New Ethiopian Music - ፋሲል ተስፋዬ * በላይ *

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 222

  • @gedamworkderese2257
    @gedamworkderese2257 11 месяцев назад +1

    ብሰማዉ ብሰማዉ አልሰለችሽ አለኝ ❤❤❤❤❤❤ አሁ ይች ሀገር እንደዚህ ዝብራቅርቁ ወጣ በጣም ያሳዝናል

  • @ሁሉምለበጎነው-ዘ4በ
    @ሁሉምለበጎነው-ዘ4በ 2 года назад +10

    አይ ፋሲሎ ስንማርም ክላስ ውስጥ መዝፈን ነበር ስራህ ዘፋኝ ሆንክ መጨረሻህም ምኞትህ ተሳካ ጀግና ነህ በርታ በጣም ደስ የሚል ስራነው

  • @medewalo3428
    @medewalo3428 2 года назад +4

    አተን አየሁ. ሀቅ ነው የዘፈከው. ሀገሬ. ወግድ ጫቀታ. የበላይ. የተወለደበት. ሀገር ናት.

  • @saadasaada6517
    @saadasaada6517 Год назад +1

    የኔ ጀግና ወንድሜ የጀግናው ሀገሬ ቦረና ነዉ በለው 💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️

  • @hanamulugeta6919
    @hanamulugeta6919 Год назад +1

    ይሔ ዘፈንንን ቴዝታ አለብኝኝ ከምወዳቸዉ ጋ የጨፈርኩበት አሁን እነሱን ትዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ አስባለኝኝኝኝ ያቺን ሰአት ናፈቀችኝኝኝ አይይይይ

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ያዘመንናፈቀኝ😢😢😢💚💛💙❤💘✌✌✌ጀግኖች .የአማራየ 💚💛💙❤የበላይዘር✌💪💪💪💚💛💙❤💘

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 6 лет назад +19

    የበላይ ዘለቀ ልጆቺ ውድድድድድውድድድድውድድድድነው የማደርጋቺሁ የናተው አድናቂ ከወሎ ደሴ ነኝ ማሮቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayatmuhamedali7609
    @hayatmuhamedali7609 4 года назад +3

    ወሎ በልወለድ ተናድጄ አላበቃም ነበር ውሎች ማሮች ነን።

  • @MaryamMaryam-jd2zx
    @MaryamMaryam-jd2zx 5 лет назад +3

    በትክክል የዘፈከው የበላይን ታሪክ የዘፍከውአንተንህ

  • @ዘይነብሙሀመድ-አ2ነ
    @ዘይነብሙሀመድ-አ2ነ 8 лет назад +4

    ዋው ምን ልበል ፈሲልየ ከሱ ያንተ በዛላይ ግጥሙ ምንእንደምል ቃላት ያጥረኛል

  • @የጀግናዘር-ቈ7ፈ
    @የጀግናዘር-ቈ7ፈ 6 лет назад +52

    ወሎየወች ላህ ግጩልኝ ረዳ። ምድረ አዳሜ ቅጥል በሉ ያም ወሎ ያም ወሎ ፍቅር ስላለን ነው ቅናት አይሰራም

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад +10

    ወሎየነኝ የቦረና
    ይመችህ ♥♥♥♥♥
    ♥♥♥♥♥✔✔✔

  • @ዘይነብሙሀመድ-አ2ነ
    @ዘይነብሙሀመድ-አ2ነ 8 лет назад +18

    ይመችክ አቦ ፋሲልየ የኔመርጥ ሰው ሸጋው በላይ የጫቀታ አንበሳ ይገባዋል

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 года назад

      እዳበል።አማራ።አበጥርው

  • @sofiaabdu4233
    @sofiaabdu4233 5 лет назад +3

    የሠፈሬ ልጅ ፋሲሌ ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ

    የማልሠለቸዉ ሙዚቃ ብዙ ትዉስታ አለብኝ ወድሜን ሲሞሸር በዚህ ነበር ኡፍፍፍፍ አይ ስደት ከምወዳቸዉ ቤተሠቦቸ ለያየኝ ትዝታ ታማኝ ነዉ ሁሉንያስታዉሣል

  • @ameera7136
    @ameera7136 7 лет назад +7

    ይመችህ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎ የፍቅር አገር

  • @saragashaw1991
    @saragashaw1991 6 лет назад +2

    የሀገሬ ልጅ ፋሲልየ እረጅምና እድሜ ይስጥህ አመሰግናለሁ ደሜዋ💋❤❤

  • @ኡማርዩቱብ
    @ኡማርዩቱብ 5 лет назад +3

    ወለየ ነኝ የውም የከላላ ወይ አገሬን አስታወሰኝ

  • @ዘይነብሙሀመድ-አ2ነ
    @ዘይነብሙሀመድ-አ2ነ 8 лет назад +7

    ብቻ እኔ እንጃ በጣም ልቤ ይረበሻል ፋሲልየ ይመችህ ዝፈኑ ይሏቸዋል እንደዚህ ዘላአለም ፍቅር ፍቅር ብቻ የሚያቁት ወሎየ በመሆኔ በጣም ነው የኮራሁት በላይን በመያዜ ጎጃም ቢያድግም

    • @sofiyeethiopialji3549
      @sofiyeethiopialji3549 8 лет назад

      chaketa teweldo yadegwe gojam merte yewegidiy lje

    • @kalikidaneyihayes3595
      @kalikidaneyihayes3595 8 лет назад

      አይዞሽ ኩራት ይሠማሽ ባገርሽ ልጅ ሁለተኛው ስራው ደግሞ በጣም ነው የሚያምረው ስለ ሀገሩ ነው ከሰማሽው ጠንከር በይ የጃማ ችሳንሽስቶ ከናፈቀሽ ፡፡

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад

      ያደገው ወሎ ነው

  • @zemedkunfetene3081
    @zemedkunfetene3081 4 года назад +1

    እኔም ወሎዬ ነን (የዳውንት/ቱ) I Love You

  • @MaryamMaryam-jd2zx
    @MaryamMaryam-jd2zx 5 лет назад +2

    ብር ትክክል የበላይ ንትርክ ትዝ ድብቅ እንተ ብቻ ነህ ይመችህ

  • @አማራመሆንመመረጥነውአማራ

    የአማራ ምድር የተባረከች ናት

  • @gjbbfgg875
    @gjbbfgg875 8 лет назад +5

    ድምፅህ ሲያምር

  • @wollo4264
    @wollo4264 4 года назад +8

    የወሎ እና የጎጂም አንድነት
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍አማራ አንድ ነን

    • @heyuweloyewa4304
      @heyuweloyewa4304 2 года назад

      የቦረና ጪፈራ እድህ ነዉ

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад

      ወሎ

    • @sadasdas7131
      @sadasdas7131 Год назад

      @@heyuweloyewa4304 የቦረና የሸዋ የጎጃም ባህል ተመሣሣይነው

  • @አበባየኤርሚታናሽ
    @አበባየኤርሚታናሽ 2 года назад +1

    ከናተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር ጫቀታ ነው ቤቱ ባለሚንሽሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🙏🏼

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Gojam enamesgenalen Belin asadgachulenal mana wecee weded 🤩💝💝💝🙏😍😍🙏

  • @ወሎየዋወሎየዋ-ጐ9ሸ
    @ወሎየዋወሎየዋ-ጐ9ሸ 5 лет назад +3

    እስኬ 2012… እምታዩ እደኔ የድሮ ተዝ ያላችሁ አሁንስ ከኢትዮጵያ ሰላም ጋር ተያዪዞ ከፋኝ

  • @sofiyanice4283
    @sofiyanice4283 4 года назад +1

    እሰይ አብሺረ ኑሪልኛ የሀገራ ልቻች

  • @sofiaabdu4233
    @sofiaabdu4233 5 лет назад +4

    የጃማ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዩ

  • @tkurfkir3457
    @tkurfkir3457 5 лет назад +1

    ወሎ የውቦች መፍለቂያ የጀግኖች እራስ አማራ ኩሩ ህዝብ

  • @ፎዝያየወልጅፍቅርፎዝያየወ

    ዋውውውው ይመችህ የመካነሠላምልጅነህኡፍፍፍስደት

  • @azharmohamed356
    @azharmohamed356 6 лет назад +1

    አቤት ወሎ ተመቻችሁኝ ደሥ ሥትሉ ማሮችጫከታወሎነው አገሩ ባለሚንሽሩ

  • @lyym5849
    @lyym5849 5 лет назад

    ebakachihu aba kostern kanebebachih behuala comment situ.

  • @tatooethiopianahmed1170
    @tatooethiopianahmed1170 5 лет назад +3

    ወሎየውችውውድድድድ🙏🙏❤💙💚💚💛💛💚💚❤❤❤

  • @HgHg-jx5qe
    @HgHg-jx5qe 6 лет назад +2

    ወለል ብላችሁ ቅሩና ኢትዩጲያውይ ነን አትሉምደ.....ፍሲልየ አዲናቂህ ነኝ እግዛብሄር ይጠብቅህ።

  • @kalikidaneyihayes3595
    @kalikidaneyihayes3595 9 лет назад +1

    ፋሲል ወንድሜ አይዞህ በርታ ሁለተኛውም ስራህ በጣም ጥሩ እና ቆንጆ ነው ቀጥልበት ክፍን ካልወጡት ደግ አይገኝም

    • @aiklmoh611
      @aiklmoh611 8 лет назад

      hko

    • @hj1879
      @hj1879 7 лет назад

      كننننات

    • @yesufebrahim-d9v
      @yesufebrahim-d9v Год назад

      በሂወት አለ አሁ አተሥ አለህ ማለቴ ድሮ እማየልሙዚቃዉ😢😅

  • @ኢማንሙሀመዲ
    @ኢማንሙሀመዲ 5 лет назад +3

    ወይ ፍሲል አብረን ተምረን ነበር ለዚህ አበቃህ

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    ወሎ ቦረና. የበላይ ዘለቀ ሀገር. ወየው ወሎየ ባል ሆን እቀና ነበር

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    😍😍😍😍 ጀግናው በላይ በላይ

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ

    ጀግናው በላይ እንደበላይአይነትነበር፡የሚስፈልጋትለእማማኢትዮጵያ

    • @aaifrr8761
      @aaifrr8761 4 года назад

      😭😭😭💔💔

    • @አገሬኢትጵ
      @አገሬኢትጵ 4 года назад

      አንች ደግሞ የዘፈን እርስ ምን እንዴ ሆና ታውቃልሽ ኦሮሞ ነው ለማለት ነው በላይ ጎጀም እንጂ የእንጭቅ ልጅ አይደለም

  • @ቤቲስደተኛዋቤቲ
    @ቤቲስደተኛዋቤቲ 6 лет назад +1

    ምርጥነዉ ያገራችን ሙዚቃ

  • @AaAa-bn3jt
    @AaAa-bn3jt 4 года назад

    እኔምነው ሙዝቃ በሰማችው ቁጥር ሰ ዴት ሰዴት ብላቸው እምታማረሉት ለምንድነው እያንዳችን ማን አሰገ ደደን የፈለገላጥማለትነው ሁልሺም የሰውአገርአገር አትበሉእግዚብሄርይመሰገ ን አትሉም ምንድነው እግዚብሄር ማማረልጎበዝ

  • @aghjbbbdjjsb6008
    @aghjbbbdjjsb6008 8 лет назад +2

    ሀይበላይየ ያገሬልጅ ጎጃም ቢያድግም የተወለደውወሎ ጫቀታ

  • @fetumagzawufatema1822
    @fetumagzawufatema1822 4 года назад +1

    ወይ ያገሬትዝታ

  • @forhadforhad852
    @forhadforhad852 8 лет назад +18

    የጫቀታ ተወላጅ ነኝ ይመችህ

  • @habtamukassa9488
    @habtamukassa9488 2 года назад +2

    እኔ ጎጃሜው የአባ ኮስትር ልጅ ወሎ ሁሌጊዜም ውስጤ ነው

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад

      በላይ ዘለቀኮ የወሎ ልጅ ነው

    • @habtamukassa9488
      @habtamukassa9488 Год назад

      @@ፋፊ-ዘ3ጨ ምን ችግር አለው ወሎም ቢሖን ቅር አይለኝም። ነው ወይስ ቀስ አድርገሽ ወደከሚሴ ፣ ከዛ ወደ ኦሮሞ ፣በላይ ዘለቀ ቂሊጡ ልታደርጊው አሰብሽ።

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад

      @@habtamukassa9488 አይ እኔ የቦርና ልጅ ነኝ ዘመዶቹ ዘሮች ቦርና ናቸው እናም ሳወሩ ስለሰማሁ ነው እኔ ማንነቴ አማራ ነው

    • @habtamukassa9488
      @habtamukassa9488 Год назад

      @@ፋፊ-ዘ3ጨ አወ የናቱ ዘመዶች ወሎ ናቸው ፣ ቦረና መካነሰላም አካባቢ እንደሚኖሩ ይነግራል፣ ትክክለኛ አድሻቸውን ባላቅም ለምጨን መሰለኝ፣ መካሰላም ግን አዎቀዋለሁ ከተማውን።

  • @dirrubegame3102
    @dirrubegame3102 4 года назад +1

    Baxami hin marali💟💟💟💗💗🎤

  • @nurselam8292
    @nurselam8292 8 лет назад +1

    wawwww yewollij bemehonia korahu

  • @አገሬኢትጵ
    @አገሬኢትጵ 4 года назад

    የእንጭቅ ልጆች አይናፋም ታርኩን እውቅ ምድረ ሻርሙጣ ዘር ወሎ

    • @wollo4264
      @wollo4264 4 года назад +3

      ነው በላይ የወሎ ልጅ ነው😍😍😍 ጎጃም ፎከራ ብቻ 😆😆😆😆😆እኛ ወሎ በላይ የላሰታ ህዝብ ጀግንነት የእሪያ ህዝብ ጀግንነት በአጠቃላይ ወሎ የቆንጆ እና የጀግንነት ሀገር ነው 😙😙😙😙😙😙እንደናንት በወሬ አይደለም በተግባር ነን😍😍😍😍😍😍 ከእናንተ ጋር አማራ ክልል ተብለን ወሬ ብቻ ናቸው በእናንተ የተነሳ የእኛ ሰም ጠፋ ጎጃም እና ጎንደር ማቅራራት🤔🤔🤔🤔🤔

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 года назад

      በጣምብዘአወራህ፣ዶማአትሁን፣እኛአንፎክርምብዙእነግርህነበር፣ይቅርቶውው፣አሁንአንድነነውደጉ፣ስለወሎምንምአታውቅምዝምበል

    • @አገሬኢትጵ
      @አገሬኢትጵ 4 года назад

      አሁን ከእንቅልፍ እያተነሳችሁ ነው ወሎ ሻርሙጣ እንጂ ጀግና አይደልም ጉራ ብቻ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 года назад

      @@አገሬኢትጵ አተቆሻሻ፣ወሬኛ፣ድጋይእራስ፣አፍህንዝጋዶማ፣አፍሲከፍትጭቅላትባዶይሉሀልአተነህ፣ናናሞክርና

    • @wollo4264
      @wollo4264 4 года назад +1

      @@አገሬኢትጵ እናንተ ደግሞ ቡዳ ናቸው ከቡዳ ሸርሙጣ ይሻላል ደግሞ ከእናንተ የበለጥን ቆንጆ ሰለሆን ነው ሸርሙጣ የምትሉት ቀናተኛ ሲጀመር የለ ወሎ አማራ የለም ታርክ ጠይቅ እወቅ

  • @user-nt5oe9fo8l
    @user-nt5oe9fo8l 10 лет назад +1

    wowww betam des ymell music ! ana twelda gogam new ....... ketelbet

  • @ሡባሀንአላህእዝነትህንያር

    አሁንስ ሳኡድ አርቢያን ርግፍ አድርጌ ወሎ ነው ሀግሬ እያልኩኝ ልካው ምስል

    • @mekiya9405
      @mekiya9405 5 лет назад

      ንኪዉምንአባቱ

  • @FatimaAlhosani-hi1zt
    @FatimaAlhosani-hi1zt 5 лет назад +1

    የወሎልጂነኝያውምየኮታ አማራነቴኩራቴ!!

  • @ሀዊይወሎየዋመከነሰላምሀዊ

    የጫቀታ ጀግናበላይ ዘለቀ የወዶቺ አውራ እኮንም ወሎየሆኩ

  • @jvkkhcg5433
    @jvkkhcg5433 8 лет назад +1

    woooow btam desi ylali birta

  • @destroyeverything-_-479
    @destroyeverything-_-479 2 года назад

    Awoooo 🐲🌈☄️☄️☄️⚡️⚡️

  • @fekirhussen4116
    @fekirhussen4116 6 лет назад +1

    የጫቃታ ልጆች ጎዴኛ አሉኝ ቦረና ውስጤ ነው ባላቀውም አሁን አውቀዋለሁ

  • @ኢማንሙሀመዲ
    @ኢማንሙሀመዲ 5 лет назад +2

    ይመችህ ያገሬ ልጂ

  • @AhmedAdimew
    @AhmedAdimew Год назад +1

    ፋሲልይመችህየጃማልጅየውምየጅባት

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 6 лет назад +1

    ወይይይ ደስ ስትትሉ ደሞም ሰወዳችሁ😍😍😍👍👍😏

  • @ዘይነብሙሀመድ-አ2ነ
    @ዘይነብሙሀመድ-አ2ነ 8 лет назад +14

    ወይኔ እኔ እምሆነው ቅጡጠፋኝ አንተን ባደመጥኩ ቁጥር ሆደ ይረበሻል ምን ይሻለኝ ወይኔ

    • @sanais1401
      @sanais1401 5 лет назад

      aezosh ehet amarawoch westa naichu ❤❤❤❤

  • @dahaborgey2537
    @dahaborgey2537 9 лет назад +1

    weloye bayhon betam ykochegn neber

  • @መድወሎየዋ-የ7ዘ
    @መድወሎየዋ-የ7ዘ 9 лет назад +1

    wawww batam yameral ILove You walo

  • @mhamedengaete3294
    @mhamedengaete3294 6 лет назад

    አቦ ይመችህ ወሎ በመወለደ ኩራት ይስማኛል

  • @ephremaklilu9151
    @ephremaklilu9151 9 лет назад +4

    i like this

  • @የወሎልጀነኝያዉምየወግዲእ

    ይመቺህ ዉሎየ ባልሆን እንደት ይቆጨኝ ነበረ

  • @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ

    መገን ውሎ ይመችህ

  • @Saadah-ni1lj
    @Saadah-ni1lj 8 месяцев назад

    ፋሲሎ😢❤❤

  • @alemashkiros9418
    @alemashkiros9418 10 лет назад +4

    Love this music

  • @temergebey3357
    @temergebey3357 8 лет назад

    wooooooooow betam dasi ylal

  • @mermethiopiam1107
    @mermethiopiam1107 8 лет назад +5

    ወሎየበመሆኔእኩራለሁ

    • @abdullahalamiry2906
      @abdullahalamiry2906 6 лет назад

      አገሬንናፋቂያሀገሬወሎነውመከነሠላም

  • @toyibamohammed2307
    @toyibamohammed2307 5 лет назад +1

    እድግ ምድግ በል

  • @iloveyouethiopian3821
    @iloveyouethiopian3821 8 лет назад +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ይመችህ ወንድሜ

    • @ሰውመሆን-ኀ9ዘ
      @ሰውመሆን-ኀ9ዘ 6 лет назад

      ድምፃዊ ፋሲል ተስፋዬ ጀግናው በአሁኑ ጊዜ የተቀበረን እውነት እሚያወጣ እንዴ በላይ በርሃ መውረድ እማይፈልግ ሀሰት ላይ ለእሚደረገው ዘመቻ እንዴ አንተ አይነት ቆፍጣና ያስፈልገናል አብዛኛው ሰው በላይን ያደነቅና ከፍ ያደረግን መሥሏቸው ጎጃሜ ብቻ አድርገው ያወራሉ እውነቱ ግን ጠቀመም አልጠቀመም አሁን አንተ በድምፀ መረዋ ዜማ ያልከው መሆኑ ጥሬው ሀቃ ነው!!!

    • @ቃልወሎይቱብ
      @ቃልወሎይቱብ 6 лет назад

      ዋውውውው ያምራል የወሎ ልጅ

  • @emanweloyewa665
    @emanweloyewa665 2 года назад

    ያገሬ ልጂ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад +1

    ያዝ እግድህ
    እስክስ

  • @sarakonjokonjo5811
    @sarakonjokonjo5811 4 года назад +1

    አማራ በመሆን እራሡ ኩራት ነዉ

  • @amenakaderi3556
    @amenakaderi3556 8 лет назад +2

    ስወድህኩ እድሜ ይስጥህ

  • @ወሎየዋቡዛየሁበላይነህአገ

    ዋውውውው ሀሪፍ ነው በጣምምም

  • @አሚናየሱፍ
    @አሚናየሱፍ 4 года назад

    ሀሪፍነውፋስልየቀጥልበት❤❤❤

  • @sherefmahamad7473
    @sherefmahamad7473 6 лет назад

    ምን ይድረጋል

  • @Kimantpeople
    @Kimantpeople 4 года назад

    Weloya betam maroche nachu 💗💗💗💗💗💗

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 лет назад

    ፋሢል የኔ ልዩ ሥወድህ አንተንም ድምፅንም እድሜህይርዘምም

  • @degahbourcity3584
    @degahbourcity3584 10 лет назад +2

    beautiful!

  • @meseretalebachew5730
    @meseretalebachew5730 9 лет назад +3

    I love a lot this song♥

    • @Sameera-gy4bg
      @Sameera-gy4bg 8 лет назад

      በጣም ነው የምውደው ዘፈንህን ግን በላይ ዘለቀ ወሎየነው ወይሥ ጎጃሜ

    • @ሳራኢትዮጵያዊት
      @ሳራኢትዮጵያዊት 8 лет назад

      ወሎ ጫቀታ ነው ተወለደው 2አመት ሲሆነው ችግር ስለተፈጠረ ማለትም በተሰቦቹ ከሌላ ጋር ተገዳድለው ከዛ ጎጃም ሄዱ ልዚህ በቃ ይሄው ነው

    • @bxbggg1343
      @bxbggg1343 7 лет назад

      Sameera 1123 ይይ

    • @faif6542
      @faif6542 7 лет назад

      +ሳራ ኢትዮጵያዊት ሳራኢትዮጵያዊትነበርሽእዴበዛንስአት

  • @multitegegnmultitegegn8466
    @multitegegnmultitegegn8466 5 лет назад +1

    ዬኔ ፍቅር ስወድህ

  • @AaAa-bn3jt
    @AaAa-bn3jt 5 лет назад

    ዋውፉሴልየበርታ

  • @ሡመያ-ኘ1ኸ
    @ሡመያ-ኘ1ኸ 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 лет назад +3

    አተ ነህ ታርክ የማታዛባ ጉሻ ።በላይ ወሎ በርና ጨቀታ ነው ትውልዱ።2000ላይ ለባዛር ታርኩ ስነበብ ነበር ት/ቤታችን።ባላይ ።ከጨ ቀታ ተነስቶነው..........

  • @medinamohammed3260
    @medinamohammed3260 6 лет назад +1

    አቦ ተመቸከኝየውሎየው ፍሲል

  • @hawauae2299
    @hawauae2299 4 года назад

    Wawww😳😳❤💘👌

  • @ሀይከልሙሀመድያሢንቢጣቢላ

    ፍሢል፡የጃማ፡ልጅያውምየፍጅ

  • @fatmamohammed7224
    @fatmamohammed7224 8 лет назад

    verabo dimeth seyamr abo yimchh 👍👍👍👍👍👍

  • @sofiyeethiopialji3549
    @sofiyeethiopialji3549 8 лет назад +1

    waw yewello yewem yewegidiy yechaketa lje nje

  • @ቃልኪዳንደሣለኝቲዩብ

    አይይይይይ ወሎ ብቻ ናፈቀኝ

  • @batekongoo3515
    @batekongoo3515 5 лет назад +1

    ፋሲልየወሎልጂያውምየጃማደጎሎ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 года назад

    Hiii Ababee koo kk 🙏🙏🙏🙏

  • @saare8502
    @saare8502 5 лет назад

    ይመችህ የጃማልጂ ፋሲል ተስፋየ

  • @bxhjfjf2997
    @bxhjfjf2997 6 лет назад +1

    ዋው

  • @cgdghgghcgg2257
    @cgdghgghcgg2257 9 лет назад

    wolloya balehon yekocegi nabrr

  • @azharmohamed356
    @azharmohamed356 6 лет назад +1

    ውይ ውይ ውዷ አገሬወሎ

  • @ሡባሀንአላህእዝነትህንያር

    ውይ ወሎ