ፕራክ በአዳማ!!! Emebet Kassa- Ethiopian Video 2022 (Official Video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • ውድቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ የዞትር ትብብራችሁ እንዳይለየኝ ስል ባክብሮት እጠይቃለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

Комментарии • 443

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 года назад +19

    ዋው እሙ ደስ ይላል አዳማ ናዝሬት አሪፍ አየር አላት ምስኪን ሠው ቤት ሊያስገባሽ የጣረው ልጅ ሲያሣዝን ቀና እኮ ናቸው አሁንም የአገሬ ልጆች ለዘረኞችም ልቦና ይስጣቸው ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +9

    እሙዬ አይ ምተከኝኝ ከጎጃም አይደለም ከጎንደር ነውአዳማወች ጥሩ ልጅ ነው ደሰ ይላል ይህ ነው ባህላችንን አላህ ይጠበቃችሁ በርቸ💞💚💛❤️አላህ የንፁሀንን ምት እና ደም በቃ በልንን ያረብ ሰላም ለሀገረችንንን💚💛❤️

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Год назад +3

    አሙዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ደስ ይላል በርቺ አዳማ አገሬ ናት ሳያት ትዝታዋ መጣብኝ አዳማ የፍቅር አገር እግዚአብሔር ሆዪ እሄንን ክፉ ጊዜ አሳልፍልን አገራችንን ሰላም አርግልን 💚💛❤️

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 года назад +29

    አዳማ ምርጥ ሀገር ናት ሰዉ ፍቅር ነዉ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 года назад +39

    ወይ እሙ አልተቻልሺም እኮ በርቺ😍👍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige mari ❤❤❤

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 года назад +18

    በጥም ደስ የምል ፕረክ ነው ወይኔ የአደማ ህዝብ በሙሉ አውኩሽ እሙዬ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +13

    እሙዬ በርቺ የኔ ዉድ የአዳማ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው ❤️

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +6

    ውይ አዳማ የፍቅር ሀገር❤ ናት ለካ ሁሉም አወቁሽ እሙዬ ደስ ሲሉ ሰላምታቸው ዋውው ይችን የፍቅር ሀገር መርገጥ አለብኝ እሙዬ እናመሰግናለን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 года назад +9

    ወይኔ የከን ሰሞን ያልታዩ ቦታዎችን እያሳየሽን ነዉ በርቺ እኔም አዳሜ ነዉ የምኖረዉ ስመጣ እቤቴ እጠራሻለሁ በርቺልን💚💛❣️👍😊

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +45

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ሰሞኑን አልተቻልሽም በርችልን የኔውድ አዳማ የፍቅር ሐገር 🇪🇹❤😘🥰

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    አዳማ በፍቅር ነው የምወዳት እሙዬ በርች 🥰

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад +13

    እሙን አዳማ ሄድሽል የኔፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ አዳማ ምርጥናት ሀገር ናት ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነሌጅሽ የኔየዋህ በርቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +7

    እሙዬ የኔ እንቁ የምትወጃት ወላዲተ አምላክ ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም በርቺልኝ❤❤❤❤❤

  • @አገሬአገሬአገሬአገሬ

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ ሰፌዱ አለ አላለችም😂😂😂😂 እኳንም የሃገሬ ልጅ ነሽ የውነት

  • @rozadubaii2446
    @rozadubaii2446 2 года назад +3

    ዎው አሙዬ ገና አሁን አወቂሺበት ፍቅር የ ሆነ አገር ሄድሽ የኔ ቆንጆ አገር ሲላ አስየሺኝ ደስ ብሎኛል ❤❤❤ወድሻለው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +6

    ዋው እሙዬ ናዙዬ ሄድሽ በደብ ጎብኛት ምርጥ አገር ናት አይ ከናዙ ከወጣው 12 አመት ሊሆነኝ ነው መች ይሆን ስደት ሚበቃኝ ጊዜው ናፈቀኝ

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад +2

    የኔ ዉብ ናዝሬት ዬ የፍቅር አገር ናፍቀሽኛል በብዙ ❤❤❤❤❤❤በቅርብ ግዜ መጣሁልሽ አገሬ ናዝሬት 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @ፋንዬአበበ
    @ፋንዬአበበ 2 года назад +6

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ በምወዳት አዳማ ከተማ ሸር ብትን በይልኝ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰💪

  • @hjtuu1118
    @hjtuu1118 2 года назад +2

    እውነት የሰው ልጅ መጨርሻ ሲያምር ደስ ይላል

  • @ወለተየተዋህዶልጅዩቱብ

    የዛሬው ዘና ያደርጋል እሙ በርች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚👈

  • @tb463
    @tb463 2 года назад +7

    ወይኔ አገራችን እኮ ፍቅር ነን አላህ ሠላማችንን ይመልሥልን ክፉወችን አላህ ያንሣልኖ

  • @fasikayemikaellji432
    @fasikayemikaellji432 Год назад +1

    እሙዬ መጨረሻው ልጅ አሴለቀሰኝ ማርያምን አስቸጋሪ ነው መደሀኒ ዓለም ይፈውሰው እባካችሁ በመንገድ ላይ ሕመምተኞች ሳታዩ ዝም አትበሉ ልብስ ገዝታችሁ ቀይራችሁ ወደ ፀበል ቦታ ውሰዷቸው ማርያምን ትፀድቃላችሁ❤

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Год назад +1

    የምር ልጁ በጣም ነዉ ያሥደሠተኝ የኔ ወዲም

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 5 месяцев назад

    የኔ ዘና ነው የምታረጊው ይመችሽ❤❤❤❤

  • @beret_tube
    @beret_tube 2 года назад +11

    የአዳማ የናዝሬት ህዝብእኮ ይለያል

    • @ednatube4551
      @ednatube4551 2 года назад

      እንደ ላይ ወደንሜ ስልኩ ከዘጋ ወር ሊሆነዉ እግዚአብሔር አምላክ ደግ ነገር ያሰማሽ ብሉኝ

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 года назад

      Lik nesh nazuwoch fikir becha

    • @beret_tube
      @beret_tube 2 года назад

      @@ednatube4551 ደግነገር ያሰማሽ አይዞሽ

    • @ednatube4551
      @ednatube4551 2 года назад

      @@beret_tube አሜን

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад +2

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላከ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች!!

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 года назад +5

    የዛሬው ዘናያደርጋል እሙ ይመችሽ አዳማንም ያሳየሽኘ😘😘👍

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 года назад +3

    አረ ልጁ ሀይለኛ ነው ሽንጡን ገትሮ ተከራከረሽ እኮ እሙዬ ሀሪፍ ነው

  • @mulumekuriya6267
    @mulumekuriya6267 2 года назад +2

    ሲገርም ያዳማሠዉ በሙሉ አዉቆሻል ሰብስክራይብ ተመችቶኛል በርችልን እሙ ፍቅር

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 года назад +3

    ናዝሬት የኔ ናፍቆት ሀገሬ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 года назад +5

    የኔውድ የጎጃሟ ውድ የሀገሬልጅ በርችልን

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 2 года назад +5

    በርቺ እሙዬ ምርጥ ስራ ነው::

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እሙዬዬ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን የአገራችን ሰላሙን ያሰማን ያገራችን ክፉን ያርቅልን አሜን ጉበዝ እኮ ነሽ

  • @zinetbilal6986
    @zinetbilal6986 2 года назад +6

    እሙየ ወላሂ ገጠሬ ሁነሽ የምሠሪው በጣም አስተማሪ ነው ቀጥይበት

  • @hanatube3850
    @hanatube3850 2 года назад +1

    አዳማኮ ፍቅር የሆነች ሀገር ናት ደስ ሲሉ ሰዎቿ አዛኝኮ ሞልተውባታል

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 2 года назад +3

    አዳማ በጣም የምወዳት የፉቅር አገር አይ ሰፈሬ ናፉቀሽኛል

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት እህቴ የኔዉድድድ በጣም ደሰትየለሽ

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 года назад +2

    የነምሥግን በርችልን የአዳማሠው ሠው አክባሪነቱን አይተናል አናመሠግናለንሠው በሠውነቱ ነው የሚከበረው በሥራሽ ሁሉ የድንግል ማሪያምልጅ እርዳት ይሁንሽ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад +2

    እሙዬ ጎበዝ በርች እማ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 года назад +3

    ወይኔ አዳማ ናዝሬት ስታምር በእግዚአብሔር የምወዳት ጓደኛ አለችኝ በአካል የማላቃት ግን በስልክ በጣም ነው እምወዳት ናዝሬቶች ፍቅር ናቸው 🙏🙏🙏🙏😍 በተረፈ እሙ እኮ አልተቻልሽም 😂😂😂 በቃ ሀገር እኮ እዬጎበኘሽ ነው

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 года назад +1

      ነይ ውዴ የፍቅር ሀገር ናዝሬት እንቀበላለን💜

    • @asratyenatalige7115
      @asratyenatalige7115 2 года назад

      @@tingirtyoutube8447 አምናለው የምር ፍቅር ናችሁ

  • @ጠጄዩቱብ
    @ጠጄዩቱብ 2 года назад +6

    እሙዬ እንኳን ደና መጣሽ አዲሱ ሙዚቃ ሰርቀውሻ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      ጠጄ ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤

    • @ጠጄዩቱብ
      @ጠጄዩቱብ 2 года назад

      @@kiyyaatube4930 እሺ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      @@ጠጄዩቱብ የኔ ውድ አመሰግናለው

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      @@ጠጄዩቱብ የኔ ውድ አመሰግናለው

    • @ጠጄዩቱብ
      @ጠጄዩቱብ 2 года назад

      @@kiyyaatube4930 እሺ😍

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 года назад +1

    አዳማዬ ስላሳየሽን እሙዬ እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teddybetyteddybety4675
    @teddybetyteddybety4675 2 года назад +2

    🥰🥰🥰እሙዬ በርቺ አዳማ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ግን ስላላገኝሆሽ ደብሮኛል 😉😉😉

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 года назад

    በጣም በጣም አሳዘንሽኝ እሙ እዚህ የምናይሽ ስቀሽ ነው ነገር ግን ሳስበው ስንት መከራ እንደምታልፌ እርግጠኛ ነኝ ከይዞሽ እህት አለም የፍጽም ልጅ ነሽ ጠካራ አስቂኝ በርች

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 года назад +1

    እሙ የኛ ጀግና በርች አይይይይ አዝማሪዋ ተመቸችኝ

  • @ematube9407
    @ematube9407 2 года назад +1

    እሙዬ የኔውድ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው በርችልኝ💖💖💖💖

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 года назад +3

    ሠላም ሠላም እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ሠላምሽ ብዝት ይበል በጣም የምወድሽ ትልቅ ደረጃ ደርሠሽ ማየት ምኞቴነው ግን እሙዬ እግር አታብዥ ዘመናችን ከፍቷል የሠው እድገት የማይወዱ ምቀኞች ስለበዙ እራሥሽን ጠብቂ በሄድሽበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የሁሌም መልካም ምኞቴነው😘😍🌹🥀💐

  • @ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ

    ናዝሬትዬ ፍቅር አገር ❤️❤️❤️

    • @zdetube9454
      @zdetube9454 2 года назад

      ሰለም

    • @zdetube9454
      @zdetube9454 2 года назад

      ሰብስክረይብ ሼሬ አረጉኝ በነታቹ

  • @mariamethiopia7644
    @mariamethiopia7644 2 года назад +1

    ጎበዝ የኔዉድ በርች

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዠ6ኘ

    የሰዎቹ ፍቅር ደስሲሉ

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 года назад +1

    የመቤት ድርቅነወላሂ ደስይለኘል ሳቆዋ አለመምጣቱው ደስ የሚል ግዜነበርእሙየ እስቲ ደሴህጅ አድስሞን

  • @melonamegsetu5228
    @melonamegsetu5228 2 года назад +1

    የኔ ውድ እሙ በርቺ የፍቅር አገር ነች አዳማ ማለት በደብ ጎብኛት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚👈

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +13

    *_ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለጉዝጉዞ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😊🤗😊🤗🤗😊😊 ለጉዝጉዞ በዓል ለሀገራችሁ ያልበቃችሁ ያብቃችሁ ብለናል 🤗🤗😊😊መልካም በዓል_*

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 2 года назад +1

      ጉዝጋዞ ማለት ምን ማለት ነው ወንድም ደንበጣ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +4

      @@tadlaal9123 ተድላዬ እጅግ በጣም በትንሹ ነው የምነግርሽ እሽ እህቴ ብዙ ትርጉም አለው ብዙ የሚነገር ነገር አለው ግን በትንሹ 👇👇👇
      ጉዝጉዞ ማለት እናቶቻችን ሁለቱን እንጀራ/ቂጣ/ ተልባ፣ ኑግ፣ ቅቤ የመሳሰሉትን በመጨመር አንድ ላይ አነባብረው የቅዱሳን ሐዋርያትን እረፍት ይዘክራሉ። ሁለቱ እንጀራ የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውሎስ ምሳሌ ከመካከል የሚደረገው ደግሞ የእምነታቸው ምሳሌ እያሉ ያስቧቸዋል።
      እህቴ እጅግ በጣም በትንሹ ነው የነገርሁሽ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад +1

      ደበጫ ፀፋህሳ ምነው

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 2 года назад +2

      @@Tekeltv1 አመሠግናለሁ ወንድም ደንበጫ ፀጋውን ያብዛልህ ክብረት ይሥጥልኝ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@alemtube1150 አለሁ

  • @halima7993
    @halima7993 Год назад

    የኔ ምረጥ ❤❤❤❤❤

  • @gdgdhhddhh9961
    @gdgdhhddhh9961 2 года назад +2

    ወይኔ አዳማወች ፍቅር ናቸው

  • @getelakew9990
    @getelakew9990 2 года назад +1

    እሙዬ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን በርች።

  • @uuu6182
    @uuu6182 2 года назад +2

    ውይ ምስኪን ልጂቱ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 2 года назад +1

    ወላሂልጁደሥየሚልልጂነዉ

  • @salamalamou9613
    @salamalamou9613 Год назад +1

    ዋው እሙዬ ጠንክሪ

  • @ትግራይ-ጀ4ወ
    @ትግራይ-ጀ4ወ 2 года назад

    ሀገሬ አዳማ የኔ ልዩ ነሽ😘🙏

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 года назад +3

    ወይኔ እሙዬ ዘና ፈታ አደርገሽኝ በርቺ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige mariye ❤❤❤

  • @etsegnetfanetahun7936
    @etsegnetfanetahun7936 Год назад +2

    እሙዬ የኔ ውድ የናፈቀኝን ሀገሬን ስላሰየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 2 года назад +1

    አሙየ ስላምሺ ይብዛ በፍቅር ኑር

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 года назад +3

    አዳማወች በበዝታ አውቀውሻን 😂😂
    ሰው ካለም አበጥራለሁ ክክክክ አላለችም
    እሙዬ ደስስ የሚል ቆይታነበር

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 2 года назад +2

    ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ እሙ የኔውድ ኑሪልኝ

  • @ewunet417
    @ewunet417 2 года назад +5

    እሙዬ የኔ ውድ ❤️❤️❤️

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      Ewnetye ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤

  • @Ab2-tube
    @Ab2-tube 2 года назад +5

    ሠላማችሁ ብዝት ይብልልኝ የተከበራችሁ እና የምውዳቼሁ ጎደኛቻ የወናነዘ ልጆች 😍😍😘

  • @ነጋበሪ-የ9ዘ
    @ነጋበሪ-የ9ዘ 2 года назад +1

    ከተማ አየዞርሽ አሳይን ወይም ታሪካዊ ቦታ ወይም የምግብ አይነት አሳይን 😍😍😍😍

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 года назад +1

    ወይ እሙዬ በርች
    ክክክክክክ
    ሰዉም ቢሆን አበጥራለሁ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 2 года назад

    Naziret web ketema 💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @banamurremehrte6073
    @banamurremehrte6073 2 года назад +3

    እሙየ ትልቅ ደረጃ ድረሽ ውዴ

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 2 года назад +10

    እሙ ሀገሬ ሄድሽ ደስ ሲል በነካ እጅሽ ቤተሰቦቼን አሳይኝ

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 2 года назад

    አዳማ,ሀገሬ,ናፈቀኝ

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 2 года назад +2

    ናዝሬት❤❤❤

  • @globalhealthtube
    @globalhealthtube 2 года назад +18

    @Emebet Kassa የተከበራችሁ ... አያቶቼ፣ አጎቶቼ እና አክስቶቼ የማይጨመሩት ምን አጥፍተው ነው?
    እኛ የጤና ልማት ሠራዊት ጤናን በመንከባከብ እና በማምረት የኢትዮጵያን ህዳሴ በፅኑ መሰረት ላይ እንገነባለን።

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 2 года назад

    እሙ አንቺ እኮ ትለያለሽ በረቺ 💞💞💞💞💞

  • @geni2791
    @geni2791 2 года назад +1

    እሙዬ በዛው ጎረቤት አሰላን ሀገሬን አሳይኝ 🥰🥰🥰

  • @מלכה-ו5ר
    @מלכה-ו5ר 2 года назад

    ማርርር ፡ ሰራ ፡ ዉድድድድ ፡ በረች ፡ የኔ ፡ ጀግና ፡

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +6

    *_ወይ እመቤት ወንዱን እንደዚህ ማፋጠጥ 😂😁 ሰውዬው እንዴት እንደ አሳዘነኝ 😂😁 እሙ ግን ባል መፍታት ሀጢያት ነው አላለም 😂😂😁 ባል ማን ፍች አለሽ እሙ የባሉ ጉዳይ 😂😁ደግሞ ሙያ ልመዱ ኧሯሯሯ ጉዝጉዞ አጎዝጉዙ 😁😂 እንኳን አደረሳችሁ_*

  • @naemahnh5634
    @naemahnh5634 2 года назад +2

    👍👍👍👍👍ወላሂ እሙእየ አሣቅሽኝ

  • @ነጋበሪ
    @ነጋበሪ 2 года назад +2

    ደህና መሆንሽማ ቁጭ ብለን አያየን ነው 😍😍
    እየሳቅሽ 😂😂😂ፕራንክ አለ እንዴ ?
    ነጋ ነኝ ሰላም 👍

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 года назад +1

    እሙ ሰላምነው በርች

  • @Arsemaenate-o6q
    @Arsemaenate-o6q Год назад +1

    ወይ እሙዬ በሳቅ ጠደልሽኝ😂😂😂😂

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +5

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ ውድና የተገበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን አላህ ይጠብቃት እቃቃው ይበቃል ፈጣሪ ሆይ በቃ በል 😭

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 2 года назад

    አዳማዬ ሀገሬ እሙ እንኳን ደና መጣሽ

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    አዳማ ሸዋ የፍቅር ሀገር

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 года назад +1

    ሚጠቅምሽ ይመስለኛል ኮሜንት አንብቤ ከ20 በላይ ላይክ አደርጋለሁ የኮማቹን ሁሉ ገቢ እንዳለ በጣም ወጭ አለ ድካምሽ ሳይታሰብ በተረፈ የትም ስትወጭ ውዳሴ ማሪያምን ድርሳነ ሚካኤልን ያዥ

  • @zed9541
    @zed9541 2 года назад +1

    እሙ ወደላይ ሂጂ አሰላም ኦሮሚያን አካሊያት ከፍቅር ወጭ ወፍ የለም👌👌💞💞

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +2

    እሙ የኔ ቆንጆ በሳቅ ገደልሽኝ😊

  • @orentube2026
    @orentube2026 2 года назад +2

    ወይ እማ ሀገሬ ሰፈሬን ሳየው ናፈቀኝ 😘😘😘

  • @zed9541
    @zed9541 2 года назад

    አዳማ ሀገሬ ናፈቅኝ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад

    እውነት ነው ማውራት አለብን ሁሉ ም የተችገር ነው ግን የልቡን አያወራም እሙ ፍቅር

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +3

    ማራያም ትች አለሽ የኔ መልካም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እህታለም!!!❤️❤️🙏

  • @maa4631
    @maa4631 Год назад +1

    እሙየ በፈጣሪ ይሁንብሽ አገር ስገባ ላግኝሽ ኮመቴን ታየሽው አትለፊኝ ስወድሽ ልጅሽንም ❤❤

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 года назад +1

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ አብዘሀኛው አውቀውሻል 😄😄😄😄
    አዳማ ሲሉ ነበር የምሰማው ግን ለማየት እፈልጋለሁ

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 года назад

      እነቀበላለን ነይ💜

    • @መድናmedina
      @መድናmedina 2 года назад

      @@tingirtyoutube8447 እሽ አመሰግናለሁ
      ሰብስክራይብ አድርጌለሁ🙏

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 года назад +1

    ልጁ ጎበዝነው የምር

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige mariye ❤❤❤

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 2 года назад +1

    ዋውው ይመችሺ እሙ ትችያለሺ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 года назад +1

    ወይ እመቤት ሰውም አበጥራለሁ🤣🤣🤣🤣🤣👍❤

  • @tigstkefelew304
    @tigstkefelew304 2 года назад

    የመጨረሻውሰውየተመችቶኛል

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 2 года назад

    በርች እሙ