🟢🟡🔴[ሰበር መረጃ]አስቸኳይ መግለጫ!ይህን ሳትሰሙ መስቀል አደባባይ እንዳትሄዱ!ቅዱስ ሲኖዶስ እጅጉን አምርሯል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 сен 2024
  • 👉 ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
    👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
    👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe.

Комментарии • 41

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 День назад +6

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ሠላም ወጥታችሑ ሠላም ግቡልን እንኳን አብሮ አደረሠን😭😭😭😭

  • @abdullahd630
    @abdullahd630 23 часа назад +4

    ኣሜን❤❤❤❤ኣሜን❤❤❤❤ኣሜን❤❤❤❤ኣሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏💚💚💞💞💞💕💕💖💖💖🤲🤲🤲👏👏👏👏👏❤️❤️💚💚💞💞

  • @ZekaryasTsadik
    @ZekaryasTsadik День назад +5

    በጣም አዝናለሁ አባታችን

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 19 часов назад +3

    አሜን ፫x አባታችን የስው ልጅ ሁልግዜ የአፉንና የእጁን የመሻቱን ፍሬ ይበላል !የሰላም አምላክ በራሱ ግዜ ሰላሙን ይሰጠን ።።።።

  • @GcGc-h2j
    @GcGc-h2j День назад +2

    አሜን አሜን እንኳን ለብርሀነ መሰቀሎ አደር ሰን አደርሳቺህ የኦሩቶዶክስ እምነት ተከታይበሙሉ አባታቺን ቃለህይወት ቃለበርከት ያሰማል እርደታቺሁ ይደርብን የሰላም አምላካ ❤❤❤❤❤ብአሉን የለምንም ችግር ያሰፈፅምልን አሜን

  • @DimboSeble
    @DimboSeble День назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።አለባብስ ላይ እኮ የፈለገንን እና ያለንን ለብሰን ባዕል የማናከብርበት ምክንያት እንዴት ሰላም ያመጣል ተብሎ ታስቦ ይሆን

  • @HabtamuEfa
    @HabtamuEfa День назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶት የደርብን በእድሜ በጤና ይቆዩልን

  • @amycorriveau5034
    @amycorriveau5034 День назад +2

    አሚን አባታችን እድሚከጢና ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 19 часов назад +2

    አባታችን አሜን የሰላም በአል ያድርግልን።

  • @danielwendyfraw4143
    @danielwendyfraw4143 19 часов назад +1

    አባታችን ምዕመናል ላይከሀይማኖታች ን ከማይመስሉ ካድሬ የተሰጦትን መመሪያ ተቀብለው ባያስፈራሩን የማይረባ አምልኮ ን በግብፅባንዲራ እደፈለጉ እያከበሩ ሁሌመስቀል ሲመጣ ሴጣንአምላኪዎች ደንግጠው ጠርተው ሲያስፈሩአችሁ ለምን አሜንብላችሁ ትቀበላላችሁ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 13 часов назад +1

    አሜን አሜን 1:52 አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 21 час назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunDemsa
    @TilahunDemsa 18 часов назад +1

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @LeiltMebratu-d3l
    @LeiltMebratu-d3l 16 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn 19 часов назад +1

    በፆሎቶ,ይሁንል,አሜን

  • @TsedalWel
    @TsedalWel 18 часов назад +1

    😢😢😢እሽይአባታቸን

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv 20 часов назад +1

    የሠላም ያርግል ን

  • @Daniel-w2l3i
    @Daniel-w2l3i 18 часов назад +1

    አሜንአሜን

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 22 часа назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d День назад +1

    ፖለቲካ ነው ሐይማኖት ምን ነው ተደባልቆ ቀረበ

    • @zerihungebreyohanes6915
      @zerihungebreyohanes6915 14 часов назад

      አንተ ከአጋንንት ስለሆንክ ሁሌም የምታስበዉ ምድራዊ ነገር ነዉ የሚታይህም ምድራዊ ነገር ነዉ ለዚህ ነዉ የሚወራዉ ሁሉ ፖለቲካ የሚመስልህ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 13 часов назад

    አሜን. አባታቺን. እንክዋን. አብሮ. አደረሰን. በሰላም. ወጣችሁ. በሰላም. ግቡልንይ. እግዚሃበር. ከናንተ. ጋር. ነዉና. 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KassayeAhmed
    @KassayeAhmed 9 часов назад

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔርሆይ ጤና፡ሠላም፡ፋቅር፡አንድነትናኢትዮጵያውነት የጋራ፡ባህልና፡ኑሮ፡እባክህ፡ስጠን!!

  • @asgedecchMesgenia-wb8bw
    @asgedecchMesgenia-wb8bw 11 часов назад

    እባካችሁ የሰላም አገርለይ ይህ ተብሎል እያላቾሁ ሰውና መንግስትን አታጣሉ ኢትዮጵያ ክርስትና እምነት ሰላም ነች አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ 12 часов назад

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ በምታዉቀዉ ስራህን ሰራ እዉነት ካንተና አንተ ከሰጠሀቸዉ ይኖራል
    ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችንም ለፈጣሪ ተገዝተን በዐላችን በትግስትና በዉቀት እናክብረዉ ።
    ዘንድሮ ሁሉም ክርስቲያን ከራሱ ጋር በመታረቅ ለፈጣሪዉ ፆለት ማድረግ አለበት።

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 13 часов назад

    ላሊበላ ቱዩብ አባታችን አቡነ አብርሃም ምን የሚያስፈራ ነገር ተናግረው ነው ይህን ሳትሰሙ ወደ መስቀል አደባባይ እንዳትሄዱ ብለህ መልእክት የፃፍከው ??? እናንተ እራሳችሁ ችግር እየፈጠራችሁ ነውና የምትፅፋትን መልክት አስተካክሉ። እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew День назад +1

    😂😂😂😂አሜንአሜንአሜን

  • @molumolu633
    @molumolu633 11 часов назад

    Egezhbher yemsgen abatachin amen amen amen kale hewet yasemalen labatachin amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zerhun-d3u
    @Zerhun-d3u 15 часов назад

    ማ ን ም በ ጊ ዜ ው በ ተ ዋ ህ ዶ ላ ይ ተ ኔ ስ ቶ አ ል ሆ ኖ ም ያ ሸነ ፋ ት የ ለ ም ኢ /ር እ ኛ ን ለ ማስ ተ ማር ስ ለ ሆ ኔ ቀ ኑ ደ ር ሳ ል ና በ ት ግ ስ ት ጠ ብ ቁ ::

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 8 часов назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zekiwosHabtam
    @zekiwosHabtam 13 часов назад

    አባታችን በረከተዊ ይደርብን

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 12 часов назад

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yimegnushaltaregay8975
    @yimegnushaltaregay8975 14 часов назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @tsegaayalew1785
    @tsegaayalew1785 12 часов назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @YoftaheGirum
    @YoftaheGirum 11 часов назад

    አሜን ❤❤❤

  • @tamemelkamu6285
    @tamemelkamu6285 10 часов назад

    Amen