Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች እንኳን ኣደረሳቹ ለኣመታዊ ክብረ በዓል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ከሁሉም ኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁን ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲
ዬናስ በደንብ ተሽሎህ ወደ እምትወደው ሙያህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ዋናው ነገር ጤና በርታ😅😅
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ሰላም የማዳም ቅመሞች ሰላማችሁ እንደ አሸዋ እና እንደ ሰማይ ክዋክብት ይብዛልኝ እንዴት ሰነበታችሁ ለሀገራችን ሰላም እንፀልይ
ዮኒ ያገሬ ልጅ ወደ ምትወድው ሞያ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል በጣም ፡፡ የድሬ ልጅ
ምርጥ ፊልም ነው እንዴት ተመልካች የለውም
በጣም አሬፍ ፍልም ነው በረታ ቀጥልበት
ጥሩ የሚባል ፊልም ነዉ ግን ትንሽ ከጅሊያ ሮበርት የተወሠደ ነገር አለዉ እኛ የአሜሪካን ፊልም አየተን ትርፍ አና ኪሳራዉን እናዉቃለን
Yes it is copy most of the story it's not there own the movie is copy
በ1990 "የማለፊያ ጉዞ" የሚል መሳጭ በ120 ሚተላለፍ ተከታታይ ድራማ ይሰራ ነበር ዋው ዮናስ
ይሄ ፌልም sleeping with enemy ከሚባል የአሜሪካ ፊልም የተወሰደ ነው። ብልግና ነው።
የጁልያ ሮበርት ፊልም ነው።
WAWWW GRUM FILM NEW BERTU YAGERALGOCH ❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ፊልም ልብ ያጣላጥላል በጣም ቆንጆ ነው ግን ፍፃሜው ትንሽ
😢😢😢😢በትክክ ገልፀሽዋል ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤
መጨረሻው ግን አልገባኝም
This is safe haven you guys need to be creative and make a movie with your own idea
ዮናስ ጌታቸው ስላየውክ ደስ ብሎኛል ፊልሙ በሁለት የአሜሪካን ፊልሞች ላይ ያጠነጠነ ነው 1:- sleeping with the enemy ጁሊያ ሮበርት የምትሰራበትና እና 2:- safe heaven ጁሊያን ሁግ የሚስሩበትን የሁለቱን ፊልሞች ያጠነጠነ ፊልም ነው ግን ሃገራችን የፊልም ታሪኮች የሏትም ወይ የኔ ጥያቄ ሲሆን ፕሮፌሰሯ የሚናገሩት ቃል ግን ጠቃሚና ለጤና ተስማሚ ናቸው በተረፈ ጥሩ ነው ማደግም የሚቻለው ከኮፒ ነውና ባህላችንንም ማስተዋወቅም ቢታከልበት ጥሩ ነው እላለው
part 2 አለው? ምንም አልገባኝም
What is end of the story? Didnt get it
Yemdami kemimoch selamahu yebeza beyalachubiti
ምንም አይገባም ስላሉ ነው ያየውት። ትንሽ ወሰብሰብ ይላል ከድርሰቱ ይሁን ወይ ከአረዳዴ እንጃ.... ማንም አይል
ዮኒ ስላየሁት ደስ ብሎኛል መጨረሻው ?
አረ እንኳን ደህና ተመለስክ ይሄ ተዋናይ😮
*ምርጥ ፊልም*
አንደኛ ቪው Neba የመስከረም ልጅ
Waw yehagerashn film aymeslm dnq film nw professor andega ....
filmu be wchoch yetesera new. Ideaw yewch new😰😰
ዮኒ እንኳን ተመለስክ 🙏
እኔ አልገባኝም
በስመአብ እንዳትነኪው ብሎ ሲጮህ ደነገጥኩ😂
አልገባኝም
መጨረሻው አልገባኝም
ይሄ አክተሩ አስመሳይና ግብዝ ነው ደስ ሲለው ሃይማኖተኛ ከኔ በላይ ኦርቶዶክስ በማለት ጴንጤዎችን በየሚድያው ሲሳደብ ይውላል ለገንዘብ ሲሆን ግን የዝሙት ፊልም ይሰራል።ካራክተሩ ሁላ ለአንድ ከኔ በላይ ሃይማኖተኛ ላሳር ለሚል ሰው አይመጥንም ስካር ጥል ዝሙት ቲሽ ግብዞች ክርስትና ወሬ አይደለም መኖር እንጂ
ኩረጃ ግሣንግሥ hotch poch ያደርጋል
Copy bihonm des yilal
'Safe haven' is the original name of the movie ayi ethiopian 😢😢😢😢
ኮርጀውት ነው?
@@SelamSamuel-sq5wx awo
በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነዉ 👌👌
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
መጨረሻው ምንሆነ ሴትየዋ ትውስታዋ ተመለሰ የልጆቹስ ምን ሆኑ ሆ
ምንም አልገባኝም
በቃ ዎጠሁለቹ መጨረሸው ከለመራ አልሾፋውም
በቃ😂😂😂 ተረቴን መልሱ
Mechershw algenjm
እናን ደደቦች የማንም መጫወቻ እንሁን እንዴ እናንተ አደላቹም ለነገሩ እኛነን ደደቦቹ ኢሄን ብሎ ፊልም ቦርኮ
አልማይት መብትህ ሳል መሳደብ ግን ምን አመጣው ልንገሮ አንተ ምን ትሆን
This movie is copy and paste you can be sued shame on you American movie I will let you know the name of the movie wow
ቀሽም ፊልም
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች እንኳን ኣደረሳቹ ለኣመታዊ ክብረ በዓል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ከሁሉም ኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁን ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲
ዬናስ በደንብ ተሽሎህ ወደ እምትወደው ሙያህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ዋናው ነገር ጤና በርታ😅😅
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ሰላም የማዳም ቅመሞች ሰላማችሁ እንደ አሸዋ እና እንደ ሰማይ ክዋክብት ይብዛልኝ እንዴት ሰነበታችሁ ለሀገራችን ሰላም እንፀልይ
ዮኒ ያገሬ ልጅ ወደ ምትወድው ሞያ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል በጣም ፡፡ የድሬ ልጅ
ምርጥ ፊልም ነው እንዴት ተመልካች የለውም
በጣም አሬፍ ፍልም ነው በረታ ቀጥልበት
ጥሩ የሚባል ፊልም ነዉ
ግን ትንሽ ከጅሊያ ሮበርት የተወሠደ ነገር አለዉ
እኛ የአሜሪካን ፊልም አየተን ትርፍ አና ኪሳራዉን እናዉቃለን
Yes it is copy most of the story it's not there own the movie is copy
በ1990 "የማለፊያ ጉዞ" የሚል መሳጭ በ120 ሚተላለፍ ተከታታይ ድራማ ይሰራ ነበር ዋው ዮናስ
ይሄ ፌልም sleeping with enemy ከሚባል የአሜሪካ ፊልም የተወሰደ ነው። ብልግና ነው።
የጁልያ ሮበርት ፊልም ነው።
WAWWW GRUM FILM NEW BERTU YAGERALGOCH ❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ፊልም ልብ ያጣላጥላል በጣም ቆንጆ ነው ግን ፍፃሜው ትንሽ
😢😢😢😢በትክክ ገልፀሽዋል ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤
መጨረሻው ግን አልገባኝም
This is safe haven you guys need to be creative and make a movie with your own idea
ዮናስ ጌታቸው ስላየውክ ደስ ብሎኛል
ፊልሙ በሁለት የአሜሪካን ፊልሞች ላይ ያጠነጠነ ነው 1:- sleeping with the enemy ጁሊያ ሮበርት የምትሰራበትና እና 2:- safe heaven ጁሊያን ሁግ የሚስሩበትን የሁለቱን ፊልሞች ያጠነጠነ ፊልም ነው ግን ሃገራችን የፊልም ታሪኮች የሏትም ወይ የኔ ጥያቄ ሲሆን ፕሮፌሰሯ የሚናገሩት ቃል ግን ጠቃሚና ለጤና ተስማሚ ናቸው በተረፈ ጥሩ ነው ማደግም የሚቻለው ከኮፒ ነውና ባህላችንንም ማስተዋወቅም ቢታከልበት ጥሩ ነው እላለው