"ጨዋታ" መንግስት አፍኖት የነበረ የአብርሃም ወልዴ ስራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 171

  • @yaredmekonnen2286
    @yaredmekonnen2286 2 года назад +8

    "ጨዋታ" ብዙ ትዝታ ይቀሰቅሳል። አቤት ስንቱን ጉድ አሳለፍነው። አገራዊ ንሰሃ ያስፈልገናል። ለንሰሃ ሞት ያብቃን። መጨረሻችንን ያሳምርልን። የዘረኝነትን እርኩስ መንፈስ ከአገራችን ጠራርጎ ያጥፋልን። ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ!!!💚💛❤️

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo6856 2 года назад +15

    የማትለወጥ ድንቅ ኢትዮጽያዊ ነህ።የኔ አስተዋይ።እናመሰግናለን አብርሽ።ድንቅ ስራ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ

    በስመአብ እንደዚህ የሚያስደንቅ ታሪክ ነጋሪ አይቸ አላቅም ፐ። እድሜና ጤና ይስጣቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woldealebeza3807
    @woldealebeza3807 2 года назад +15

    ድንቅ ሥራ በትዝታ ይዞን ጭልጥ እንደ እናንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን Great job 👍 🙏

  • @genettube277
    @genettube277 2 года назад +3

    አቦርሽ የሥንቱን ልጅነት ከልጅ እሥከ ቅድመ አያቶቼ መሠረታችንን መለሰህ አሥታወሥከን በጣም ድንቅ ሥራ ነው ቀጥሉ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 года назад +10

    ድንቅ ስራ የጥበብ ሰው ፣የባለ ብዙ ፀጋ ባለቤት አብርሃም ወልዴ ኑርልን

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 2 года назад +10

    አብርሽ ይህን ታሪክ ሰምቼ በትዝታ እንቅልፍ አጥቼ አደርኩ ልጅነቴ ትዝ አለኝ አቤት እኛ ያሳለፍነው ታሪክ ወይ ጉድ እድሜ መስታወት ነው ስንቱን አየነው አሁንስ ምን እናይ ይሆን
    ጌታ እባክህ ለቀሪው ዘመን መልካሙን አምጣልን ቡዙ ችግር መከራ አየን የአሁኑ ደሞ የባሰ ነው የሰው ልጅ ደም እስከመጠጣት ደርስዋል
    አቤቱ በቃ በለን አቤቱ ምህረትህን አብዛልን ለነገው ትውልድ ብሩህ ቀን አምጣለት ሰቆቃን በቃ በለን
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 2 года назад +12

    አብርሽ ጀግናችን ይህን ሰምቼው አላውቅም እጅግ በጣም በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ድንቅ የሆነ የሚጥም ስራ ነው, አብርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ምርጥ ኢትዮያዊ ጀግና ሌሎችም የተደበቁ ወይም የታገዱ ስራዎችህን አስደምጠህ እንድታስደምመን እማፀንሀለሁ አደራህን!!!

  • @romataf3509
    @romataf3509 2 года назад +7

    ምርጥ ስራ ነው ። አብርሽ ዘመንህ ይባረክ !!

  • @preppykiki1832
    @preppykiki1832 2 года назад +4

    አብርሽ ምርጥ የሀገር ልጅ። It's impressive 👏 👌 👍 🙌

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo6856 2 года назад +14

    ታሪካዊ ነውና ሁሉም ቢሰማው እመኛለሁ።አብርሽ አንተኮ ትለያለክ።እንደው የምትገርም ጥበበኛ ነክ።እህህህህህ እስከመቼ???????እድሜ ይስጥክ።

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 2 года назад +9

    ግሩም ድንቅ ሥራ ነው። የሃገራችንን የቁልቁለት ጉዞ በኪነ ጥበባዊ ተውኔት አቀናብራችሁ በማዘጋጀት ለተሳተፋችሁ ሁሉ በተለይም ለመልካሙና ሃገር ወገኑን ወዳድና አክባሪ ለሆነው ለአብርሃም ወልዴ ትልቅ ክብርና ምሥጋና ይገባዋልል።

  • @Ethio22
    @Ethio22 2 года назад +7

    አብርሽየ እማትርፌንምንም አትርሳ እባክሕ አሰማን🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremberhanu5301
    @meskeremberhanu5301 2 года назад +28

    በጣም ድንቅ ስራ ነበር አብርሃም ወልዴ!!!
    እናት እና አባቴ ፣ አክስቶቼ እና አጎቶቼ የሚደመሙባቸውን ዘፈኖች በየተራ በአይነ ህሊናዬ ወደልጅነት ጊዜዬ ተሳፍሬ ነው ያዳመጥኩት!!!

  • @legehar14
    @legehar14 2 года назад +5

    አብርሽ የተለየ ስራ ነበር። ምርጥ ስራ ነበረ። ብዙ ትምህርት የያዘ፣ ቁምነገሮች የሞሉበት፣ እውነታዎችን ቁልጭ ድርጎ ያሳየ፣ ለሚሰማ ብዙ ምክሮችን ያካተተ ሁሌም ቢሰሙት የማይሰለች ስራ ነው።
    ሌላው ከሲዲው ጋር ፖስተርም ይሰጥ ነበረ። ታሪካዊ ፎቶዎችን የያዘ ነው። ያንን የሰጠኸንን ፖስተር ፍሬም አድርጌ ቤቴ ስቀየዋለሁ። ስትመጣ አሳይሃለው።
    አብርሽ ብዙ እውቀት ያለህ፣ የፈጠራ ችሎታህ በጣም ከፍ ያለ፣ ሁሉን የምታከብር በትህትና የተሞላህ ምርጥ ባለሞያ ነህ!
    እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @azebsahle6435
    @azebsahle6435 2 года назад +8

    አብርሽ የኢትዮጵያን የግማሽ ምእት አመት ታሪክን እንዲህ አጣፍጠህ በማቅረብህ ከቅድሞው የበለጠ አከበርኩህ፡፡

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 2 года назад +3

    Thank you very much, you took us back in memory lane.

  • @Ethio22
    @Ethio22 2 года назад +5

    እናመሰግንሐለን አብርሽየ🙏❤️❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад +10

    እናመሰግናለን ከልብ ስለለቀቃችሁት!!!🙏❤❤❤
    ትልቅ ፊልም የሚወጣው ስራ ነው!! ጥራቱ ሁሉ ልዩ
    የልጅነት ትዝታ አቤት!!! አብረሃም የማማ ስራ ሁሉ እዚላይ አስገብተህ በጣም ነው ደስ የለኝ እናመሰግናለን::

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 2 года назад +16

    ትልቅ ትልቅ መፅሐፍ ነው በትንሽ ደቃቃዎች በዜማና በቀልድ ያስነበበን ትዝታችንን ደጉንም ክፉዉንም ወደ ሆላ ተመልሰን ታራካችንን አስቃኘን
    ለአብርሃም ትልቅ እድሜ ተመኘውልህ

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 2 года назад +3

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ኖሬ ይህንን ትረካ እንድሰማ ስላደረገኝ
    አብራሀምዬ በየትኛው ቆንቆዋ ላመስግንህ ጌታ ጀምረህ እስከ ምትጨርስ ፍንድቅድ ብዬ ደግሞም ብእንባ እየታጠብኩ ነው ያዳመጥኩት በፊትለፊቴ ብእውን እያየሁት መዝሙሮቹን እየዘመርኩ ዘፈኑን እየዘፈንኩ ለቅሶውንም እያለቀስኩ ስንቱን ልበልልህ ውስጡ ስለነበርኩኝ ልጅነቴን ሳስታውስ አሁን ደሞ 50ዎቹን ማለፌን አውቄ ደስ ብሎኛል ያሁሉ ዘመን ፍቅር ነበር ያ ሁሉነገር ወርዶብን ቤኤርተኝነት ስላልነበር ከሞት የተረፈው ተረዳድቶ ነበር የኖርነው ዉይ አብርሽዬየት እግኝቼህ እግርህ ስር ወድቄ ላመስግንህ እንዴት ወንድሜ እመቤቴን ነው የምልህ አብርሐምዬ ልልህ የምችልህ ቸሩ መድአኒያለም ከእነ እናቱ ቀሪ ዘመንህን በጤና በፅጋ በልጅ ይባርኩሁ መቼም ኢትዮጵያውያ ስመጣ ፈልጌ እንዳገኝህ ባለቤቱ ይርዳኝ እኔ እድለኛ ባልሆን እንኮን ልጆቼ ያገኙሀል ብዬ አስባለሁ ከሶስቱ አንዱ አብርሽዬ በል ሙሉ ቀን ብልብልብል አይጠቅመኝም እንደው በደፈናው ብርክ ብርክ ብርክ በል

  • @ሜና
    @ሜና 2 года назад +9

    ይገርማል እዴት ደስ ይላል

  • @ketemamitikie566
    @ketemamitikie566 2 года назад +14

    ስራው በካሴት በወጣበት ጌዜ በሚገባ ተከታትየዋለሁ ፣ የሀገርን ታሪክ እንደ መስታወት እያሳየ የሚያስተምር ከመሆኑም ባሻገር እያዜናና ቁምነገር የሚያስይዝ ምርጥ ስራ ነው ፣

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад +19

    Oh my God I can’t tell you I remember all this music when I was little girl በጣም በጣምምምም እናመሰግናለን አብርሽየ 👏👏👏👏 በምን ቃል ልግለፅህ እያንዳንዱ ዘፈን ቤቴን ት/ቤት ሰፈር የት እና መቸ እንደሰማሁት ሁሉ ትዝ ይለኛል ዋውውው 😭😭

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 года назад +3

    የሚገርም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @napoleonberhanu7201
    @napoleonberhanu7201 2 года назад +13

    የአብርሃም ወልዴ ምርጥ ስራ "Masterpiece" ታሪክን ሰድሮ እያዋዛ ያለፉትን የኢትዮጵያ ክስተቶች በተወሰነ ደረጃ በልጅነት ጊዜዬ አሰማቸው የነበሩትን አንዲሁም የኖርኩትን ህይወት በአንድ ካሴት ለህዝብ ያቀረበ ፋና ወጊ ስራ ነበር። ካሴቱን ባላወኩት ሁኔታ ጠፍቶብኝ ዛሬ በዚህ መልኩ ሳገኘው ደስታዬ ድርብ ነው። ክብረት ይስጥልን!!!!! እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ረጅም እድሜ ከጤና ዬስጥልን

  • @user-eh9pm6rt5l
    @user-eh9pm6rt5l 2 года назад +6

    በምስል ቢሆንማ በስመ አብ ግሩም ስራ ነው የእውነት አብርሽ እጅህ ይባረክ

  • @የ3ሺእመትእመቤትልጅ
    @የ3ሺእመትእመቤትልጅ 2 года назад +2

    ግሩም ታሪክ እስተማሪ💚💛❤️👍

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa 2 года назад +14

    Papapaaaaaaa, አብርሽ - በጣም ምርጥ ስራ ነው ያካፈልኸን ! ስሰማው ቆይቼ ምነው ባላለቀ ስል ነበር። ታሪክን ከጥንት ከመሰረቱ እስከአሁኗ አስቃኘኸን፡ እጅግ አመሰግናለሁ !!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +5

    አብርሽ ምርጥ ሰው ጨዋታ በጣም ደስይላል ኑርልን

  • @Adnaqi09
    @Adnaqi09 2 года назад +26

    Classic work. The Basics(LOVE OF ETHIOPIA) for most Ethiopians, never changes. This is a gem. Educational, entertaining and above all, very informative and UNIFYING messages in it. I hope the next generation of Artists follow it up with what you did. I hope You(Abraham) try to bring us a follow up. THANKS SO MUCH for Outstanding work YOU did.

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 2 года назад +9

    የእውነት ትለያለህ! ሁላችሁም ሼር አድርጉት ሁሉም ይየው! ጥበብ እንዲህ በልክዋ ስትሰራ ደስ ይላል:: አብርሽ መልካም ሰው ፈጣሪ የህልምህን ያሳካልህ::

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 2 года назад +5

    አብርዬ፣ በልጅነት እየሰማሁ ያደግኩባቸውን ትዝታዎች ስሰማ በትካዜ ነው አዳምጬ የጨረስኩት!
    አብርሃም በእድሜ እኩያ ነን ማለት ነው።

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 2 года назад +4

    OMG 😳 you took me all the way way back
    This awesome 👏 program I real enjoy it. Who ever created this, God Bless you

  • @ermiasdingetu7590
    @ermiasdingetu7590 2 года назад +2

    ተመችቶኛል👍👍👍👍

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 2 года назад +1

    A wonderful work. Historic and memorable. Abraham Bless You

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 года назад +5

    በጣም ደስ የሚል ሐገራዊነት መልክ ያለው ነው አብርሐም ትልቅ ሠው።

  • @abrahambojien1896
    @abrahambojien1896 2 года назад +8

    I raise my hat and salute you, abraham!
    In this video you replayed the past memories, awakened our history, and made our minds travel.

  • @mulugetasiyoum9239
    @mulugetasiyoum9239 2 года назад +1

    ድንቅ ስራ ነው! እናመሰግናለን!

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ 2 года назад +12

    ዛሬ ባላገሩ አገር የለሽ ሆኖ አረፋው።።ግሩም ስራ ደክመንተሪ በጣም የተዎጣለት ድንቅ ሥራነው Thank you!!!

  • @benai5241
    @benai5241 2 года назад +3

    Abresh waw this a master piece 👌👌u take me back to my child age .

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 2 года назад +4

    ዋው በጣም ደስ እሚል አቀራረብ በጉጉት ነው አዳምጬ የጨረስኩት ብዙ እማላቃቸው ታሪኮችን ነው ያወኩት ቅኔዎቹ ሁሉ እያሳቁኝ በይበልጥ ወደ መጨረሻ ያለው ቅኔ ለማንኛውም ትችላለህ በርታ ወንድማችን !!!

  • @marysmith4741
    @marysmith4741 2 года назад +3

    Wow መቆየት ደጉ የሚሉት እናቶቻችን ለካ ለዚ ነው 👏👏👏🙏🏽

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 2 года назад +4

    ተመስገን የድሮ አባቶቻችን ወግ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 года назад +9

    አብርሽ እንደስምህ አብረሀም እድሜህን ያርዝመው ሽ አመት ኑርልን እንኳን ደስስ አለህ የልጅህ ስም ይስሀቅ ተብሎ የተሰየመልህ አብረሀም ትዳርህ በልጅ ይባረክ በይስሀቅ ይሙላ

  • @mtshanko
    @mtshanko 2 года назад +7

    Timeless work! Remember this years ago! History done in a very entertaining way!

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516 2 года назад +4

    One of the best Abraham work that always remember in life. I am not sure how he did this. This one of his best

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 2 года назад +1

    ግሩም ነው ለጥበብ ያለህን ችሎታ የታየበት ድንቅ አቀራረብ ነው 👌
    💚💛❤️

  • @neza88
    @neza88 2 года назад +3

    የሚገርም ፍጥረት ድሮም ዘንድሮም የመርህ የአላማ የጥበብ ሰው አብርሃም አለችው እናቱ

  • @bekelemeaza2137
    @bekelemeaza2137 2 года назад +4

    You are our great resourceful artist. Great work. History never stop. We expect the next documentary

  • @ConnectAfricaOfficial
    @ConnectAfricaOfficial 2 года назад +6

    Thank you @Balageru TV... A nice time travel thru musics reflecting the ideology of the time. What a nice way to tell a story of a nation!

  • @tadesseeshetu91
    @tadesseeshetu91 2 года назад +1

    Absolutely underrated piece of work! Thank you Abresh! I really hope this inspires a generation.

  • @bkentertainment5293
    @bkentertainment5293 2 года назад +3

    በካሴት ወጥቶ እቤታችን ነበረ አባቴ ታሪኩን ይነግረኝ ነበረ ይህን ታሪክ ምርጥ ነበር አሁን ለልጆቼ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን።

  • @mesfinbonger4308
    @mesfinbonger4308 2 года назад +4

    Thank you so much, for this entertained composition of our history.

  • @all2383
    @all2383 2 года назад +2

    ምርጥ ስራ አብርሽ እናመሰግናለን

  • @deritila3
    @deritila3 2 года назад +5

    ታሪካችን በጥቅል በጣም በሚስብ አቀራረብ :: ይዞኝ በሃሳብ ሄደ ስንቱን አስታወሰኝ:: ምርጥ ትልቅ ስራ እግዚአብሔር ይባርክህ:: ፍቅ በአገራችን ይዘራ::

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 года назад +1

    እብርሽ እንዴት ድንቅ ስራ ነው ተባረክ

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 2 года назад +2

    አብርሃም እንደሚለው ቃላት የለኝም ለዚህ ስራ ለሱ talent ሃገሪን በልጅነት የተውኳትን ትዝታ ውስጥ አስገባኝ። ታሪካን አሳጥረህ በሳቅና በዘፈን ሰላቀረብክን እናመሰግናለን።

  • @wagayeshiferaw4015
    @wagayeshiferaw4015 2 года назад +2

    Amazing job , proud of you bro,

  • @melihik6927
    @melihik6927 2 года назад +15

    ጨዋታ አልበምን በልጅነቴ ደጋግሜ የሰማሁት ነው። አባቴ የግዞን (አብረሀም) ይከፈት እያለ ለአመታት አድምጠነዋል። ማን እንደሰረቀው ሳይታወቅ ግን ጠፋ ጠፋ። እኔም ለአመታት ይሄን አልበም ብፈልግም ላገኘው አልቻልኩም ነበር። ይኸው የናፍቆቴን ለማግኘት ችያለሁኝ እና በጣም አመሰግናለሁ። ግዞ ድንቅ ሰው ነህ!!!

    • @yirgalemmammo6856
      @yirgalemmammo6856 2 года назад +1

      እኛም ቤት ኦርጅንናሉን አባቴ ገዝቶልን ነበር።ልጅነቴት ስለመለስክልን አብርሽ እናመሰግናለን።

    • @newborn1990
      @newborn1990 2 года назад +1

      አብረን አንድ ቤት ያደግን ነው የመሰለኝ ከእኛም ቤት የነበረው ኦርጂናል የቴፕ ካሴት እምጥ ይግባ ስምጥ ሳይታውቅ ነው የጠፋው

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 года назад +3

    Good job👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 2 года назад +3

    📢 📢 📢 ወይ " ትዝታ " እንዴት ደስ እንዳለኝ
    #አብርሐም #ወልዴ(አብርሽ) በቃ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛♥

  • @Dudu53561
    @Dudu53561 2 года назад

    አብርሽ እጅግ ምርጥ ሥራ ነው ባይገርምህ አሁንም በቅርብ እንደተለቀቀ አዲስ ፈጠራ ነው ያደመጥኩት ክፍል ሁለትን ከወዲሁ ብታስብበት መልካም ነው ካቆምክበት ደግሞ ቀጥለህ በምስልም ደግፈህ ለመሥራት ያብቃህ እኔም ለማየት ያቆየኝ በሥራው ላይ የተሳተፉትን የትውሥታ ስግጅት ብታቀርብ ምርጥ ነው በረድኤት ጠያቂነት እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 2 года назад +5

    አብርሽ ትለያለህ ❤

  • @praiselordamen4328
    @praiselordamen4328 2 года назад +1

    I was looking for this one ☝️ thanks Abrish.🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @ethiodaily9204
    @ethiodaily9204 2 года назад +1

    Bro you are my No 1

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 2 года назад +1

    Wow super I like it

  • @tsegayehabte1219
    @tsegayehabte1219 2 года назад

    ልዩ ነው በዚህ ህይወት ላለፉ ትዝታቸው ላልነበረው ትውልድ ደሞ ታሪክ አንድ መፅሀፍ የማይበቃው የዘመናት የፖለቲካችን መውደቅና መነሳት እንዲህ ተሰንዶ መስማታችን አስደሳች ነው
    አብርሽ የያዝከው ሁሉም ይመርልህ ይስመርልህ ተብለህ የተመረቅ
    የነካኸው ሁሉም ያምርልሀል

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 2 года назад

    It brought all the way back my memory, I enjoyed it, thank you very much.

  • @tigisttigist7662
    @tigisttigist7662 2 года назад +3

    Nice Mix Ethiopia💚💛❤️😍😘👍🏽

  • @metasebia10
    @metasebia10 2 года назад +5

    ይሄንን ስራ በካሴት DC ሰምቼው ነበር። ለባላገሩ ሚዲያ በሌሎችም የአብርሃም media platform የት እንደማገኘው ስጠየቅ ነበር። በጣም አመሰግናለሁ!

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 2 года назад

    ድንቅ ነው አብርሽ as always እናመሰግናለን

  • @yohannesabera1001
    @yohannesabera1001 2 года назад

    Thank you for present this historical and lovely history great greeting for Abreham Wolde long live for you and your family

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 года назад +6

    I love it

  • @abuka6424
    @abuka6424 2 года назад +1

    BIG RESPECT TO ARTIST ABRHAM WELDE ITS HISTORICAL EVENTS THANK YOU ABRISH

  • @zerihunkebede480
    @zerihunkebede480 2 года назад +6

    hats off to this incredible legend

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 2 года назад

    ዋውውውውው መፅሐፍ ከማንበብ በላይ ፊልም ምን ብዬ ልግለፀው በጣም ምርጥ ነው እናመስግናለን ።

  • @tigist64
    @tigist64 2 года назад +2

    Good job 🙏🙏🙏🙏

  • @adameatube7446
    @adameatube7446 2 года назад +5

    Its like a musical play in radio . you were so comic. i love this cd which was incasset. i bought it so many times. me and our friends still listening while we are getogther for some occasions. for me it was a lesson and good resource to write my first Musical for 4th City week. Thanks you made our memory alive. Abrish you are our legendary artist. God bless your family. T.W

  • @dejenegirma8392
    @dejenegirma8392 2 года назад +1

    Unforgettable documentary. Thank you! Abraham Welde,you are different .

  • @asmerettsegay6794
    @asmerettsegay6794 2 года назад +1

    Wowww nice 👍👏👏

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 2 года назад +1

    😂😂አብርሽዬ እጅህ ይባረክ👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @wossenbihonegn9310
    @wossenbihonegn9310 2 года назад +1

    You guys are great

  • @getasewmulat3510
    @getasewmulat3510 2 года назад +2

    I enjoyed it and also I got information about how life was previously.

  • @djej2821
    @djej2821 2 года назад +1

    Amazing podcast and nice documentary. I love it. Keep doing it 🙏👍🏻🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 2 года назад +1

    Fantastic!!!!

  • @ezu867
    @ezu867 9 месяцев назад

    አብራሃም ወልዴ በጣም ጎበዝ ነው። የመችህ

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 2 года назад +2

    I remember back my childhood !!!!

  • @eyuelwogderesegn8702
    @eyuelwogderesegn8702 2 года назад +1

    ምርጥ ስራ ነው ድምጹ በወቅቱ በነበሩ ፎቶግራፎች ቢቀናበር ጥሩ ነበር 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @mastewallehulu8463
    @mastewallehulu8463 2 года назад +3

    አብርሽ በአቶ ወልዴ ቺኳንታ አወዛወዝከን😀😀 አለ ቺኳንታዉ 🙌🎉

  • @Tube-1234
    @Tube-1234 2 года назад +2

    ብፈልገው ብፈልገው ያጣሁት የአብራሐም ወልዴ ስራ! በ19 94አካባቢ ከአሜሪካ በመጣ ወዳጄ ካሴቱን በስጦታ ተሰጥቶኝ ነበር ! ዛሬ ስሰማው በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @sentayhutadesse566
    @sentayhutadesse566 2 года назад

    በጣም አሪፍ ትዝታ 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💯💯💯💯💯

  • @ketemawsalelgn532
    @ketemawsalelgn532 2 года назад +1

    ድንቅ ስራ፡፡

  • @radietniguse5910
    @radietniguse5910 2 года назад

    Waht a wonderful program was it Abrish
    Betam new yeteznanahubet………
    Tnx a lot abrish

  • @yeshakbekelelegesse5120
    @yeshakbekelelegesse5120 2 года назад +10

    አይገርምህም ካሴቱ አለኝ እንደወጣ ሳይታገድ ይገዛሁት

  • @tadesearaya5752
    @tadesearaya5752 2 года назад

    It's just fantastic indeed we ve got that kind of marvellous and glorious history wa wa i am just so emotional hearing all these

  • @soljatube127
    @soljatube127 Месяц назад

    አንደኛ የሆነ ስራ ነው እኔ የዛሬ 22 አመት ሰምቼዋለሁ እስከዛሬም ስፈልገው የነበረ እናመሰግናለን ዮቱብ ላይ ስለጫናችሁልን

  • @tadesearaya5752
    @tadesearaya5752 2 года назад

    As my main era back when i was in my land was the era of derg,its so delightful to hear those time songs plus Abrham made it so memorable and fantastic tou simply are a gifted personality whatever happened thanks to bring those fabulous stories ,facts to live bless you

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 года назад

    አብርሃም የእኔ ምርጥ አርቲስት ነህና እድሜና ጤና ከቤተሰብህ ጋር ተመኘሁልህ።

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 2 года назад +2

    You toik me back my high school time👍