ቃለ እግዚአብሔር ||ገድለ ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ||"እኛም ከርሱ_ጋር እንሞት ዘንድ እንሒድ"(ዮሐ. 11:16)(ግንቦት 26 - 2012) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 13

  • @makdeshabtiy
    @makdeshabtiy 2 месяца назад +4

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን ::

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 месяца назад +2

    በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ!
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን !የሐዋርያት ቅዱስ ቶማስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን🙏🌷🌷

  • @Astermulunah
    @Astermulunah 2 месяца назад +1

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለወዳጆችህ ቅዱሳን ብለህ
    በረከታቸውንም አሳድርብን።❤❤❤❤

  • @user-is3yy3mu6g
    @user-is3yy3mu6g 2 месяца назад

    ከቅዱሳን ሁሉ በረከት ያሳድርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ❤

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️✝️

  • @user-on5nb4hi1b
    @user-on5nb4hi1b Месяц назад

    የሐዋርያዉ ቅዱስ ቶማስ ረዴቱና በረከቱ ይደርብን አማላጅነቱ አይለየን ለመምህራችንም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን!!

  • @user-gp3xt7xv5d
    @user-gp3xt7xv5d 20 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህረችን እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን በረከታቹሁ ይደርብኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mebratenegusse3230
    @mebratenegusse3230 2 месяца назад

    እግዚህ አብሔር በእድሜ በጤና ይባርኮዋት

  • @beliye1227.
    @beliye1227. 2 месяца назад

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Месяц назад

    አሜን አሜን

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j 2 месяца назад

    Kalehiwetn yasemaln ❤