የትምህርት ባለሙያው የአቶ አያሌው ጌታቸው የህይወት ጉዞ - ሀገርን በካሜራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 8

  • @oddaa647
    @oddaa647 Год назад +1

    ይሄ ሰው በጣም ጠንካራ ነው።ዋው መምህር ሆኖ አቀዋለሁ።ወጣት መልከመልካም ጠንካራ መምህሬ ነበር ጉርሱም።አቤት ህወት ውጣ ውረድ መምህሬ ምሳሌ ነህ።አላህ ይርዳህ ❤❤❤

    • @zinawtessema5323
      @zinawtessema5323 Год назад

      አላህ ይስጥልኝ/ክርስቲያን ብሆንም፡፡ እውነት ነው፤ጉርሱም የማልረሳት የስራ ቦታዬ ናት፤ቁንዱዶ፤ኢላለሚ፤ፉኛን ኡጁባ......

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +1

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሰው ነው:: ሁለገብ እውቀት ያለው ባለሞያ ነው:: ለሀገራችን ጠቃሚ ሰው ነው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው:: ያሰበው ይሳካለት🙏🏾

  • @achagre3721
    @achagre3721 Год назад

    Bemenedenewe techekemewe yemywesedute be chemelese Ena be abebeche gereba awo aheya yetefeterewe lemechekeme newe

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Год назад

    ማደለብ፣ ማለት ምንድነው?? Sad there is an unnatural way of raising cattles these days just to be wealthy. Grass fed on open air are the only healthy option.

    • @zinawtessema5323
      @zinawtessema5323 Год назад

      አይ ወዳጃችን፤ የቴክኖሎጂ እና የአኗኗር ለውጦች ሲመጡ፤ቀደም ሲል የነበሩ አሰራሮች ይቀየራሉ፡፡ ለምሳሌ፦ መሬት ላይ በቪላ ቤት ይኖር የነበረ ህዝብ መሬት እየጠበበ ሲሄድ፤የመኖሪያ ቤቶቾን ወደ ጎን በማስፋት ፋንታ ወደላይ አድርጓል፡፡ ኤች አይ ቪ ኤይድስ ሲመጣ፤ነፃ ወሲብ ቀርቶ፤ሰው ባይመቸውም ኮንዶም ይጠቀማል፡፡ የከብቶች አረባብ እና አደላለብም መልከብዙ ነው፡፡እርስዎ እንዳሉት፤ግጦሽ እየተጠቀሙ ማደለብ ይቻላል፡፡በአንድ ቦታ አስሮ በጣም የተሟላ የመኖ ዓይነት እየተጠቀሙ ማደለብ በአጭር ጊዜ የተሻለ የስጋ/የወተት ውጤት እንዲያስገኙ ይረዳል፡፡ ጤናማ እንዲሆኑም ጭምር፡፡ ይህ አሰራር ዓለምአቀፋዊ ተቀባይነት ያገኘ ነውና የሚያሳዝን መስሎ አልታየኝም፡፡ መልካም ቆይታ

  • @saadasaid1559
    @saadasaid1559 Год назад

    😂😂😂