ሰበር ዜና - “ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም” ጠ/ሚር ሀምዶክ ውጥረቱን አረገቡ | Feta Daily News Now!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ሰበር ዜና - “ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም” ጠ/ሚር ሀምዶክ ውጥረቱን አረገቡ | Feta Daily News Now!

Комментарии • 33

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 года назад

    እባካችሁ በፍጥነት የሡዳንና የኢትዮጵያ የድንበር ጉዳይ ፍቱ
    ያችን የተረገመቾ ግብፅ አናሰደስት

  • @bintmohammedmohammed936
    @bintmohammedmohammed936 4 года назад +1

    الله يحفظك يا لبلادي إثيوبيا 💚💛❤

  • @amnaamna1331
    @amnaamna1331 4 года назад

    የፈታ ዜና አቅራቢ በጣም ነዉ የምወድህ ዉነቲ ነዉ ምርጥ ሠዉ ነህ በየ ግዜዉ እከታተላለሁ በርታ አይዞህ

  • @nazerethuhailu5372
    @nazerethuhailu5372 4 года назад

    Thanks feta

  • @amnaamna1331
    @amnaamna1331 4 года назад +1

    የምር ጎበዚ ነህ በርታ አይዞህ

  • @seadamohammed972
    @seadamohammed972 4 года назад +9

    እኔ ኮምቼ አላውቅም ግን በጣም ነው አቀራረብህ የሚመቼኝ ሳልሰለች ተጠባብቄ እሰማለሁ 👍አደርጋለሁ

  • @kk-xx1sb
    @kk-xx1sb 4 года назад

    ለመንደሬ ፓለቲከኛ ጆሮህን እንዳትሰጥ የኛ ህልም ድሆች ከሀገራችን መቀነስ ነው ከተቻለ ማጥፍት ሀገሬ ኢትዬጵያ በእምነት በዘር ሳንለይ በፍቅር ተከባብረን ምንኖርባት እንድትሆን ጥረታችን ልክ እንደ አደጉት ሀገራት ከዚህ ውጭ የአደጉት አለም ላይ ሊያው በነጭ ሀገር ተከብረው እየኖሩ ሀገር ውስጥ ጥላቻ ምቀኝነት ለሚሰብኩ ኋላ ቀሮች ቦታ የለንም።ወደ ፊት ነው የኛ እይታ መሪያችን ዶ/ር አብይ እልፎች ሀገር ወዳድ ኢትዬጵያዊያን አለን ከጐንህ ።

  • @ntksa4854
    @ntksa4854 4 года назад

    በጣም ነው አቀራረብ የምትችለው

  • @fdhg6077
    @fdhg6077 4 года назад

    በርታ ወንድሜ ሥለሀገሬ ወሬ ሥሥማ ደሥይለኝል ያንተ ቤተሰብ ከሆኑኩ ቆየሁ እና በርታ እልሀለሁ ሥደተኝው ያገርህ ልጅ ሥለሀገራችን ገባያ ሥለቤት ወጋ ሥለመኪና ወጋ ሥለባጃጅ ዎጋ ሥለኢትዮጵያ ገበያ እንድታሥተዎወቁን እና ቤተሰብህን አጠናክር ከተመቼህ እንደዛ ቢሆን ጥሩ ነው ሥለሀገራቼን ገበያ ማወቅ እንፈልጋለን

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 4 года назад +2

    ያው ኮመት ጽፌ አላውቅም ግን የምንግዜም የፔጅህ ቁጥር አንድ ተከታታይነኝ ስለሀገሬ ባንተ ስስማ ደስ ይለኛል አቀራረብህ ውብ ነው በርታ ወድሜ

  • @fdhg6077
    @fdhg6077 4 года назад +1

    ሠላም ወንድሜ ላይክ እና ሰብ አረጋለሁ

  • @ريتاجعتين-ط7ص
    @ريتاجعتين-ط7ص 4 года назад

    አብሽሩ

  • @ወይዘዲሯ
    @ወይዘዲሯ 4 года назад

    ሠላም ለሀገራቺን ሠላም ብይአለሁ ሁላቺሁንም የሀገሪ ልጂቺ

  • @ሰአድነኝየወግድዋፍልቅልቅ

    አቀራረብህስወደው

  • @gashaw8972
    @gashaw8972 4 года назад +1

    ልገባውነው

  • @ፈቅርሸነውየጉዳኝፋቅርያሸ

    ሠላም ለሀገራችን ሱዳንነ ኢትዩጲያ ጋር መጣላት ጡሩ አይደለም ወድም አማቹችነን ኢትዩጲያ ሀገሪ ከዚህ ክፉ በሸታ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @hh-h5196
    @hh-h5196 4 года назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምልክት የታየባቸውን ብቻ ሳይሆን ደከመኚ ሰለቸኚ ሳይባል በተቻለው መጠን ሁሉንም ሰው ምርምሮ የተጠቃውን እና ደህነኛውን መለየት መቻል አለበት

  • @abdulasees9109
    @abdulasees9109 4 года назад +1

    A

  • @ludagosalegn4373
    @ludagosalegn4373 4 года назад +1

    Tplf soooooory my Bo's. just relex ask sorry that's all Ethiopian people freedom of speech number one for humans. You must now that.

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 4 года назад

    Wuyi

  • @gezawwordefa5467
    @gezawwordefa5467 4 года назад

    ሱዳን ፈርተሽ ነው !!! እኛ ግን ይህን ክህደት አንረሳውም !!!!

  • @ludagosalegn4373
    @ludagosalegn4373 4 года назад

    Sudan's be your self

  • @kebedekassaa5096
    @kebedekassaa5096 4 года назад

    There is no way 11,000 demonistrate in Qorarit, because the town's plpulation is less than
    5, 000.

  • @brightday5245
    @brightday5245 4 года назад +1

    የ .,ወሲብ ፊልሞች (ፖርኖግራፊ ) ሱሰኝነት ምልክቶች እና መዘዞቹ - bright day
    ruclips.net/video/D-kRl2Rlq9A/видео.html

  • @fdhg6077
    @fdhg6077 4 года назад +1

    ላክና ሰብ አረጉት አንከፍልበትም በዚህ እናበረታታው 😄

  • @ወይሰውጉደኛው
    @ወይሰውጉደኛው 4 года назад

    አተ ቱልቱላ ስንት አይነት ወሪ ታወራለህ