እንኳን ቆዳችንን ማበላሸት ጤናችንን ያቃውሱታል‼️ | EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 8 янв 2024
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ቆዳችን #ውበት #ገናጥበብ
Song from RUclips Audio Library:
Poolside Radio - Dyalla
Coast - Anno Domini Beats
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF Развлечения
ኤልሲ ጥሩ ሀሳብ እስቲ ስለልጆች አስተዳደግ እነውራ ልምድሽን አካፍይን እባክሽ
ሌላው ማከ አፕ አትጠቀሙ::እንዲሁም ጣፋጭ ምግቦችን ና መጠጦችን ጭ ማቂ ዎችን :ስኩዋር:የአተክልት ዘይት:ነጭ ዱቄት አትጠቀሙ::ለቆዳ ብቻ ሳይሆን ለተቅላላ ተናቺችሁ ስትሉ::ብዙ አጠክልት ትንሽ ካርቦህይድሬት ና መጠነኛ ፕሮቲን ተጠቀሙ::ኦርጋንች ቢሆን ጥሩ ነው ውድ ቢሆንም::ከጤና በላይ ምንም የለምና::በተረ ፈ ጤና ና ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን ለሌሎች ፍጥረታትም ጭምር::ፈጣሪ ስቃይን ከኛ ያርቅልን::
ኤልስዬ የቆዳ እርጅና እንደየሰው ተፈጥሮ ይለያያል መሰለኝ እኔ እድሜ ልኬ ቆዳዬ የ እንቡጥ ህፃን ልጅ ይመስላል መቼም ሚያረጅ አይመስልኝም 😂።❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነው እናመሰግናለን
ትክክል ነሽ
አልሲዬ ቆንጆ ❤️ Thank you so much, excellent video 🙏❤️
እናመሰግናለን ኤልስዬ
Elsye ሸኮር thank you more gearis sister በጣም powerful message ❤
መንቀዥቀዥ እኔ ነኝ ሁሌ nervous thank you elsy
ኤልስዬ እናመሰግናለን ውሀ በጣም እጠጣለሁ ኤልሲ
Thank you. You are a beautiful and a kind person. 🙏
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ትክክል ነው በተጨማሬ ታፍጭ ነገር መቀነስ
እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነው💚💛❤🙏💕
ትክክል የኔ ውድ ❤❤❤
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ እንዴት ታነቂኛለሽ መሰለሽ ተባረኪ እድሜ ይስጥልኝ
You right elsy thankyou ❤
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
ኤልስዬ የኔ ቅመም ምክሮችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው ሽያ በተርሽ በፈጣን ዲሊቨር ሚኒሶታ ደርሶኛል አመስግናለሁ ገና ጥበብ 🙏🏽🥰
Thank-you Elsiye for all you do. Love and respect 🙏🏼 Tebarekiln❤
Thank you for your tips ❤
You got the point 📌you just said right thank you for sharing
Thank you for sharing Elsiye you’re blessed 🥰
Well said absolutely true
Gobez! Great information!!
Thanks!!!!!!
Valuable information
Thank you for sharing this with us:)
You're right it's happened to me thank you so much❤
Thank you so much my dearest sister.
ኤልሲዬ በጣም ነው የምወድሽ ዛሬ በራስሽ ፀጉር ውብ ነሽ
Thank you so much for sharing ❤
Hi there, Thanks for your information. Are you able to advise on how to remove smile lines.
ጥሩ ስዉ ኤልሲየ እግዚአብሔር ይስጥሺ ❤❤❤
Wow thank you ❤
ኤልስዬ እባክሽ ዊግ አታርጊ በፅጉርሽ በጣም ታምሪያለሽ❤ ዊግ በጣም ይለውጥሻል ፊትሽን ያከብደዋል እውነት ለመናገር ውበትሽን ያጠፋዋል። እስቲ አስተያየት ሰብስቢ?
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Elisi ❤
Very well explained 👍
I really love this information good job keep going You are the best girl I ever know thank you for all the information
Absolutely true ❤❤❤❤
100% True!
እናመሰግናለን ውዴ እኔ ፀጉሬ ከላዬ ላይ ያለቀ
Thanks dear now my family can understand what is happening on my face
Tnks🥰
Thank you
Tebareke ewenteshne new setadefe new yemewlewe
Thank you yane konjo love you ❤❤❤የኔ ሞክሼ ሰወድሸ እኮ ❤❤❤
እናመሰግናለን የዛሬው ይለያልelsi❤❤❤
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሲዬ ስወድሽ እኮ እንኳን አደረሰሽ
ክብር ይስጥልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏
Elsi yenie konjo ❤🎉 your mother is LUCY! Anchin mewoledwa.I like your showing excellent continue...
ስወድሽኮ❤
You correct
Tebarek tsega yibizalish
Wawo elssye you very good every you techi bering informeshin so good very inportantis so i like all you vedo nice "": god belessd you my sister i like you very very mach❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ስዎድሽ እኮ ኤልስ 👌
Thanks
The 1st one is exactly for me,
ኤልሲየ በቅድሚያ በጣም እንወድሻለን እናም እምጠይቅሽ ቪክስ ለጸጉር እድገት ጥሩ ነው ወይ ስለሱ ብታስረጅን በተረፈ በርችልን እህታችን ስታስረጅማ ዋው ነው
አውነት ነው
ትክክል በራሴ አይቼዋለሁ
አልስዬ❤ፍቅር ❤
በእውነት ቃላት ያጥረኛል ላመሠግንሽ
ክብርሽ ይስፋ የእኔ ቆንጆ
በደፈናው ውስጤ ሚመላለስ ጥያቄ ነበረና መልሱን በንግግሮችሽ አገኘሁት ተባረኪ ውዴ❤❤❤
ሰላም ኤልሲ እንኳን ለአዲስ አመት እደረሰሽ
ከነመላው ቤተሰብሽ አድናቂሽ ነኝ በጣም ቀና ሰው ነሽ:: በርቺ
ለማድያት የሚሆን ምን ምክር አለሽ?
Thank you for sharing!!!
You are so welcome! 🙏❤️🙏
Thank you ❤❤❤fonkaya
ሄልሲዬእንኳን አደረስሽ ከነመላው ቤተስብሽ በጣም እነመስግነለን ❤️🙏❤️🙏❤️
እኔ እንደዚህ እዋክባለሁ መረጋጋት አልችልም❤
God bless you 🙏 ❤❤❤
Thank you Elsy
You're welcome 😊ማሬ 🙏❤️🙏
Thank you elsy❤
You’re welcome ማሬ 🙏❤️🙏
ልክ ነሽ ቆጅዬ ጄሎ)
🤩🤩🤩I love her to death 🙏❤️🙏
ክክክክክኬእደምን አደራችሁ ሲባል ምንአገባሺ እሚልአለግን😂😂😂 ኤልሲ እያዝናናሺ አስተማርሺን
በዚህ አጋጣሚ ሱፊን ልዘፍዝፍ እናቴ 😅ያው ቶሎ አይበስልም ዘፍዝፌ ካሳደርኩት ገንፈል አድርጌ ብቻ ማውጣት ነው ❤
ኤልሲዬ ቆንጆ ውበትሽ ጨምራል አብበሻል👍
Elsiye Gebtoshal beka
እኔ እምልሽ ኤልሲ ሺአ በተር ኢትዮጵያ ዉድ ነዉ
Enamesegenalen
Tamachashiny
Wow❤
Elesye konjo I love Italy ❤
Shkorna ❤❤❤❤
ኤልሲየ በራስሽ ፀጉር በጣም ቆጆ ለየት ያለ ዉበት ነዉ ያለሽ ፀጉርሽም ያምራል ዉጊ አትጠቀሚ
በጣም ትክክል እኔም ሳስብ። እንዳውም ተሳስቼ እንዳይሆን ብዬ በራሱዋ ፀጉር እና በዊግ ያለውን ቪዲዮ ብዙ አስተያየሁ በራሱዋ ፀጉር ነው የምታምረው! እናም ፅድት ያለች የፊቱዋም ውበት ቁልጭ ይላል❤ ዊግ ስታረግ የሆነ የቆሸሸች ወይም የከበዳት ትመስላለች በተለይ ደረቱዋ ላይ በሁለቱም በሁል ስትሸፍነው በጣም ጭንቅ ይላል
ኤልሲ የምትቀቢው ሂና አዲስ አበባ አለወዮ እባክሽን
❤❤
ኤልሳስ !!
( መሞት) የማይቀር የሰው ልጅ እጣ ፋንታ ነው ።ከሞት በኃላ የሚሆነውን ፤ማሰብ ፤ማሰላሰል፤ማውጣት፤ማውረድ ፤ ያስፈልጋል። መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ።
።እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ( እየሱስ ) ነው ።
ኘሮግራምሺ ስካር አንችንም ሰካራም አደረገ
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ተባረክ,
ኤልሲዬ የፊት እስፖርት አሰሪን ደብል ቼን ለማጥፋት
❤❤❤
👍
❤❤❤❤
❤
ኤሊሲየ ብጉር አስቸገረን እና 24 አመቴ ነዉ ግን ግንባሬ ላይ ቆዳየ ተሸበሸበ ምን ላድርግ እነረጂኝ በማረያም❤❤❤❤
❤❤❤👌
❤❤❤❤❤
Elisi betam ewdshalw!! Ebakshen egna setoch yebetachnene halafinet endet enaklew? Legna yemihon gize endet enfter? Ethiopia lalnew sewoch ymegeb
program, yebet sera program,.... alsh?
Please i like your hair color what is it i live in usa
የፊት sport እንዴት ነው ውዴ አሳዪን
ሰላም እግዚአብሔር ካናንተ ጋር ይሁን ውደችየ
ኤልሳየ ሁሉም ያልሽው እውነት ነው ግን እንየ ዋሃ ብዙ ኣልጠጣም ስጠጣም ሆደየ ይናፋኛል ምን ትመክርኛለሽ ቤተለይ እኛ ብኣርብ ኣገር ያለውነው ሞባይል ጋደኛችን ኣርገን ኣንተኛም እና እውነት ነው
❤️❤️❤️❤️
Hello Beautiful, you look glowing, girlfriend. Keep up good work.
when you say rushing all the time, that's us special people we live in America.
special mom. Thank you for sharing as always ❤
Same here ማሬ I think life is getting hard for everyone and we all have a lot to do. We need to pay attention and calm down even if it’s hard 🙏❤️🙏
ለብጉር ለሚወጣብን ቪዲዮ ስሪልን
ኤልሲ እስኪ እስፖርትአስጀምሪን አብረንእንስራ በሳምት ሁለቴ በሳምት3 ስቴ