የጨርቆስ አራዶች ጫዋታ ጨርቆስ በ90ዎቹ እንዴት ነበረች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 28

  • @Abel-g3u
    @Abel-g3u 3 дня назад +2

    ጨርቆስ እንደ ድሃ ሰፈር ሊታወቅ የቻለው ባርያው ከማህደር ጋር በሰራችሁት ፊልም ምክንያት ነው:: እኔ ኤርትራዊ ነኝ ቄራ ነበር ሰፈሬ ጨርቆስ በብዛት ኤርትራውያን ይኖሩ ነበር ዘመድ ለመጠየቅ እሄድ ነበር ጨርቆስ የምወደው አሪፍ ሰፈር ነበረ::

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 37 минут назад

    ጨርቆስ እና ጎንደር እንኮየ መስክ ተመሳሳይ አናኗኗር እና ገፅታ አለው የአራዶች ሰፈር

  • @selamfeker
    @selamfeker 3 дня назад

    አይይ ያን ዘመን ሳስበው በጣም ያስቀኛል 😂 በጣምም ያሳዝነኝማል

  • @emuzew437
    @emuzew437 4 дня назад

    ቦምባርድ የተባለበት ምክንያት ድንጋይ በወገብ ዙርያ ስለሚያዝ ነው (ቦምብ) ከሚለው የመጣ ነው ።

  • @californa6827
    @californa6827 4 дня назад

    ሞቢል አንድኛ ነበር አይሌ ካሴ ለሰምንት እራድ ለማሰልጠን ጫርቆሰ ቪልድ የሄድ ነበር በአበል ውለታማ አትራሱ og

  • @birukayele04
    @birukayele04 2 дня назад

    ሚኪስ?

  • @selamfeker
    @selamfeker 3 дня назад

    ቦምባርድ የ90ዎቹ የድንጋይ ዘመን ሰዎች ነበሩ

  • @emuzew437
    @emuzew437 4 дня назад

    የቄራ ከበፊት ጀምሮ :በ70:ዎች መጀመርያ አካባቢ ሲሆን ቦምባርድ ደግሞ በ1976 መጨረሻ ነው።

  • @viva8589
    @viva8589 5 дней назад +1

    በተለይ ስደት ያሉ ፍቅር ናቸው

  • @selamfeker
    @selamfeker 3 дня назад

    ክልል ምናምን ትርክት ምናምን ስትል የዘንድሮ ፖለቲካዊ ሰፈር አረከው

  • @King15592
    @King15592 4 дня назад +1

    ማሽ 24# ሚባለው የቄራንም የቂርቆስንም ልጅ ብቻውን ለ7 ሲመታቸው አይቻለሁ 1996!! ማሽ ሚባለው Aura nw 🔥

    • @rasabeladonay4239
      @rasabeladonay4239 3 дня назад

      Weshatam kedada deresh ayelm naber faraw

    • @bajajetube4131
      @bajajetube4131 День назад

      Ina bechayen Masha 24 t'en aruruchew neberr

    • @King15592
      @King15592 День назад

      @@bajajetube4131 ene ahun ararthalhu keznam!!

    • @King15592
      @King15592 День назад

      @@rasabeladonay4239 ante yezan ፖፖ ላይ ነበርክ

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 День назад

    አራዳ ማለት አታውቁም እንደ ደነዞች ሽንት ቤት የለለው ሰፈር እየኖርክ የጨርቆስ ጅሎች ነን አትሉም እበቶች ከብቶች 🐄🐂🐃🐃🐄🐃🐃🐄

  • @HussenSeid-r7z
    @HussenSeid-r7z 4 дня назад

    24 mashala

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 3 дня назад

    ጅል አይሙት እንዲያጫውት ይላል የሀገሬ ሰው😂😂 ማንም ሰው አንዱን መውጋት ሆነ መፈንከት አያቅተውም እኮ የህሊና የሞራል የ እውቀት ነገን የማለም ለሌላው ሂወት ከማሰብ የወንድምን ደም ከማፍሰስ ከ ፈርሀ እግዚአብሔር የመነጨ እንጂ የትኛው ሰፈር ሰው ወይም ወጣት አሁን የምትለውን የማሀይም ስብስበን መሆን አያቅተውም። ደሮ ድሮ የተጣለሁትን እየጠበኩ ለመግደል ለመውጋት እፈልግ ነበር ነገር ግንን ነገዬን ሳስብ አተወው ነበር። በ የሄድክበት ስለ ድብድብ ስለማጅራት መቺ ነው የምታወራው እውነት ለመናገር ለጨርቆስ ሰው ክብር አለኝ ነገር ግን በ አከባቢያችን ጋጠ ወጥ ፀጉሩን ያንጨባረረ ጥርሱ የወለቀ ኦው የጨርቆስ ልጅጅ ነው የሚል ኢሜጅ ነው ያለን ነገሩ አሁን ይፈርስልሀል የኛም ጆሮ ያርፋል

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 6 дней назад

    I like the casual talk.
    ግን ይህ ልጅ ዳንሰኛ ነዉ በጣም ወፋፈረ 😂😂

    • @Tama.55tube
      @Tama.55tube 4 дня назад

      ዳንሰኛ ሳይሆን ተዋናይ ነው የፊልም

  • @HeniHena-gn1zh
    @HeniHena-gn1zh 4 дня назад +1

    እረድና አራዳ እያልክ አትሸወድ ...በአፍ በቻ አራዳ አንሁን....እየተረገጥክ እየኖርክ እየተፈናቀልክ ...ያራዳ ልጅ ነኝ እያልክ ...መቀባጠር ምን ጥቅም ጎቤው???

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 дня назад

    ጨርቆስ ሲባል በቃ ይሄ ሰውዬ ብቻ ነው ሚታያቸው ጅሎች

    • @HeniHena-gn1zh
      @HeniHena-gn1zh 4 дня назад

      ሀሀሀሀ😂 ልክ ብሐሻል ጨርቆስስስስ

  • @newg3441
    @newg3441 4 дня назад +2

    ምንxአይነት አሽቃባች ነች፣ ግም