የሻወር ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price Of Bathroom Finishing Materials IN Ethiopia 2022
HTML-код
- Опубликовано: 12 апр 2022
- Check out this video. • የሻወር ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ...
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Merkato Tube Развлечения
እናመሰግናለን ስለመረጃው
መርካቶ እንኳን በሰላም መጣቹ
ማሞቅያው ምርጥ ዋጋ ላይ ነው ወላሂ ሽትቤቶቹ ግን ዉድ ነው
የኔ ወድም እንካን በሰላም መጣህ
Good job bro.
ደስ ይላል
Betami wodi new. Waga teganene
እቃውን አስተዋዋቂው በደንብ ስላስረዳኸን እናመሰግናለን ።
ዋውውው
Hi Same
ዋዉዉዉ እገዘዋለሁ በቅርብ ከራሱ 😘😘😘💪💪💪💪
Enem insha allah
የሰራሚክ ዋጋ እና የክችን ካብኔት እና የአረያ መጅልስ በአሁኑ ዋጋ አቅርቡልኝ ድኮራትም ከተቻለ ብታሳዩን????????
ዶሞ ዋጋው ቆንጆ ነው
ይሄማ ሰፈሬ ነው👍👍👍👍
ምነው ጠፋህ በርታ
wondem plz ye Apache matori waga asayen
ማሻአለት
የሻወር ቤት እና እሮቶ እስኪ አሳይዩን
የት አካባቤ ነው
የዲጄ እቃዎችን ዎጋ ስሩልን
ክፉለ አገር ታአደርሳላቹ
የት ነው ያላችሁት
እኔ አልገባኝም የሺንት ቤቱ እና የጂ መታጠቢያው ሁለቱም ነው 18ሺ ብር ወይስ እያንዳንዱ??
ሁለቱም ነዉ ያለዉ እማ
እንዲያወራ አልፋቀድክለትም በመሀል እያቆረጥከው ነው
የሻውር ቤት እቃ አትይዙም ማለት ነው
ሸዋሮቡት ታደርሳላችሁ
ቴኪው ወድም
እስኪ ቤቱ ይገኝ መጀመሪያ
le wefram sew yemihone toilet sets 🤣🤣🤣🤣
Tenkesakash shit bet ale
الو
ፍራሺ መግዛት እፈልጋለሁ የመኝታ ፍራሺ አላቹሁደ
በጣም አሪፍ ነገር ነው በጣም ለሰወች ድካምን የሚቀንስ ለሁሉም ህብረተሰቤ ተመራጭ ነው በርቱ
የት ነሽ ፍራሽ የምትፈልጊው ማለቴ በየቦታው አለብየ ነው
ፍራሹን ሽንትቤት ውስት ልትዘረጊው ነው እንዴ