New BEST Ethiopian music - Roman Asnaka

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 178

  • @ዘምዘምኡስማን
    @ዘምዘምኡስማን 4 года назад +14

    የመሀል ሜዳ ልጅ የሆነ ላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 месяца назад

    ሁሌየም አዲሴ የሆነች ሙዚቃ ❤❤❤❤አይ ትዝታ😢

  • @lebebeigzabhertena7126
    @lebebeigzabhertena7126 4 года назад +3

    ኡፍፍፍፍ ሀገር ናፈቀኝ የመንዝ ልጅ ነኝ የሀገር ልጆች ውውውውድድድድድድዶዶዶ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

    • @dagudagu9089
      @dagudagu9089 4 года назад

      💚💚💚💚💚💚💚

    • @goodhe7219
      @goodhe7219 4 года назад

      መንዝፉቅርአለንልሽ

    • @lebebeigzabhertena7126
      @lebebeigzabhertena7126 4 года назад +1

      @@goodhe7219 ኖሩልኝ ❤❤

    • @goodhe7219
      @goodhe7219 4 года назад

      @@lebebeigzabhertena7126 ምንታደርጊዋለሽ ሁለትሺ አራት እደተለቀቀ ጨፉሬባትነበር ግን እሷልሄድመሀልሜዳስትል እኔደግሞልሂድ አረብሀገርእያልኩነበርየምጨፉርው አሁን እጅጅቀርቶ እግርእግር አለኝ ስሜም መንዝመሀልሜዳ ሆነቀረየኔየራሴ ቤተሠብበደዎልኩቁጥር በቅድሚያይችንነውየሚጋብዙኝ አይረሷትኳን

    • @lebebeigzabhertena7126
      @lebebeigzabhertena7126 4 года назад +1

      @@goodhe7219 አይዛሽ ማማየ ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ከእንቺጋር ይሁን እንድ ቀን እንገባለን ሁሉም ነገር በትግስት ማሳለፍ ነው ።

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 года назад

    መንዝ አገሬ ዉድድድድ አማራ ትግሪ ኦሮሞ ጉራጊ ላይክ አርጉ እንደመንዝ ደግሰዉ እንደወሎ ደገሰው አይቸአላቅም ብዙ ትግሪ እና ኦሮሞ እዛ ይኖራሉ

  • @galaxysg7147
    @galaxysg7147 4 года назад +3

    ባይኔ ባላያትም ሁሌም የምናፍቃት የማስባት እህቴ አብሮ አደጌ የልጅነት ጎደኛየም እህቴም ዚንዬ ሁሴን ያጎቴ ልጅ ሁሌም ከልቤ ውስጥ ትኖርያለሽ የኔ ትዝታ ♥♥ እህትሽ ሀድ ነኝ♥♥

    • @bb136doynm.
      @bb136doynm. 5 месяцев назад

      ሙሉ ስሟ ማን ነው?

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 года назад +3

    ይሄን ሙዚቃ እየሰማሁ የመሀልሜዳ ልጅ አፍቅሬ ምን ዋጋ አለው ልቤን እንዳይድን እንዳይሞት አድርጎ ስብርብሩን አወጣው💔💔💔💔💔💔😢😢 ብቻ ክፉህን አልስማ ደህና ሁን

  • @mhemdawelhdh3026
    @mhemdawelhdh3026 6 лет назад +14

    ውይይይ ትዝታየ 2005 ላይ ከምወደው ጓደኛየ ጋር ጨፍሬበት ነበር አሁን ያረብ ሰራተኛ አይ ዱኒያ

    • @fozehf2324
      @fozehf2324 5 лет назад

      ውይይይይይይ።ትዝታ።እኔም።ከጎደኛየጋር።ጨፊሪበታለሁ።የስልኩኮን።መጥሪያ።ያችውነኝነበርያረገው።ታድያምንዋጋለው።ትዝታብቻሆኖቀረስደት

    • @Mm-po9xw
      @Mm-po9xw 5 лет назад

      አይዞሽልኝ ማማየ ያልፋል ትዝታ አታብዢ በመዳም ስራ ላይ ትዝታ ያሳብደናል ማር

    • @halimah1291
      @halimah1291 5 лет назад

      ፍፍፍፍፍ

    • @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ
      @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ 4 года назад

      ሲጀመር በዚች ሙዚቃ ያልጨፈረበት አይገኝም

    • @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ
      @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ 4 года назад

      @@Mm-po9xw ልክ ነሽ ማማየ

  • @ቃልኪዳንየድግልልጅ
    @ቃልኪዳንየድግልልጅ 4 года назад

    እይይይይይ ትዝታይዬ ሁለትሺ አምስት ላይ ክውዴጋ ጨፍረንበታል አይ የቀን ተመልሶ ቢመጣ ምን አለ አይ ያወጣህኘ እግሪ በሰላም መልሠኘ ውቢቱ አገረ ኢትዮጰያ

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    አማሮች😍😍😍

  • @BTSARMYLOVER17677
    @BTSARMYLOVER17677 6 месяцев назад

    አይ ትዝታ 2005 ጨፍረንበት ነበር 😢😢😢😢

  • @መቅዲሽቅርቅሯ
    @መቅዲሽቅርቅሯ 6 лет назад +16

    በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ ,, ያችው ነኝ አፈር እስኪጫነኝ ብሎኝ ነበር ግን እርግፍፍፍፍ አድርጎ ተወኝ ኡፍፍፍፍፍ አልቻልኩ , ማሜ እወድሀለው የኔ ሸበላ

    • @Mm-po9xw
      @Mm-po9xw 5 лет назад

      አይዞሽ የኔ ማር

    • @מיכאלטדלה
      @מיכאלטדלה 4 года назад

      መቅዲ ሽቅርቅሯ حسن אני רוצה בהסעה בשפה אמהרית מדברים במריה קונגו ותקבל תשובה באתיופיה במיטוכונדריה אתיופיה

    • @מיכאלטדלה
      @מיכאלטדלה 4 года назад +1

      መቅዲ ሽቅርቅሯ حسن indice de Licor nacaranda Ethiopia send out a jacket on Emirates what a Dollar General Lagos $1 can I still like another girl give me the one device protection how to get a chance on someone Metallica sandman get anima. Hungarian Bored Button remote that I got a chicken is education there is like a bunch of ones that you could I get a chin can I sleep with a capuchin monkey kisses and hugs.

    • @מיכאלטדלה
      @מיכאלטדלה 4 года назад

      ‏alias linux

    • @አላሁአክበርአላሁአክ-ጰ9ለ
      @አላሁአክበርአላሁአክ-ጰ9ለ 4 года назад

      አይዞሽየኔቆጆ ሁሉምከሚወደውጋርአይኖርም ከሱየተሻለይሰጥሻል እኔም እዳችው ጎደኛየንአስታውሰበታለሁ

  • @abbayentertainment
    @abbayentertainment 7 месяцев назад

    thanks horntube

  • @azzahazzah6561
    @azzahazzah6561 4 года назад +3

    መሀልሜዳ ሆኘ በርበሬ ባምሰዉ አሞርጉያን ዘሎ ቀያን አስነጠሰዉ ሠላም ያገሬ ልጆች በርቱልን

  • @abbayentertainment
    @abbayentertainment 7 месяцев назад

    ayyy tzta

  • @natsanetyafru2842
    @natsanetyafru2842 5 лет назад +4

    እፍፍፍፍፍኧረየቱነው እሚረሳኝ ስወድሽማር ከልቤ ትዝታአለብኝ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 года назад

      በዚች መ፩ዚቃ የማይታመም የለም ትዝተዋ የበዛ ነው አረ ኡኡኡኡኡ አይ ዘመን አይ ግዜ አይሰው አይ ልጅ ኡፍፍፍፍፍፍ በትዝታ ተቃጥዬ ልሞት ነው😭

  • @bahrukamil
    @bahrukamil Год назад +1

    መዘዞ

  • @belayhunkeskes6270
    @belayhunkeskes6270 Год назад

    በርቺ ብርቱካኔ ጥረትሽን አደንቃለሁ ስለመሬና ደራ የዘፈንሽውን ግን በቪድዮ ብታስደግፊው እመረጣለሁ::

  • @ሀዩ-ለ9ሸ
    @ሀዩ-ለ9ሸ 3 года назад

    ትዝታ ብቻ💔

  • @የማርያምልጅነኝ-ሠ6ጰ
    @የማርያምልጅነኝ-ሠ6ጰ 3 года назад

    አይይይይ ትዝታ ብቻ ኡፍፍፍፍ

  • @ዘምዘምኡስማን
    @ዘምዘምኡስማን 4 года назад +2

    መሀል ሜዳ ሀገሬ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @izhakmekonen2486
    @izhakmekonen2486 8 лет назад

    hareg nesh lazash imarkal💖

  • @balaybelaydems1160
    @balaybelaydems1160 4 года назад

    ayyyyyyyy smntegna kfl meshegna chefrebet neber wey sdet bdun agignew

  • @mulunehworkie9466
    @mulunehworkie9466 2 года назад +1

    በጣም ያምራል

  • @tsigkbtmr5756
    @tsigkbtmr5756 4 года назад +1

    ትዝ ታዬ በዛ

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 2 года назад

    Wow yedeghubet ensaronegn

  • @ibrahimmohammed6412
    @ibrahimmohammed6412 2 года назад +1

    Great music for the matured minds

  • @HassanMohamed-ph5mk
    @HassanMohamed-ph5mk 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abdoabdoo6690
    @abdoabdoo6690 2 года назад

    አክስቴ የምወድሽ 😘😘

  • @alhamdulillahforeverything9329
    @alhamdulillahforeverything9329 9 лет назад +3

    Thanks for you

    • @yeshiteffere6179
      @yeshiteffere6179 7 лет назад

      Alhamdulillah for ere yagere nafekote legelagne naw l

  • @ቤቲነኝየተዋህዶልጂ
    @ቤቲነኝየተዋህዶልጂ 5 лет назад +2

    ያገሪ ሙዜቃ አቤት ሰወድሽ

  • @jena-n1v
    @jena-n1v 9 дней назад

  • @sadahaylom9702
    @sadahaylom9702 6 лет назад

    ያምራል ማሬ ዓፈራ የራያ ልጅ ነኝ😘

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 5 лет назад +3

    መሀል ሜዳ መዝ መሀል ዳ
    ሊሂድ መሀልሜዳ
    ሂጄልፈልገዉ
    ያንዬኔእግዳ
    ዬት ነዉ ያለህዉ

  • @ቤተልቤተልአማረ
    @ቤተልቤተልአማረ 8 лет назад +6

    ዋውውውውው ስወድሽ ማርርርር

  • @semirahassen7055
    @semirahassen7055 4 года назад +1

    በዚህ ሙዚቃ m ፍቅር ያችዉ ነኝ አፈርእሥኪጫነኝ ብሎ ቃል ገብቶልኛል ግን አወ የኔዉነዉ ።

  • @moukchmmmm9782
    @moukchmmmm9782 4 года назад

    ዋውማርድምፅሽሲያምር

  • @fff4348
    @fff4348 4 года назад

    አይዞሽ ሸው ከሚወዱታጋር ዘላለም አየኖርመሰ እሽ

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 6 лет назад

    Godighziabher yibarken tiruyeminiseraw ighziabher bereketun yafsew.

  • @brezxy9868
    @brezxy9868 5 лет назад +6

    እር ምን አባቴ ልሁን አይዞሽ ማርርር

  • @tegestrystingategest2106
    @tegestrystingategest2106 5 лет назад +1

    አየ ትዝታ ውስጤን ጨረስው

  • @chanzenu.abdata2567
    @chanzenu.abdata2567 8 лет назад

    wowwww siwedishi marrrrrrr

  • @girmamoges2387
    @girmamoges2387 10 лет назад +4

    I like it!

  • @mandefrotesema6201
    @mandefrotesema6201 4 года назад +1

    ሰላም እና ጤና ክብር እና ምስጋና እድገት ብልጽግና የምመኝላችሁ ውድ እና ተወዳጆች ሰላም ለእናንተ ተመኘሁ

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 6 лет назад

    ዋውውው ሥወድሺ

  • @barakhaa6063
    @barakhaa6063 6 лет назад

    ዋው ስወድሽ

  • @kedir9834
    @kedir9834 6 лет назад

    ቆንጆ ነሺ ሥታምሪ

  • @kalieamkalieam1353
    @kalieamkalieam1353 6 лет назад

    Waw yagere sew mamaru

  • @yyrr4652
    @yyrr4652 6 лет назад +1

    ዋው ስወዲሽ ማርርር

  • @tegestrystingategest2106
    @tegestrystingategest2106 5 лет назад +1

    2007 ትዝታ አለብኝ

    • @zaharazahara7548
      @zaharazahara7548 5 лет назад

      እኔም ከጓደኛየ ጋር አስታውሳለሁ አሁን ስደት መጣሁ

    • @hffg1665
      @hffg1665 4 года назад

      Mseret

  • @حسينجمعة-ذ9ض
    @حسينجمعة-ذ9ض 6 лет назад +1

    good

  • @martalako9357
    @martalako9357 8 лет назад

    woww🌹🌹🌹🌹🌹🌷

  • @አሚናየናቴናፋቂ
    @አሚናየናቴናፋቂ 5 лет назад

    በ2005 ከመወዳት ጐደኛየጋ ጨፊባታለሁ

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 лет назад

    ወይ እኔሥ እደት እደምወድሽ

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 5 лет назад

    ዋውውውው

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    ውይ ስወድሽ አለሽ ግ

  • @ሀብታም-ኰ5ቸ
    @ሀብታም-ኰ5ቸ 5 лет назад

    💚💛❤️👍👍👍

  • @ጎንደሬነኝትውልደገጠርነው

    wey zandero men yeshlgel gadleg taztew ay sadet 😂😂😂😂

  • @tamarlako7006
    @tamarlako7006 6 лет назад

    💜💜💜😘😘

  • @ናርዲየበረሀዋልጅ
    @ናርዲየበረሀዋልጅ 4 года назад

    ውይ ትዝታ

  • @seadiname5647
    @seadiname5647 3 года назад

    ያንቺው ነኝ አፈር እስኪጫነኝ❤❤❤

  • @samsungmaroon8064
    @samsungmaroon8064 8 лет назад +1

    wawo swodshe

  • @አሚናየናቴናፋቂ
    @አሚናየናቴናፋቂ 5 лет назад

    ውይ አስታውሣለሁ

  • @صالحعبدالقادر
    @صالحعبدالقادر 3 месяца назад

    5555

  • @aminabintmuhamed4367
    @aminabintmuhamed4367 6 лет назад

    wooo

  • @hayatmohemmed6525
    @hayatmohemmed6525 4 года назад

    ይቺን ሙዚቃ የሆነ ልጅ ጋር ጨፍሬ በጭፈራዉ ፍቅር ጠገረረኝ አይ ትዝታ

  • @Asd-pz9vx
    @Asd-pz9vx 4 года назад

    ደግሞ ርግት ያለች እይይይይ አይ ስደት

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 5 лет назад +2

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ደስስስስስስስስስ ይላል

  • @እዳልክ
    @እዳልክ 4 года назад

    አይይይይ

  • @እናቴውሥጤናት
    @እናቴውሥጤናት 7 лет назад +1

    ብአለም ላይ። ከባድ በሽታ ከሚባሉት አንዱ ድቅር ነው
    ዋናው እኔ በፊት። ኤድስ። ሲባል በጣም እፍራነበር። አሁን ግን። ፍቅርን ነውእምፍራው ብፍራውም ግን ሰተትብሉ ሳልፍልገው ከቤቴ መቶ ስፍልገው ጥሉኚ ሄደ። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @እዳልክ
    @እዳልክ 4 года назад

    ወላሂ ባሌ ናፈቀኝ

  • @sadahaylom9702
    @sadahaylom9702 6 лет назад

    ትዝታዬ ዓፍሻ ኑኝ

  • @abeeralharbi1337
    @abeeralharbi1337 9 лет назад

    Wodishalu.habibit.inami.inda.anchi.seeti.nenyi

  • @sameeramohe283
    @sameeramohe283 4 года назад

    በዝህሙዚቃትውስታአለኝቢቆይምአረሳሁት

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 5 лет назад

    አሪፍነው

  • @zhtube6478
    @zhtube6478 4 года назад

    ወይኔ በየት አገወሽ

  • @ikromikrom2420
    @ikromikrom2420 7 лет назад +1

    weeew

  • @rabeehalomar1475
    @rabeehalomar1475 4 года назад

    MMm

  • @emusakinatube8696
    @emusakinatube8696 4 года назад +5

    ሰብስክራይብ ግጩኝ

  • @talabbacha6976
    @talabbacha6976 5 лет назад +5

    ፍቅርኛዬ የተዳርችው በዝህች ሙዜቃ ነው ግን አይቆጨኝም ዋናውን ስታኛለች

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ምንልበል

    • @Mm-po9xw
      @Mm-po9xw 5 лет назад

      እስክስስስስስ

  • @toybazeru4229
    @toybazeru4229 5 лет назад

    ኡፍፍፍፍ

  • @አሚናየናቴናፋቂ
    @አሚናየናቴናፋቂ 5 лет назад

    አሁንግ ያረብሠራተኛ ሁኔቀረሁ ኡፍፍፍፍፍ

  • @zamzammohd4533
    @zamzammohd4533 6 лет назад

    ወይሥደት.አይንይጡፍ.መገንጦይባሠይድ.አሥተወሥሺለሁ.እህቴ.እህህህህህህ.አቸበአገርሺእኔበሥደት.አይይይይይ

    • @zainabsaid7394
      @zainabsaid7394 6 лет назад

      Zamzam Mohd ኧረ እህት ጠይባ ሠይድ ብትይ ደነገጥኩ ምክንያቱም እህቴ ጠይባ ሠኢድ ነው ሥሟ

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 лет назад

      እ እኔን ነውዴ ክክክ ስሜ ጦይባ ሠይድ ነው ግን እህት የለኝም

    • @samsuga1041
      @samsuga1041 5 лет назад

      ስደት ይብላኝልህ በዚህ ሙዚቃ ሁልግዜም ያንችው ነኝ ይለኝ ነበር _2004 አይመለስ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @toybazeru4229
    @toybazeru4229 5 лет назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ሀዩየጃማልጂ
    @ሀዩየጃማልጂ 5 лет назад +2

    አስክስስስስስ

    • @michelehonein6740
      @michelehonein6740 4 года назад

      እዝእዝእዝእዝ👏👏👏👏እቧእቧ

  • @hanawloya4690
    @hanawloya4690 7 лет назад +1

    ወይኔ ዘንድሮ

    • @ameeraar6288
      @ameeraar6288 6 лет назад

      hãnä włlõyâ ውድድድድድድድድድድድድ

  • @emusakinatube8696
    @emusakinatube8696 4 года назад

    ብቅንነት ፍቅር ብፍቅር ወድሄነው ቻናላችን ብመግባት አብርታቱን የምንለቀው ቪዲዩ ብፍጥነት እዴድርሳቹሁ አሆኑን ብተሰብ ይሆኑን ስብስክራይብ በማድርግ
    ብተርፍ ውድድድድድድድ

  • @አብዲዋፍቅር
    @አብዲዋፍቅር 2 года назад

  • @sattuzizzuiz8840
    @sattuzizzuiz8840 2 года назад

  • @fathimafathema2836
    @fathimafathema2836 7 лет назад

    ♥️😜🍐🔪🥂

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 6 лет назад +1

    ውይትዝታየሰፈሬንልጆችትዝአሉኝእህህህህህህያንችውነኝያንችውነኝአፈርእስኪጫነኝትዝታአለብኝትእህ

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    😍😍😍😍 አቧ

  • @እማእወድሻለሁእማእወ-ጐ9ኀ

    አያል ቀን ተጨፍሮብሻል አሁንማ ትልቅ ሆን አሮጊት ክክክ

  • @msaym5307
    @msaym5307 5 лет назад

    Swedsh

  • @malikshahbaz2979
    @malikshahbaz2979 6 лет назад

    ማርርርርርርስውድሽ

  • @ጎንደሬነኝትውልደገጠርነው

    faker nafesha ayMerem eko zanderos tanebeg nefakotwe

  • @salam2271
    @salam2271 3 года назад

    ዐዐዘ፣ዟዘቨዘፈቨበ

  • @ቤቲነኝየተዋህዶልጂ

    አስክክስስስስስስስ

    • @kusaysaleh4011
      @kusaysaleh4011 5 лет назад

      ከቢቢሲ

    • @מיכאלטדלה
      @מיכאלטדלה 4 года назад

      ስደተኛዋ የእህቴ ናፋቂ goodnites delay don't know that you think about you Jake Locker and I go to school to be a service animal. Telescope that again

    • @hhk8692
      @hhk8692 4 года назад

      ይመችሽ

    • @rabiamohamedrabia9117
      @rabiamohamedrabia9117 Год назад

      ይመችሽሽሽ

  • @Aመኖርህያኖረኛል
    @Aመኖርህያኖረኛል 4 года назад

    ዋው