EOTC TV | ልዩ ዝግጅት | መስቀል በቤተ ጉራጌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2022

Комментарии • 46

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Год назад +14

    ከምንም በላይ ኦርቶዶክስና ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ ክብርና መሰጋና ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ልጀ ይሁን በተለይ ጉራጌ ከኦርቶዶክስዊ ሀይማኖት በሰተቀር ምንም የለንም ለኢሬቻ ለጣኦት የምትሰገዱ ወገኖቻችን ተመለሱ አምላካቹሁ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 Год назад +9

    መስቀላኸ የህንረ ጭዛ 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 Год назад +7

    ዬምጣቢ..የተንቢ....የብሳቢ ..ኬር የሁንንንንንን አሜን!

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Год назад +5

    የተንቢ በየትም አካባቢ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የለም ያመተታ ቦሄ ያስራደ

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Год назад +2

    Amen amen amen 👏👏

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa9806 Год назад +3

    የጉራጌ ህዝብ ጨዋ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለዉ ማህበረሰብ ነው።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Год назад +3

    በመስቀሉ. ተሰቅሎ. ፍቅርን. ሰላምን. አስተምሮናልና. በደድታ. በፍቅር. የተጣላን. በማስታረቅ. እናሳልፈዋለን. !
    ቦጌም. ኸነምሑም. !!! አሜን. አሜን. አሜን. አትም. ንኽሩምነ. ኤባትርንደ. !!! ዮራንደ. !

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w Год назад +2

    መስቀር አኽር ንበሮደ ወኸምያ ያመት ዓመት ያስራደ ታበሩስመዳ💒🙏

  • @tsedalemaryam9610
    @tsedalemaryam9610 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቁ አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ ትልቅ ተጋድሎ ያደረጉበት እጅግ እየተረሳ መጥቶ ዛሬ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የእውነ እንሰቱ እራሱ አባታችንፃድቁ አቡነ ዜና ማርቆስ ባርከው ልልምግብነት የሰጡን መሆኑን እራሱ ትውልድ የሚያቅ አይመስለኝም ለምን ገድሉ እየተነገረ አይደለም የፃድቁ አባታችን ተጋድሎ ለትውልዱ የበለጠ ሊነገር ይገባል ። በፃድቁ አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ ስም የተሰየመ ደብር በብዛት የለም።
    አሜን!!!! ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ያድልልን አሜን!!!!

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 Год назад +2

    Amen Amen Amen አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ።

  • @hizekyasfather4320
    @hizekyasfather4320 Год назад +1

    እንዲህ ያሉ መንፈሳዊ በዓላት መንፈሳዊው እና ባህላዊ እሴት ዓለም እንዲያውቀው ማድረግ ፋይዳው ብዙ ነውና ለዚህ አለማ መጉላት ኢኦቲሲ እና ማኀበረዜናማርቆስ ዘሀገረምሁርአክሊል እንዲሁም ማኀበረበኩር እናመሠግናለን በተደራጀ መልኩ መቀጠል የሚገባው ተግባር ነውና አጠናክራችሁ ቀጥሉበት

  • @rahel680
    @rahel680 Год назад

    ግሩም ባህል ግሩም አከባበር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባቶቻችን

  • @titi-yj1un
    @titi-yj1un Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል እኛ እንደጋኝ እና እናሙር እርድ መስከርም 17 ነው የምናረደው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Год назад +1

    እግዚአብሔር በሰልም ለአመቱ ያድርሰን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Год назад

    የእናቶች ምርቃት ለእኛም በረከት ይሁነን ጉራጌ ሀይማኖቱን አክባሪ ጎበዝ ሰራተኛ ፣ሀቀኛ የሌላውን የማይመኝ ሀገሩን የሚወድ ነው

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 Год назад +1

    AmenAmenAmen Elelelelelelele

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Год назад +1

    አሜን

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Год назад +1

    የመስቀሉ ባአለቤት ልዑል እግዚብሔር ክብር ምስገና ለዘላለም ይክብር ይመስገን ድቅነው ባህላችን ተዋህዶ ለዘላለም ይኑር ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልሥልሽ የሰላም አምላክ

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Год назад +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ለሁላችሁም

  • @aklildengez3512
    @aklildengez3512 Год назад

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ።ቱባ ውብ ባህል ማህበራዊ ክዋኔ ሀይማኖታዊ ስርአቱ ሁሉ ደስ ይላል ። አክሊል ደንገዝ የኦኽየ አፈር

  • @aberhamhailu8300
    @aberhamhailu8300 Год назад +3

    እንኳን ፡ አደረሰቹ

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t Год назад +3

    በላለዲ ዬምጣ❤❤❤

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Год назад

      እኛጭ በላለዲ ዬምጣ

  • @saraarnold4236
    @saraarnold4236 Год назад

    Amenen Amenen ❤ 🇪🇹 ❤

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Год назад +5

    ጉራጌ መስቀልን በተግባር ነው የሚኖርው ባህላዊ ይመስላል እንጂ ሁሉ ነገሩ መንፈሳዊ ነው በመስቀል የተጣላን ይታርቃል በመስቀል ጥል ክርክር የለም አይደለም ለሰው ለከብት እንኳን መሳደብ አይቻልም የሰፈር ችቦ ለመለኮስ አባቶች ስንደደውን ከቤት ጀምርው ነው ለኩሶ ሲወጡ ለከብቶቹ እንኳን አደርሳችሁ ብሎ ግባራቸውን በእሳቱ ያሳልሙዋቸዋል ብቻ ሁሉ ነገሩ ነገር መስቀሉን ያስርዳል

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Год назад +2

    አሜን፫⛪

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Год назад +1

    እንኳን ለ 2015 መስቀል በዓል አደረሳችሁ፡ እግዚአብሔር ጠብቆ ለከርሞ ያድርሳችሁ፡ ያድርሰን !
    እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ መስቀል በዓል ከምወደው ከጉራጌ ሕዝብ መሀል አብሬ ባከብር ደስ ይለኛል። እግዚአብሔር ለዛ ያብቃህ በሉኝ፡

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Год назад +1

    ከምንም. በላይ. ኢትዮጵያዊና. የተዋህዶ. ኦርቶዶክስ. ሃይማኖት. ተከታይ. በመሆኔ. በእጅጉ. እኮራለሁ. ደስተኛነን. !

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Год назад +1

    🙏💛🙏

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Год назад +2

    Ikunwan Aderschu

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Год назад +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን እህቴ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Год назад

    Yamet sewu yibelin betam yamirali

  • @hanokhabtu3533
    @hanokhabtu3533 Год назад +2

    የተንቢ

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @talkingeez3512
    @talkingeez3512 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ የመስቀል በዓል አከባበር የሚል vlog አይቼ በጣም ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር። ምንድነው የሚያከብሩት እስከምል ድረስ፣ያየሁት ምግብ መጠጥ እና ጭፈራ ብቻ ነው፣ምንም ዓይነት መንፈሳዊ ነገር የለውም ስለዚህ ሊታሰብበት ይገባል።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Год назад +1

    መስቀሉን. ስናስብ. ለሰው ልጆች. ብሎ. ሰለተቀበለዉ. መከራ. በሃዘን. እናድበዋለን. !
    ለኛ. ለሰዎች. በመስቀሉ. ተሰቅሎ. ሰላሙንና. ፍቅሩንም. አሳይቶናልም. ሰጥቶናልም. !
    በመስቀሉ. የምናምን. ለኛ. መድሃኒታችን. ነዉ.
    ጠላታችን. ዳቢሎስን. እንዋጋበታለን. !

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Год назад

    ወሬት. የኸና. ማለት. !
    ጉጉት. እንደማለት ነዉ !
    በጣም. በናፍቆት. ስለሚጠበቅ. በአሉ. የናፍቆት. መግለጫ. ነዉ. ጉጉት

  • @lemlemmhali6129
    @lemlemmhali6129 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በኛ ጉራጌ ባእድ አምልኮ የለም ግን መጠከር መማር ይገባናል

    • @dopeman1356
      @dopeman1356 Год назад

      በጣም አለ ማስተማር መምህራኖችን መቅጠር የግድ ይላል ::

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Год назад +1

    በላለዲ ዬምጣ!!

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 Год назад

    J