግንነት ተጋድሎ ያረጉትን ታሪካቸውን መናገር ይቆይና በቂ ህክምና እንዲደረግላቸው የመኖር መብቶቻቸው እንዲከበርላቸው ብንናገርላቸውስ። አንድ የጦር አዛዥ ለከፍተኛ ህክምና ወደውጭ ሄዶ እንዳይታከም ተከልክሎ አልጋ ላይ ወድቆ ሲማፀን እንደ ማየትን የመሰለ ምን አሳዛኝ ነገር አለ። እባካችሁ ሰው እንሁን!!
መፅሐፎ፣በጥናት፡በማስረጃ፡የተደገፈ፡ስለሆነ፡በውስጡ፡ብዙ፡ነገሮችን፡የያዘና፡ያቀፈ፡በመሆኑብዙ፡የማላውቃቸውን፡ታሬኮች፡እንዳውቅ፡አድርጎኛል፡በጣም፡እየጠመኝ፡ብጥሞና፡አንብቤ፡ነው፡የጨረስኩት፣በተለይ፡ስለ፡1953 አ፡ም፡መፈንቅለ፡መንግሥት፡ለማወቅ፡የፈለገ፡ሰው፡መፅሐፎን፡በማንበብ፡ግንዛቤ፡መውሰድ፡ይችላል፡ብዬ፡አምናለሁ።
Grew up listening የአያቴን ተረት፣ "የአሜሪካን ዶሮ፣ ወንዝ፣ አትሻገርም ፅጌ፣ ዲቡን፣ ያየ ጡር አይናገርም" but didn't know much about him.
የአሜሪካን ዶሮ፣ ወንዝ፣ አትሻገርም ፅጌ፣ ዲቡን፣ ያየ ጡር አይናገርም ለምን ተባለየብ/ጄ ሬሳ ላይ ተፈፀመ የተባለው ነገር ጋር ይያያዛል?
ፖሊስነትና ወታደርነት የተከበረ ሙያ ነው ክብርም አለኝ የኢትዮጵያ ፖሊስና ወታደር የስራ አጦች እና መሀይቦች ስብስብ ነው የኢትዮጵያም ችግሯ ከዚህ ይመነጫል
ይህ የአስተሳሰብ ቅንጭርናህን ያመለክታል ።
ይህ ትልቅ ታሪክ ነው!
ጀነራል ፅጌ በ1953 መፈንቅለ መንግሥት ላይም ደጋፊዎች ነበሩ
ላደረጉት መልካም ነገር ይመሰገናሉ:: ነገር ግን ላጠፉት ጥፋትም ወቀሳውን መውሰድ አለባቸው::እነሱን አይቶ ነው ደርግም ያለፍርድ ባለስልጣናትን መረሸን የጀመረው::
This is Getachew Reda- Ethiopian Semay. Can you tell us the name of the book?
ስንቱ በወጣበት ቀረ ልጆች ያለአባት አዛውንቶች ያለጡሬ በጣም እሜያስዝን
ቆይ ላንተስ ምን ይስየምልሕ ጀነራል ፅጌ የት ነበሩ 😅😅😅 መንገድ ነው ያልከው ዱርዪ ሑሉ 😂😂😂 ስራ ፈልጉና ግቡ ወገን ከምትዘባርቁ ወይም ሥራ ፍጠሩ ።
ቅሬታ ካለ ባግባቡ መግለፅ በዝምታ መለፍም ጨዋነት ነው መሳደብ ከፍ ያደርጋል ?
ATO DANYEL MENDEN NEW EMETAWERA ANTE ANASEQEME
Ethiopia eigiziyiabher eindekedemow Yimlesilate
እንደምን ያሉ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ናቸው እውነተኛ ቀጥተኛ ይህ ትውልድ ዘመናቸውን በሚገባ ለአገርም ለግላቸውም ሰርተው በክብር ያለፉ ታሪክ እማይረሳቸው ባለ ሙሉ ታሪክ ባለቤት ናቸው እጅግ እናመሰግናለን
እጅግ የሚገርም ምስክርነት ነው በተለይ የአባታችን መርሻ ወዳጆ የትንታኔና የማስታወስ ብቃታቸው ያስደምማል አሁን በዚህ እድሜ እንኳን እድሉን ቢያገኙ የመምራት ብቃት ያላቸው ሰው ናቸው ቢያንስ በምክር ቀሪ ዘመኖትን እየወጡ በሚዲያ ያስተምሩን እባኮት
ሰላም!!!?በጣም ማራኪና ድንቅ መዋዕለ ዜናና ትረካ ነበር።እንደነዚህ ያሉትን ባለገድል፣ታላላቅ ሥራ የሠሩትን መዘከር እጅግ ደስ ይላል።አስተዳደጌ ኮልፌ ስለሆነ፣በእኔ አተያይ፣በወቅቱ በፖሊስ ሠራዊት ከነበሩት በቀዳሚነት የማደንቃቸው ጀነራል ነበሩ።በቀጣይነት፣ሌ/ት ጀነራል ለሜሳ በዳሴና ብ/ር ጀነራል ታደሰ ብሩ ናቸው።ይበል የሚያሠኝ ነው።
ጀነራል ፅጌ ዲቡ ትዝ ይለኛል በጣም ልጅ ሆኜ :: አባቴ በጊዜው ትልቅ ነጋዴ ከሚባሉት አንዱ ስለነበር ሰፊ መሬት አአ ውስጥ ስለነበረው ና ትውልድ አመጣጡም ዛሬ ደቡብ ክልል ከሚባለው ስለሆነ መሬቱን ሊነጥቁና ሊጨቁኑት ሲሞክሩ ትዝ ይለኛል:: እንዲያውም በጊዜው የአአ ከንቲባ የነበሩት ዘውዴ ገብረህይወትን ከሶ በግዜው ዳኛ ከነበሩት አፈንጉሥ ሁለቱም ጀነራሉም ከንቲባውም ቅጣት እንደተፈረደባቸው በጣም ትዝ ይለኛል::
በጊዜው የነበረዉ ትልቁ ችግር ህኼዉ ነበር። የመንግስትና የደሃዉን ይዦታ በለስልጣናቱና ባለጊዜ በለሃብቱ የሚያካሃደዉን የመሬት ዝርፊያን ለምቆም ጄኔራል ጽጌ የፖሊስ ሃይሉን ይጠቀሙ ነበር። ሐረርጌም የ3ኛዉ ክፍል ጦር አዣዥና የሐርጌ ግዥ በነበሩበት ጊዜም እንዲሁ። ንጉሠ ነገስቱም በሚጋብ ያዉቁ ነበር። ሰዶችና አገላብጥ፣ ታገኝዋለህ>።
ቴወድሮስ፡ጽጌ፡ዲቡ፡የዛሬ፡70 ዓመት፡በተፈሪ፡መኮንን፡በአዳሪ፡ተማሪነት፡ጓደኛዬ፡ነበር።
በጊዜው፡አባቶቻችን፡ለውዷ፡ኢትዮጵያ፡መስዋእት፡ለሆኑ፡ልጆች፡በአባባ፡ጃነሆይ፡ፈቃድ፡
በነጻ፡እንማር፡ነበር። እግዚአብሔር፡ነፍሳቸውን፡ይማር።
የኮሎኔል መርሻ ምስክርነት እጅግ በጣም የመሰጠኝ ምስክርነት ነው : በዚህ እድሜአቸው ጥንቅቅ ባለ እውቀትና አንደበት ያስተላለፋት ምስክርነት የሚገርም ነው : ማና ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ
ደስ የሚል ፕሮግራም😂
የኮለኔል መርሻ የአይን ምስክርነት ገልጻ ግሩም ነው!
Good job Ata!!! Redemption time my brother!!
Thank you yene Anbesa ante erase gobez tena gar I Mr. Ayilu
ታሪክ መነገሩ በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ አሁን ላሉት የመንግስት ባለስጣናትና ጀሌዎቻቸው ከገባቸው። ነገር ግን ያለፉቱን የጀግኖቻችንን ታሪክ መናገር ደግ ሆኖ ሳለ በተጨማሪስ በህወት ያሉትን ለሃገር በጀግንነት ተጋድሎ ያረጉትን ታሪካቸውን መናገር ይቆይና በቂ ህክምና እንዲደረግላቸው የመኖር መብቶቻቸው እንዲከበርላቸው ብንናገርላቸውስ። አንድ የጦር አዛዥ ለከፍተኛ ህክምና ወደውጭ ሄዶ እንዳይታከም ተከልክሎ አልጋ ላይ ወድቆ ሲማፀን እንደ ማየትን የመሰለ ምን አሳዛኝ ነገር አለ። እባካችሁ ሰው እንሁን!!
መፅሐፎ፣በጥናት፡በማስረጃ፡የተደገፈ፡ስለሆነ፡በውስጡ፡ብዙ፡ነገሮችን፡የያዘና፡ያቀፈ፡በመሆኑብዙ፡የማላውቃቸውን፡ታሬኮች፡እንዳውቅ፡አድርጎኛል፡በጣም፡እየጠመኝ፡ብጥሞና፡አንብቤ፡ነው፡የጨረስኩት፣በተለይ፡ስለ፡1953 አ፡ም፡መፈንቅለ፡መንግሥት፡ለማወቅ፡የፈለገ፡ሰው፡መፅሐፎን፡በማንበብ፡ግንዛቤ፡መውሰድ፡ይችላል፡ብዬ፡አምናለሁ።
Grew up listening የአያቴን ተረት፣ "የአሜሪካን ዶሮ፣ ወንዝ፣ አትሻገርም ፅጌ፣ ዲቡን፣ ያየ ጡር አይናገርም" but didn't know much about him.
የአሜሪካን ዶሮ፣ ወንዝ፣ አትሻገርም ፅጌ፣ ዲቡን፣ ያየ ጡር አይናገርም
ለምን ተባለ
የብ/ጄ ሬሳ ላይ ተፈፀመ የተባለው ነገር ጋር ይያያዛል?
ፖሊስነትና ወታደርነት የተከበረ ሙያ ነው ክብርም አለኝ የኢትዮጵያ ፖሊስና ወታደር የስራ አጦች እና መሀይቦች ስብስብ ነው የኢትዮጵያም ችግሯ ከዚህ ይመነጫል
ይህ የአስተሳሰብ ቅንጭርናህን ያመለክታል ።
ይህ ትልቅ ታሪክ ነው!
ጀነራል ፅጌ በ1953 መፈንቅለ መንግሥት ላይም ደጋፊዎች ነበሩ
ላደረጉት መልካም ነገር ይመሰገናሉ:: ነገር ግን ላጠፉት ጥፋትም ወቀሳውን መውሰድ አለባቸው::
እነሱን አይቶ ነው ደርግም ያለፍርድ ባለስልጣናትን መረሸን የጀመረው::