100% መንግስት ተጠያቂ ነው! ምን እስኪሆን ነው የምንጠብቀው? | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ || ዮሴፍ በቀለ || ያሬድ አለማየሁ || ማሳጅ || Massage
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- Well come to the Riseup Ethiopia official RUclips channel.
Riseup Ethiopia is a motivational and life coaching RUclips channel established in 2022 as a result of a vision held by young Ethiopian visionary entrepreneurs who would like to see Events, Managerial consultancy, Trainings and Microfinance as a means and platform for creating a physically, mentally, spiritually grown up and well-balanced sustainable society in Ethiopia and beyond. To realize this vision the founders established Riseup trading company in Ethiopia with goal of expanding to other parts of the world.
In our RUclips channel you can find an amazing videos and massages that make people to know and live their dream , vision and purpose!
በጣም ትልቅ ርእስ ነው ያነሳችሁት❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ውይይት ነው በውነት ብዙዎች ከ ህመም የሚፈወሱበት ህክምና ነውና ልንታደገው ይገባል::
👏👏👏👏finally we got professional peoples
thank you🙏
እንዴት ናቹህ በጣም አሪፍ እና አስፈላጊ ነገር ነው ያነሳቹሁት ፈጣሪ ያቆያቹህ የኢትዮጵያ የማሳጅ ማህበር ይህንን ነገር ለማስቆም ከመንግስት ጋ አንድ ላይ በመሆን እየተንቀሳቀስ ይገኛል ስለዚህ ለምን አንድ ላይ አትንቀሳቀሱም
በሀገራችን በሁሉም የስራ ዘርፍ በጣም ብዙ የተማሩ ሰዎች ብቃቱም እውቀቱም እያላቸው ስራ ለመፍጠርም ሆነ ለመቀጠር በር ተዘግቶባቸው ተስፋ ቆርጠው መንገድ ላይ ወድቀዋል። ሀገርም ሆነ ቤተሰብን ለሚያፈርሱት ግን እውቅና ተሰቷቸው ተሳክቶላቸው እናያለን እና ማሳጅ ቤት አንዱ ነዉ። የመኖሪያ መንደር ውስጥ ቤት ተከራይተዉ የመንደሩ ነዋሪዎች ለልጆቻቸው ሲሉ ቤታቸውን ለቀዉ እስከመውጣት ደርሰዋል እና እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን እኔም ይመለከተኛል።
እኔ እድሉን ባገኝ በ ዶክተር ሰላም እጅ የ ትከሻ ህመሜን መፈወስ እፈልጋለሁ:ያም ግዜ እስኪደርስ እየጠበኩኝ ነው:እንዲህ የምንሳሳላቸውን ሰዎች ሙያ አንዳንዶች ለ ገንዘብ ብለው ባያራክሱት መልካም ነው::
To be massage trp in the USA you have to have BA.
Mengist Mengist atbelu! Tawkalachehu ethiopia wust Mengist endelele. Assmessai whulu! 🤨