Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታ እየሱስ ይመስገን ጋሽ ንጉሴ ስለ በራልህ እውቀት አምላክን አመሰግነዋለሁ
ጋሽ ንጉሴ ተባረክልን ❤
@52:32 እግዚአብሔር ከዚህ መዓት ያድነን! አሜን!!@ 1:03:25 ልማድ እንዳያሽንፈን መጠንቀቅ ጥሩ ነው።@ 1:15:00: ፍጥረተ ዓለሙን ሁሉ በክርስቶስ የማየት ጸጋ ይስጠን። አሜን!!
እግዚአብሄር ይባርክዎ🙏🙏🙏
WOW! So powerful and convicting!እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ🙏 ወንድሞቼንና እህቶቼን የአንተን ልጆች ሁላችንንም እርዳን🙏
አሜንንን🤲🤲
Amen...Amen.
Amennnn Amennn Amennn Zemnachuw Yibarrkk❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምን እላለሁ የከበረ የጌታ ፀጋ አካፈላቺሁን ከክፉው ይጠብቃቺሁ❤
ድንቅ ነበር ድንቅ እግዚአብሔር ሠምተን የምንታዘዝበትን ልብ እና ጸጋ ይስጠን🙏ተባረኩ
አሜን🙌🙌
እባክህን ጌታ ሆይ አንተ ራስህ ወደ ራስህ ሳበን......ውድ አንተ መልሰን እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሼ።
ጊታ ሆይ የምህረት አምለክ ነህና አንተን መፍራት ይሁንልን። ድንቅ መልክት።
አሜን🤲🤲🙏
ኡፎይ ደስ የሚል የጌታ ቃል!!!equip media ሰራተኞች ሁላችሁም ተባረኩ!!!!
#stay blessed
ትልቅ ትምህርት ... ወንጌል ይጣፍጣል እንደማር እንደ ወተት ....
መታደል ነው በዚህ መሆን ለኔ መልካም ነው
ድንቅ መልዕክት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ስለዚህ ቃል❤ ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ❤
Egziabiher yibarikachu xega yibzalachu. Amen egziabiher tilik amlak new.
አዎ የልሳን አጠቃቀም ሁኔታ እጅግ ያሳስባል። መቀለጃ አደረግነው። እግዚአብሔር ስለታገሳን ከመስመር እየውጣን ነው። በፊት የነበሩት ዘማሪዎች በልሳን አደባባይ ሲናገሩ ሰምተን አናውቅም ። የእግዚአብሔር ነገር ፋሽን አይደለም ዛሬ ግን ሁሉም በይባል ፋሽን ይመስላል ። ሐዋርያው ጻውሎስ ስርዓቱን ጽፎልናል። እባካችሁ ወደ ቃሉ እንመለስ። ወንድም ንጉሴ ጌታ ይባርክህ።
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አለማወቃችን ባተ ውቀት ይለወጥልን ይቅር በለን😢😢😢😢😢ጋሽ ነጉሴ እድሜ ይስጦት የኛ አባት❤
እግዚአብሔር ክቡር ነውውውው❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማስተዋልን ሰጠኝ ይቅር ይበለኝ። ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ይጨምርልህ
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤
ዋው! ማንም ይእግዚአብሔር ፀጋ እንዳይጎለው ይጠንቀቅ ብሎ እንደተናገረን በወንድማችን ማሙሻ ዛሬም ደግሞ ተናግሮናል እንዳንስት ፀጋው እንዳንጎድል ...ምህረትህን ፀጋህ ይግነንልኝ።
😭😭😭😭😭😭😭 ማረኝ ይቅር በለኝ መቼም ቢሆን አላውቅህም ለማወቅ ግን እከተልሃለሁ ....
We love and admire u Gash Nigusse! Please write BOOKS!!!
God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶር ማሙሻ በጣም የማክብርህ ሰው ነውህ። አገልግሎትህን አከብራለሁ። ግን ቅሬታ አለኝ ምናልባት ሰው ሁሉ ሙሉበሙሉ በቋንቋው ሲነገርዉ የበለጠ የበለጠ ይገባዋል ብዬ አስባለሁ። የእማርኛውንና የእንግሊዝ ኛውን ክፍል ግዜ ባናደባልቀው? ለምንድን ነው መጽሐፍ ቅዱስ በሁሉ ቋንቋ የተተርጎመው? አላማችን እግሊዘኛ ማስተማር ከሆነ እንግዲህ ቀጥሉብት። እኔ ግን ዳር ማሙሻ ለሌሎች ሁሉ አርአያ ትሆናለህ ብዬ ነው የማስበው። እባካችሁ ለከበዳችሁ ቃል ትርጉም ፈልጉለት። በሚገባን ቋንቋ አስተምሩን። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁአገልግሎታችሁ ይባረክ።
እንግሊዘኛው ይበልጥ ስላብራራው እንጂ ለቅንጦት አይደለም የገባንን ቃል ሰምተን በተረዳንበት መመላለስ ይቻላል እኮ።ተባረኩ ጋሽ ንጉሴ ወንድሜ ማሙሻ ሁላችሁም ለናንተ የተገለጣችሁን ለኛ ለማካፈል ወደማእዳችሁ "እንብላ" ብላችሁ ስለጋበዛችሁን እኔ አመሰግናለሁ ለመለወጥ ይሁንልኝ።
....ከወዴት አመጣው?(ምንጩ አባቱ ነው ኃይሉ በተአምራቶቹ ተገልጧል ...የኃይሉ የጥበቡ ምንጭ መንፈስ ቅዱስ ነው መለኮት ቢሆንም ፍጹም ሰው ነው ኃይሉና ጥበቡ የተገለጠው በመስቀ ሉ ነው) አናውቀውም እንዴ? (ለተቃውሞ ለንቀት የሆነ....)አላወቁትም አውቀውትስ ቢሆን የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት....እርሱ ልዩ ነው ቅዱስ ነው (ከሀጢያተኞች የተለየ እንዲህ ያለ ሊቀካህን...)አልፋ ኦሜጋ ነው.. ሰልፍ ውስጥ አይገባም....አለማመን ተአምር ገቺ እምነተቢስነት...የመልመድ አደጋ ...ቅዱስ ቃሉን ..እንዴት ነው የምንሰማው ?....ቅዱስ አምልኮን...በልማድ(መደጋገም የማይቀበለውን የተቃለለ የተናቀ ተቀባይነት የሌለው .... አቤቱ አድነን ጠብቀን👏🏻ቅዱሱን እግዚአብሔርን... አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ እግዚአብሔርን መፍራት የጤና ምልክት ነው...የአክብሮታዊ የአድናቆት ንጹህ ፍርሃት ...(አባት ወዳጅ ቢሆንም... ዳኛም ነው)ቅዱስ ሕዝቡን ... ለርስቱ የተለየ ወገን ቅዱስ ሕዝብ....የአይን(እይታ) ጉዳይ ነው በክርስቶስ ስናይ በአምሳሉ የተፈጠረ ሰው ሁሉ ክቡር ነው.... ፍጥረተ አለሙን በክርስቶስ ማየት ይሁንልን ከመልመድ አደጋ እንድንተርፍ ..መልመድ እድገት አይደለም ስናድግ በፍርሀትና በአክብሮት ነው የምንታወቀው ...አሜን አሜን አባት ሆይ ማስተማር ምክር ተግሳጽህ ፈሶልናል እንደግልም እንደህብረትም ልባችንን ለማቅናት ለህይወት ይሁንልን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵 እግዚአብሔር አምላክ እናንተን እና የእናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን ጋሽ ንጉሴ ዶ/ር ማሙሻ ከልብ እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን ኑሩልን ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ👏🏻🩵ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን🩵🩵🩵👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ጸጋም ይብዛላችሁ !!!
ጌታ እየሱስ ይመስገን ጋሽ ንጉሴ ስለ በራልህ እውቀት አምላክን አመሰግነዋለሁ
ጋሽ ንጉሴ ተባረክልን ❤
@52:32 እግዚአብሔር ከዚህ መዓት ያድነን! አሜን!!
@ 1:03:25 ልማድ እንዳያሽንፈን መጠንቀቅ ጥሩ ነው።
@ 1:15:00: ፍጥረተ ዓለሙን ሁሉ በክርስቶስ የማየት ጸጋ ይስጠን። አሜን!!
እግዚአብሄር ይባርክዎ🙏🙏🙏
WOW! So powerful and convicting!
እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ🙏 ወንድሞቼንና እህቶቼን የአንተን ልጆች ሁላችንንም እርዳን🙏
አሜንንን🤲🤲
Amen...Amen.
Amennnn Amennn Amennn Zemnachuw Yibarrkk❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምን እላለሁ የከበረ የጌታ ፀጋ አካፈላቺሁን ከክፉው ይጠብቃቺሁ❤
ድንቅ ነበር ድንቅ እግዚአብሔር ሠምተን የምንታዘዝበትን ልብ እና ጸጋ ይስጠን🙏ተባረኩ
አሜን🙌🙌
እባክህን ጌታ ሆይ አንተ ራስህ ወደ ራስህ ሳበን......ውድ አንተ መልሰን እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሼ።
ጊታ ሆይ የምህረት አምለክ ነህና አንተን መፍራት ይሁንልን። ድንቅ መልክት።
አሜን🤲🤲🙏
ኡፎይ ደስ የሚል የጌታ ቃል!!!equip media ሰራተኞች ሁላችሁም ተባረኩ!!!!
#stay blessed
ትልቅ ትምህርት ... ወንጌል ይጣፍጣል እንደማር እንደ ወተት ....
መታደል ነው በዚህ መሆን ለኔ መልካም ነው
ድንቅ መልዕክት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ስለዚህ ቃል❤ ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ❤
Egziabiher yibarikachu xega yibzalachu.
Amen egziabiher tilik amlak new.
አዎ የልሳን አጠቃቀም ሁኔታ እጅግ ያሳስባል። መቀለጃ አደረግነው። እግዚአብሔር ስለታገሳን ከመስመር እየውጣን ነው።
በፊት የነበሩት ዘማሪዎች በልሳን አደባባይ ሲናገሩ ሰምተን አናውቅም ። የእግዚአብሔር ነገር ፋሽን አይደለም ዛሬ ግን ሁሉም በይባል ፋሽን ይመስላል ። ሐዋርያው ጻውሎስ ስርዓቱን ጽፎልናል።
እባካችሁ ወደ ቃሉ እንመለስ።
ወንድም ንጉሴ ጌታ ይባርክህ።
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አለማወቃችን ባተ ውቀት ይለወጥልን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
ጋሽ ነጉሴ እድሜ ይስጦት የኛ አባት❤
እግዚአብሔር ክቡር ነውውውው❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማስተዋልን ሰጠኝ ይቅር ይበለኝ። ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ይጨምርልህ
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤
ዋው! ማንም ይእግዚአብሔር ፀጋ እንዳይጎለው ይጠንቀቅ ብሎ እንደተናገረን በወንድማችን ማሙሻ ዛሬም ደግሞ ተናግሮናል እንዳንስት ፀጋው እንዳንጎድል ...ምህረትህን ፀጋህ ይግነንልኝ።
😭😭😭😭😭😭😭 ማረኝ ይቅር በለኝ መቼም ቢሆን አላውቅህም ለማወቅ ግን እከተልሃለሁ ....
We love and admire u Gash Nigusse! Please write BOOKS!!!
God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶር ማሙሻ በጣም የማክብርህ ሰው ነውህ። አገልግሎትህን አከብራለሁ።
ግን ቅሬታ አለኝ ምናልባት ሰው ሁሉ ሙሉበሙሉ በቋንቋው ሲነገርዉ የበለጠ የበለጠ ይገባዋል ብዬ አስባለሁ። የእማርኛውንና የእንግሊዝ ኛውን ክፍል ግዜ ባናደባልቀው? ለምንድን ነው መጽሐፍ ቅዱስ በሁሉ ቋንቋ የተተርጎመው?
አላማችን እግሊዘኛ ማስተማር ከሆነ እንግዲህ ቀጥሉብት።
እኔ ግን ዳር ማሙሻ ለሌሎች ሁሉ አርአያ ትሆናለህ ብዬ ነው የማስበው። እባካችሁ ለከበዳችሁ ቃል ትርጉም ፈልጉለት። በሚገባን ቋንቋ አስተምሩን።
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
አገልግሎታችሁ ይባረክ።
እንግሊዘኛው ይበልጥ ስላብራራው እንጂ ለቅንጦት አይደለም የገባንን ቃል ሰምተን በተረዳንበት መመላለስ ይቻላል እኮ።
ተባረኩ ጋሽ ንጉሴ ወንድሜ ማሙሻ ሁላችሁም ለናንተ የተገለጣችሁን ለኛ ለማካፈል ወደማእዳችሁ "እንብላ" ብላችሁ ስለጋበዛችሁን እኔ አመሰግናለሁ ለመለወጥ ይሁንልኝ።
....ከወዴት አመጣው?(ምንጩ አባቱ ነው ኃይሉ በተአምራቶቹ ተገልጧል ...የኃይሉ የጥበቡ ምንጭ መንፈስ ቅዱስ ነው መለኮት ቢሆንም ፍጹም ሰው ነው ኃይሉና ጥበቡ የተገለጠው በመስቀ ሉ ነው) አናውቀውም እንዴ? (ለተቃውሞ ለንቀት የሆነ....)አላወቁትም አውቀውትስ ቢሆን የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት....እርሱ ልዩ ነው ቅዱስ ነው (ከሀጢያተኞች የተለየ እንዲህ ያለ ሊቀካህን...)አልፋ ኦሜጋ ነው.. ሰልፍ ውስጥ አይገባም....
አለማመን ተአምር ገቺ እምነተቢስነት...
የመልመድ አደጋ ...ቅዱስ ቃሉን ..እንዴት ነው የምንሰማው ?....
ቅዱስ አምልኮን...በልማድ(መደጋገም የማይቀበለውን የተቃለለ የተናቀ ተቀባይነት የሌለው .... አቤቱ አድነን ጠብቀን👏🏻
ቅዱሱን እግዚአብሔርን... አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ እግዚአብሔርን መፍራት የጤና ምልክት ነው...የአክብሮታዊ የአድናቆት ንጹህ ፍርሃት ...(አባት ወዳጅ ቢሆንም... ዳኛም ነው)
ቅዱስ ሕዝቡን ... ለርስቱ የተለየ ወገን ቅዱስ ሕዝብ....የአይን(እይታ) ጉዳይ ነው በክርስቶስ ስናይ በአምሳሉ የተፈጠረ ሰው ሁሉ ክቡር ነው.... ፍጥረተ አለሙን በክርስቶስ ማየት ይሁንልን ከመልመድ አደጋ እንድንተርፍ ..
መልመድ እድገት አይደለም ስናድግ በፍርሀትና በአክብሮት ነው የምንታወቀው ...አሜን አሜን አባት ሆይ ማስተማር ምክር ተግሳጽህ ፈሶልናል እንደግልም እንደህብረትም ልባችንን ለማቅናት ለህይወት ይሁንልን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵 እግዚአብሔር አምላክ እናንተን እና የእናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን ጋሽ ንጉሴ ዶ/ር ማሙሻ ከልብ እንወዳችሗለን እናከብራችሗለን ኑሩልን ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ👏🏻🩵
ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን🩵🩵🩵👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ጸጋም ይብዛላችሁ !!!