እህትና ወንድም ነን አለችኝ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 142

  • @usuf_tube
    @usuf_tube  2 месяца назад +56

    ከልብ አመሰግነናለሁ ዉድ ቤተሰቦቼ
    እስከ መጫረሻው እዩትና ሀሳብ አስተያዬታችሁን አስቀምጡልኝ
    ጉዞ ወደ 50k 🙏✌🏼

    • @Tanzania-k1e
      @Tanzania-k1e 2 месяца назад +1

      በርታአብሽር

    • @EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa
      @EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa 2 месяца назад +2

      ሙእሚን ተሥፍ አይቆርጥም ሰበር እያለ ወንድማችን አብሺር ዱአ አድርግ ለአላህ ንገረው የአካል

    • @mekiyatube7369
      @mekiyatube7369 2 месяца назад

      😊

  • @zuzufamily2012
    @zuzufamily2012 2 месяца назад +79

    እህትነቱ ይሻልሀል ዩሱፍ ወንድሜ
    ይቅርታ አውፍ በይለኝ የኔ ወንድም

    • @عتيق-ث8ه
      @عتيق-ث8ه 2 месяца назад +9

      እሰቢበት እሙ ዙዙ ሂወት ይቀጥላል

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 2 месяца назад +5

      አሲቢበት

    • @MekiuaYea
      @MekiuaYea 2 месяца назад

      እስኪተዋትእራሶንትሁንያረቢበሰውሂወትምንአገባችሁ😢😢😢😢😢😢​@@عتيق-ث8ه

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 месяца назад

      😂😂😂😂 የዘሩትን ማጨድ ይሄ ነዉ ፍቅረኛ ያለዉ ወንድ አልቅሰሽ ለመንሸዉ ተጠቅሞ ጣለሽ

    • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
      @እሙሱመያ-ኈ7ቐ 2 месяца назад +9

      አሰቢበት ምክናየቱም የአቸን ደስታ የማያስደስታቸው አሉ ስለዝህ አግብተሽ አናጃቸው ሂወትሽን ቀጥይ

  • @Abeni
    @Abeni 2 месяца назад +37

    ተሥፋ እዳቆርጥ የሱፍቻን የችን የመሠለች ድቡሸቡሽ ታዳል ጅግና ተሥፋ አይቆርጥም

  • @اممعاذ-ل9س
    @اممعاذ-ل9س 2 месяца назад +12

    አብሽር ወድማችን አላህ ለሁላችሁምኸይሩን ያምጣላችሁ

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 2 месяца назад +9

    ታገሳት አሁን ይከብዳታል ስለፍቅር ማሰብ❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 2 месяца назад +5

    አይዞህ ላተ ካላት አቀርም ስለተጎዳች ነው ኢተርቪውላይ ሰምቻታለሁ ታገስእና ታገኛታለህ ግን አተም ቀርበህ እዳጎዳት አላህ ያጣምራችሁ በሀላል❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +2

    እሕታችንን አንዳትጎዳብን😢😢😢😢 ደግሞ ታገሳት ጊዜም ስጣት ልቧ ስለተሰበረ ነው እምትጠግን ከሆነ ደግም ማን ያቃል ፈጣሪ በአንተ ሊክሳት ቢሆንስ ግን አደራ ይችን የመሰለች እንቁ ጀግና ሴት እንዳትጎዳብን 😢 ደግሞ እውነተኛ አፍቃሪ ከህንክ ታገሳት የኔ እናት አንችም አስቢበት ❤❤🥰 ደግሞ እሷን አይቸ ሰብ አደረኩሕ

  • @እሙቢላልቻናል
    @እሙቢላልቻናል 2 месяца назад

    ወንድሜ እህቴ እየተባለነው ወደገደለው እሚገባው ሰሚተሀል ተረጋጋ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ብላለች አያቴ 😂😂😂

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 2 месяца назад +2

    ሰላም ፍቅር ለሁላችሁም በያላችሁበት የአላም ዳርቻ ለምታበርታቱት በላይክ ሸር ኮሜት በጣም እናመሰግናለን ጉዞ 50 ሺ እናስገባው❤❤🎉🎉🎉

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 2 месяца назад

    ትንሽ ግዜ ስጣት እሙ ዙዙ የኔ ቆንጆ ተረጅው❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +12

    ሂወት ይቃጥላል ዙዙዬ አስቢብት😢😢😢🎉🎉🎉

    • @MekyaAli-fu9ii
      @MekyaAli-fu9ii 2 месяца назад

      አንች ልጅ ኮሜት መስጠት ትወጃለሽ በጣም😂😂😂😂በየ ቤቱ ኮሜት አለሽ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 месяца назад

      😁መልካም ነገር ነው የጻፈችው ​@@MekyaAli-fu9ii

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 2 месяца назад +1

    ትክክል ፈጥኖ የሆነ ነገር ቶሎ ነው ሚበላሸው ኢንሻአላ በሶብር ጠብቃት ከጎኖ ሁነህ እሷም እንዳንተ ሀሳቧን ልትቀይር ትችላለች ኢንሻአላ

  • @ለዛ-ሚድያ
    @ለዛ-ሚድያ 2 месяца назад +9

    አህለን ወሳህለን እንኳን ደና መጣችሁ😂👍የዘመኑ ፍቅር ነዉ ቻለዉ😂

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 2 месяца назад

    አረ ዙዙዬ አትግፍ እሽ በይወ ህይት ይቀጥለል ከሚር

  • @Yetmwork-b9l
    @Yetmwork-b9l 2 месяца назад

    እንደዚህ ተቀለስልሳችው ትጠይቁና እሽ ተብላችሁ ህወት ሲመሠረት ስበርብር አርጋችሁ ትሄዳላችሁ አላህ አሁላችሁም ልቦና ይስጣችሁ ደሞ አንድ ግዜ የተሠበረ ልብ ከባድ ነው አንዷ እኔ ስለሆኩ ነው 😢😢

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 2 месяца назад +6

    አብሽር ወድማችን አላህ ላተ ሀላልህ ታላት ትቀበልሀለይ ግን ተረጋጋ እሷም ያለችበት እና ያሳለፈችው ብዙ ነገር አለ ታቃለህ ትሪት አድርጋት ተጎኖ ሁን ሊቀየር ይችላል እውነተኛ ፍቅር ተሆነ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmabentmangstu8411
    @rahmabentmangstu8411 2 месяца назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሩ. በርታ❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +2

    ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም በርታ እብሺርለብጎነው ውድም አሳዘከኝ እህት ተርጅው ሜሥኬን ነው የኔ ቆንጆ አላህ የተስበርን ልብ ይጠግናል አላህ ይጠግንሺ ሥድተኝች ድአአድርግ ላት ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f 2 месяца назад

    አብሽር ወድማችን በርታ ታገሳት ጊዜ ስጣት ታስብበት

  • @سعديهبنقلادشي
    @سعديهبنقلادشي 2 месяца назад +2

    አብሽሪ ወድም እስኪ እናበረታታቸዉ🎉🎉🎉

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
    @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 2 месяца назад +1

    ትንሽ ግዜ ስጣት ወድም ከዛም ትጋባላቺሁ መሸአላህ ቆጆነህ እሶም ቆጆወናት ❤

    • @wxcfdz5872
      @wxcfdz5872 2 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህያሳካልያረብቢታናየኔአሠልአታሳፍርህም🎉🎉

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 месяца назад

    ምን ልኮመት እዉነት ዉሰቱ አለየም እኮ ግን አልሙኔም እህትና ወድምሁናችሁ ቀጥሉና ከዛም ወደ ገደለዉ ትገባላችሁ በሂደት

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 месяца назад +1

    ከጎኗ ሁን እደወድምም ከጊዜ ብዛት አይታወቅም የሱፌ አሁን ለሷ ከባድ ነው

  • @salmanmuhammed5560
    @salmanmuhammed5560 2 месяца назад +4

    Baba eht ena wodme new emimrbachihu 😊😊

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 2 месяца назад

    በርታ ወድሜ❤❤❤❤

  • @Ymam-j2l
    @Ymam-j2l 2 месяца назад +7

    እሚሻላው እሱነው

  • @haweabebe2012
    @haweabebe2012 2 месяца назад +3

    ወድም ግዙ ሰጢት በደብ ተቀራረቡ በመቀራረብ ጡ ሮ ነገር ይፈጠራሊ

  • @سميرةحذيفة
    @سميرةحذيفة 24 дня назад

    አተም ታገስ እሷም ግዜ ያስፈልጋታል በፍቅር የተሰበረ ልብ ጊዜ ያስፈልገዋል ከባድ ነው ስሜቱ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 2 месяца назад

    በርታወንዲሚ❤❤❤🎉መሽአላህመቲ😅😅

  • @muhamed852
    @muhamed852 2 месяца назад +2

    ይወድሻል ልጁማ. ሊሞትኮነው. ባች ፍቅር. አዝናለሁ. የሰው ሚስት ማፍቀሩ

    • @ZinatHabsh
      @ZinatHabsh 2 месяца назад +2

      ፈታትኮ. ህይወት. ይቀጥላል.

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ 2 месяца назад +1

    አብሽር ጠብቃት ተስፋ እዳቆርጥ ታገሳት አችም አስቢበት

  • @MedinaEndrise
    @MedinaEndrise 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 2 месяца назад

    አይዛህ ይሳካል

  • @ahlitube9156
    @ahlitube9156 2 месяца назад +1

    💐💐💐💐👍

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ 2 месяца назад +1

    ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህትነቱ ይበልጣል ቀጣይ አብራችሁ በመተባበር ጡሩ ስራ አምጡልን 50ሺ ቤተሰብ ሰርፕራይዝ ይሁን🎉🎉

  • @SofiyaMohammed-o2q
    @SofiyaMohammed-o2q 2 месяца назад +2

    አይዞህ አላህአለህበአላህተመኮ

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia 2 месяца назад

    እሙ ዙዙ ፍቅሩን አትግፊ😢😢😢

  • @RbentmanstuRmangstu
    @RbentmanstuRmangstu 2 месяца назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽር ዩዩ

  • @ፍቅር-ቘ4ቸ
    @ፍቅር-ቘ4ቸ 2 месяца назад

    ቤተሰብ በላይክ በሸር በኮሜት እናበረታታቸው ቅንነት ለራስነው ልክ እንደ ሌሎቹ ዩቱበሮች ይደጉ ከወሎ አንድም ያደገ የለም እሌላ ቦታ መቸም ታሽቃብጣላችሁ 50 ዳይ🎉🎉

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 2 месяца назад

    አይዝወህ ተረጋጋ ❤

  • @meremYouTube2420
    @meremYouTube2420 2 месяца назад

    እኔ ግርም የሚለኝ😂😂ለምን በዩቶብ መጥታችሁ ፍቅር ፍቅርትላላችሁ በውስጥ አጨርሱም ይሄ ፍቅርሳይሆን ቢዚነስ ነው ሆ 😁

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu 2 месяца назад +1

    እሙ ዙዙ የማሜ ብቻ እና ብቻ ናት ኢንሻአላህ❤❤❤❤❤❤አላህ እንደሚገናኛቸው ተስፋ አለኝ

    • @የማሜእህት-ሸ3ቀ
      @የማሜእህት-ሸ3ቀ 2 месяца назад

      እሱማ አንድት የፈረስ ፊት ይዞል እቲክታክላይ የምጨፍር

    • @Zahrazahra-zl3lu
      @Zahrazahra-zl3lu 2 месяца назад

      @የማሜእህት-ሸ3ቀ ያችኮ ዘመዱ ናት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад

      ​@@Zahrazahra-zl3lu
      አላገባም ማለት ነው ሚስቱ አገባ እያሉ ይላሉ

  • @Muktartube12
    @Muktartube12 2 месяца назад +4

    ማሜ እውነት ተስፋ ቆርጦ ይሆን😂አይመስለኝም የራሴ ነገር ያሳስበኛል እድሁ ስኮምት አረጀሁት😢😂

    • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
      @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 2 месяца назад

      በጣም ይዋደዱው ነበር የምር. 😢እኔ ከድሮወ ጀምሬ እከታተላቸው ነበር እና በጣም ነበር እሚወዳት. ፍቅር እደዚህ ከሆነ ግን ይቅር 😢

    • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
      @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 2 месяца назад

      የልጆን አባትነው ግን

    • @እሙአኖር
      @እሙአኖር 2 месяца назад

      ማሜ አንድት የፈረስ ፊት ይዞል ሱሱ ትግራይ ብላ በቲክቶክ ትጃጃላለች የቢታኒያን ግማሾን አታህልም

    • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
      @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 2 месяца назад

      @@እሙአኖር የቲክቶክ ስሞዋ ምድነው ውዴ. ማን እደሂድያ. እኔግን በጣም እወዳት አለሁ ቁጂና እውቀት ፀባይ ማን እደሂድያ

    • @lmasiyoumamilove5378
      @lmasiyoumamilove5378 2 месяца назад

      ያቺ ግባራም እኮ የማሜ ያባቱ ልጅ ናት ፎሎ ለመለቃቀም ነው ሚስቱ ነኚ የምትለው

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 2 месяца назад

    አይዞህወድማችን በርታ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 2 месяца назад +1

    ጎደኛሁኑ ከዛ እናጋባችሁ አለን

  • @SikoSilo-g1f
    @SikoSilo-g1f 2 месяца назад

    🙏👌👌❤

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 2 месяца назад

    የጎትልጂ የማታቀኝ ዘመድህናት አተ ለካየወድትንሽ የለውም የሚባለው ሳሂነው😅😅😅😅😅

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 месяца назад

    አብሽሩ አላህ ያለው ይሆናል በእህትነቱም ቢሆን ጥሩ ነው

  • @Tanzania-k1e
    @Tanzania-k1e 2 месяца назад +1

    በርታ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 месяца назад

    ኢሻላአላህያጣምራቸሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 2 месяца назад

    በርታ🥰

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ 2 месяца назад

    ሲጀመር ያለችበትን ታቀዋለህ አሁን እድህ ማለት የለብህምነበር የራስህን ስሜት ብቻ አትከተል

  • @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ
    @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ 2 месяца назад

    አስቢበት እሙ ዙዚ

  • @keyalove6945
    @keyalove6945 2 месяца назад

    በሃላል አድ ያርጋቹ

  • @ለዛ-ሚድያ
    @ለዛ-ሚድያ 2 месяца назад +2

    ላይ አርጉ ስገቡ👍👍

  • @RahmaRahmamangst
    @RahmaRahmamangst 2 месяца назад

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዪዩ እንደት ናችሁ ያጀማአ በሉ እናበረታታቸው ዙዙ እና የሱፍን

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 2 месяца назад

    ماشاءالله

  • @محمدمحمد-ف9ع7ك
    @محمدمحمد-ف9ع7ك 2 месяца назад +1

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ. ወበረካተሁ. አብሽሩ. አላህ የሚበጀዉን. ይስጣችሁ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 2 месяца назад

    ኧረ የሱፍኮ አላስወራ አልከው መታገስን አፍ አፉን እያልክ።

  • @SavibaAbudbhi
    @SavibaAbudbhi 2 месяца назад

    አላህ ከፃፈው አይቀርም አብሽሩ

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 2 месяца назад

    ጠብቃት

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 2 месяца назад

    ሙድ እየያዛችሁ ካልሆነ ቆይ እኔ ሽምግልና እሄዳለሁ 😂 እሙ ዙዙ ወይት ነው ቤትሽ አቦ❤❤

  • @RahmaRahmamangst
    @RahmaRahmamangst 2 месяца назад

    ደሞ መታገስም ዩቴብ ክፈቱለትና ይስራ

  • @Seadiass-jc4uj
    @Seadiass-jc4uj 2 месяца назад +1

    yuyuye.yeante.yadirgat.yasakalh.tesfa.atkuret

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 2 месяца назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እህት ወንድሞቼ ደምሩኝ አበረታቱኝ ❤❤

  • @Tanzania-k1e
    @Tanzania-k1e 2 месяца назад +1

    አብሽር

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @seadi5
    @seadi5 2 месяца назад

    ዙዙፋምሊ ልቧ ተሰብሯል
    አሁን ላይ እምታፈቅርበት ስአትላይ አይደለችም /

  • @madi2644
    @madi2644 2 месяца назад

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ናችሁ

  • @እሙሀፈሳነኝ
    @እሙሀፈሳነኝ 2 месяца назад

    አትጃጃልአሁንሢአበዛቺሁት

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv 2 месяца назад

    ሥወድ ፍክት በል

  • @محمدمحمد-خ1ر7ب
    @محمدمحمد-خ1ر7ب 2 месяца назад +1

    እረ እህት ይሻልሀል

  • @EkremKebede
    @EkremKebede 2 месяца назад

    ሀብታም ካልሆነ አታግቢ ሂዎትሽን ሚያበሳቁል ከሆነ ወደ ስደት ሚዳርግሽ ከሆነ ይቅርብሽ ከዚያ በተርፍ ሸጋ ነው አግቢው ድሀ ወንድ ማግባት😢😢😢😮😮

    • @ለዛ-ሚድያ
      @ለዛ-ሚድያ 2 месяца назад +1

      የድሀ አስተሳሰብ ነው ያሰብሽው ተይጂ😂 ሀብት ቢሞላ ፍቅር ከለለ ዜሮነው 😅😅

    • @EkremKebede
      @EkremKebede 2 месяца назад

      @ለዛ-ሚድያ እኮ አፍቅሯት አይደል ያዙኝ ልቀቁኝ ሚለው ብዙ መከራ ያሳለፍች ልጂ ናት የተረጋጋ ሂዎት መኖር ትፍልጋለይ ነገ ልጂሽን እይዛለሁ ተሰደጂ የሚል እንዳይሆን ባጠቃላይ ፍቅርም እያለ ደሀ ከሆነ ኖ የራሴ አስተሳሰብ ነው።

    • @ለዛ-ሚድያ
      @ለዛ-ሚድያ 2 месяца назад

      @@EkremKebede እሽ በቃ እህት አብሽሪ

    • @EkremKebede
      @EkremKebede 2 месяца назад

      @@ለዛ-ሚድያ 😃😃👏

  • @FggGdg-nh7pt
    @FggGdg-nh7pt 2 месяца назад

    አተልቅብህምደ ግን እሽኮ ብትልህ እ

  • @ToybaS-x8t
    @ToybaS-x8t 2 месяца назад +1

    dmrugi

  • @ባቦዋነኚ
    @ባቦዋነኚ 2 месяца назад

    ደምሩኚ ሀባይብ

  • @Medi-t1y
    @Medi-t1y 2 месяца назад

    ቤተሰብ እንሁን ደምሩኝ

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 2 месяца назад

    በርታ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 месяца назад

    አብሸርየሡፍየየኔጀንንኢሻላትጋባላቸሁኢሻአላትንሸግዜሥጣትየኔጀንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህየሳካልህያረብ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉