ካፋ በእናት ቡና ምድር።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 9

  • @akliluzewude3896
    @akliluzewude3896 3 дня назад +1

    እናመሰግናለን!! Kaffa the land of Coffe

  • @mulugetafeseha8479
    @mulugetafeseha8479 4 дня назад +2

    በርታልን ወንድሜ ውብ የሆነችውን ሀገራችንን በውብ ድምፅህ እና ማራኪ አቀራረብ ስለምታስጎበኘን በጣም እናመሰግናለን!

  • @BenyamEshetu-qi2yx
    @BenyamEshetu-qi2yx 4 дня назад +2

    ሄና የገዛ ውድ ሃገራችንንኢትዮጵያን አናውቃትም ነበር እድሜና ጤና ላንተ ልናውቃት ጀምረናል

  • @ahuhabtam78
    @ahuhabtam78 3 дня назад

    እናመሰግናለን !👏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 4 дня назад +1

    GOOD JOB, THANK YOU FOR SHARING .

  • @Sami-c5i
    @Sami-c5i 2 дня назад

    ብዙም ያልተነገረለት የ ዓለምን Bio diversty ሚዛን ሚጠብቅ ድንቅ ሀብት ሀገራችንን እንድናውቅ ስላረክልን እናመሰግናለን 🎉

  • @Anumma572
    @Anumma572 4 дня назад

    Tbark! Kaffa Hezbu Ytbatek New.

  • @kafecho1kafecho2
    @kafecho1kafecho2 2 дня назад

    Henoke,real ethiopian journalist

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 4 часа назад

    ነጮቹ በምርምር ወይም በምርታማነት ሰበብ የቡናን ዘረመል ቀይረው አጭር እና የትም ቢኬድ አንድአይነት ጣእም ያለው ቡና ፈጥረው እያስፉፍ ነው በ 2060 በተፈጥሮ ያገኘንው ብና እንዲጠፉ እየሰሩ ነው እነዝህን እባቦች ማስቆም መቻል አለብን ይህን የሚያረጉት በአለም ላይ ያለ ቡና ጣእሙ አንድ ክሆነ የከፉ ወይም የሲዳሞ ቡና በአለም ተወዳጅ ሚባል ስለማይኖር ያሻቸውን ዋጋ ሰተው ይገዙሀል እምቢ ካልክ ጣእሙ አንድ ስለሆነ ከሌላ ሀገር በዛ ዋጋ ይገዛሉ ተቆጣጠሩህ ማለት ነው