ሰላም እስከ ባለቤቷ መልስ ተጠራች ❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • የሰላም መልስ በሶዶ ገራሚ ፣ታይቶ የማይታወቅ ስጦታወችን ተበረከተላችው፣ ቀሪውን በቪዲዮ ተጋብዘዋል❤❤❤#ethiopia #habesha #wedding #jerusalem #duet #donkey #ebs #egregnaw #photography #photography #weddingdress #mikytube # nahitube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 376

  • @mahletube
    @mahletube  29 дней назад +33

    ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ፣እወዳችኋለሁ

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k 29 дней назад +103

    ሴት ልጅ እንድህ በክብር ስትሸኝ ለቤተሰብ ኩራት ነው አሉ እንጅ

    • @BirhaneKebede-mu2od
      @BirhaneKebede-mu2od 29 дней назад +3

      በትክክል ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 29 дней назад

      ❤❤❤❤❤

    • @infodubai3233
      @infodubai3233 29 дней назад +2

      በቅር ጠብቂ አሉንጂ ያልሻቸዉ በክብር ድል አርገን ጨፍረን ስንድራቸዉ ኦኬ

    • @user-xn5kr9oh1z
      @user-xn5kr9oh1z 29 дней назад +3

      እሷም የልጅ እናት ከሆነች በኋላ ነው የተሞሸርች 😂😂😂

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 29 дней назад

      ኪኪኪኪኪኪ ጅብ ካለፈ ዉሻ ጮኸ አሉ ከዚህ ቦሀላ ደገሳቺሁ አልደገሳቺሁ ትርጉሙ ምድነዉ😂😂😂😂​@@infodubai3233

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 27 дней назад +6

    ውይይይ የኔ ወንድም 😢😢 የወንድም ክብርን ማየት ደስ ይላል ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን❤❤❤❤

  • @alehegnkasa2501
    @alehegnkasa2501 29 дней назад +33

    አስቸ ወድሜ እዲህማ ሆድ ሊብስህ አይገባም የወድምህ ደስታ እዳስለቀሰህ ይገባኛል ምክንያቱም ከዚህ ደረጃ እዲደርስ ብዙ ደክመሀል ፈጣሪ ትዳራቸዉን ይባርክ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 29 дней назад +8

    የተባርከ ወንድም ታላቅ ወንድም አባት ነው እግዚአብሔር ታዳራችሁን ይባርክላቹ ልጁም ዝምተኛ ነው ደርባብዬ ያለቀሱ ቦታ ሙይ ላቸው በጣም ልቤን ነኩት አብርሃሙ ሥላሴዎች ቤታቹን በበርከት ይሙሉት መልካም ጋብቻ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 29 дней назад +29

    ሰላም ቆንጆ እሱ አይናፋር ነዉ የሱን ጠቅልዬ ነዉ ያልኩት አላለችም ጀግኒት😂❤የአብርሐምና የሳራ ታዳር ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ🎉❤❤❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 29 дней назад +5

    ሙሽሮቹ ደስ ይላሉ በአሁኒ ግዜ እንድህ ረጋ ያለ ወንድ ማገኘት መታደል ነው መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ

  • @user-qo6qc3pv3i
    @user-qo6qc3pv3i 29 дней назад +27

    እኛም በጣም ደስ ብሎናል ከጎናችሁ ነን በርቱ

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 29 дней назад +5

    ወይኔ አብሬው አለቀስኩ አይዞህ እግዚያብሔርን የምታስቀድሙ ስለሆናችሁ ደስታውን እጥፍ ያድርግላችሁ

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 29 дней назад +12

    ከሁሉም የናታችን ቅድስ ድንግል ማረያም

  • @HaneHne
    @HaneHne 28 дней назад +4

    ሰላምዬ የኔ ደርባባ የኢትዮጵያ ባህልሽን ሳትለቂ በክብር ወግ ማእረግሽን ለቤተሰብሽ ያሳየሽ ❤ እውነትም የወርቅ ውሃ 👌

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 29 дней назад +6

    ወይ አስለቀሰኝ እኔም አባየን አጥቸ አይ አች አለም ሞት አይቀር አቦ አባቴዋ የጀነት ይበልህ የኔ ውድ

  • @Asetr-xp8hh
    @Asetr-xp8hh 29 дней назад +10

    😭😭😭🙏🙏🙏አይዞህ ወንድም አለም ዛሬ ይደሰታ ቅነ ነው መልካም ጋብቻ ይሁን

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 29 дней назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ አባትም ወንድምም ነህ እንደ አንተ አንተ አይነት ወንድም ያብዛልን

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 29 дней назад +3

    ከምን በላይ እግዚአብሔር አታልቅስ ወንድማችን አይ ዞን እኔን አስለቀስከኝ ኩስላችን አንድ አይነት ነው እናት አባታ ስለለኝ አለቀስኩ ግን ምንም ባይኖር እግዚአብሔር ብቻውን ይበቃል እንኳን እንደነዚህ አይነት ቤተሰብ እያለ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ በሰማይ በምድርም የተባረኩ ይባረኩ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 29 дней назад +4

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም አሪፍ ነበረ ግን ወድሙ ሳያለቄስ በጣም ነዉ የአስለሰሰኝ አዪለያችሁ እወዳችሁ አሐዉ ❤❤❤❤❤❤❤💝💝🙏

  • @siifaankabbadaa
    @siifaankabbadaa 29 дней назад +8

    ሰርጌ የሳራ እና የአብርሃም አይዞክ ወንድሜ እንደ አንተ ያለ አባት የለኝም ብዙ ጊዜ አዝናለሁ ግን እግዚአብሔር ያውቃል!😢

    • @4.you.s
      @4.you.s 29 дней назад

      Dassisill.yatabarke.yuhun.tedarachu

    • @siifaankabbadaa
      @siifaankabbadaa 28 дней назад

      @@4.you.s ብቻዬን ይባርካቸው እኔ ግድ ይለኛል።wendimee

  • @user-sj5ii5jx3w
    @user-sj5ii5jx3w 29 дней назад +7

    ሰላም እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ወንድማችን ለምንድነው ኣቡነ ዘበሰማያት ዘሎታል ኩሁ የበለጠ ጸሎት እኮ አቡነ ዘበሰማያት ነው ከይቅርታ ጋር 👏

  • @user-gz5ex2xd4i
    @user-gz5ex2xd4i 29 дней назад +3

    ሳለምዬ ትደርሽ ይበራክ ለሚዲየ ሰዎች ትምህርት ነሽ በመሀረግ ትደር ደስ ይለል

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o 29 дней назад +2

    አስኬው መልካም ወንድም ነህ እግዚአብሔር በፍሬ በበረከት ይባርካችሁ❤❤❤

  • @טקקלמסלה
    @טקקלמסלה 24 дня назад +1

    መልካም ትዳር ይሁንላችሁ አስቻለው እንኮን ደስ አለህ ወንድምህን ለዚህ ክብር በማብቃትህ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 29 дней назад +3

    የባሏን ቤተሰብ ለማስደሰት የምታደርጒት ነገር በጣም ሚገርም ነው ❤❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 29 дней назад +3

    Melkam Gabica selamiye ascalew degmo aslqeskegh ewnet uffff mote kifu gin ende habate mekta honeh new yedarkew iko des lilehe new yemigebat yetbarke tidare yihunlachew❤❤❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 29 дней назад +2

    የወንድሙ ስጦታ እና የእመቤታችን ስእለ አድህኖ ዋውውው

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 29 дней назад +5

    ሰለምዬ እወድሻለሁ ማልከም ትደር ይሁንላቹ. ግን ስሟን ጥቅል ወርቅ ይሻል ናበር

  • @wynieshet
    @wynieshet 29 дней назад +4

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ሰላም የኔ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 29 дней назад +3

    በጣም ቀናው ይቀን ናፈቀኝ ስላምዬ በጣም ነው ያኩኩራሽን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 29 дней назад +3

    የሴት ወገንኮ የዳቦስም አያወጣም እዴ የወንድ ወገን ነው የዳቦስም ማውጣት ያለበት 😂❤❤እኔ ለሰላም ላውጣላት እርግት ያለች ደርባባ ስለሆነች ደብርሽ ወርቅ ብያታለሁ❤❤❤

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 29 дней назад +2

      ከየት ይምጣ የባል ወገን ጠቅላላ እስራኤል ናቸው ደሞ አወጣኮ

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid6918 27 дней назад +1

    የኔ እናት አኮርተሻል የኔውድ መልካም ትዳር
    እናትየለለበት ጎደሎነው
    የኔ እናት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 27 дней назад +1

    ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሽ ❤️ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ::

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 29 дней назад +3

    ከሠርጉ የበለጠ አምሮባቸዋል ዲዛይነሩ ጐበዝ ነው

  • @user-ln3so2uc4m
    @user-ln3so2uc4m 29 дней назад +7

    አይናሂ ያልተናዳ አላለም😅😅😂😅😅😂😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😂😅😂😅😂😅😂😂😅😂😅😂😂😅😂😂😅😂😅😂😂😅😂😅😂😅😂😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 29 дней назад +6

    ኧረስጦታውነፍነው

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 29 дней назад +2

    ደስ ልልክ ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sameribasa3000
    @sameribasa3000 29 дней назад +6

    መልካም ጋብቻ የኔ ዉብብ ሰላምዬ እውነት እንዴ ስምሽ ነው አንች

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 29 дней назад +6

    Wowowo yee Abarami naa yee saraa yaragelachuu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 29 дней назад +4

    ጎበዝ ወድም ነክ የምር የወርቅ ውሀ ወደድኩት የምር ያማረ የሰመረ ይሆን ትዳራቹ

  • @samsungao2285
    @samsungao2285 29 дней назад +3

    የዎርቅ ዎሃ 🍞😂ሳላምዬ እንቁሃን ላዚህ ክብር አባቃሺ 😘😘😘

  • @getanehketele2375
    @getanehketele2375 14 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o 29 дней назад +2

    ናሂ ማንም ያልነዳው 😂 ተመቸኝ ንግግርህ በእውነት መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 29 дней назад +2

    አይዞህወንድምህንለዚህአበቃችሁ አንተማለትእኮ ልክእንደአባትነህ

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc 29 дней назад +8

    ናሆም የትም ያልተነዳ😂😂 አላለም ፖርሳዉን❤😂😂😂

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 29 дней назад +29

    የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ለይኩኝ እስቲ🥰

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 29 дней назад +3

    Unkan desi alachu yee Abrahamina yee Sera gabicha yunilachuu❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 29 дней назад +2

    Dasestelu egzaber yee habrham ensara gabicha yehunlachew🙏🙏❤️❤️

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 29 дней назад +3

    በጣም ደስ ይላል ሰላምየ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 29 дней назад +1

    wow wendemeyew gen kelebu wondem new Ayzohe wondem alem Ante gegna wondem Nehe.
    yena Emba yefeses eine Ayzohe.
    Aselekeskegn Eko.

  • @MeseretDesalegh
    @MeseretDesalegh 29 дней назад +3

    Wowowo tiguu yene konjoo yee Abarami naa yee saraa Yara gelacchuu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ገነትየማርያምልጂ
    @ገነትየማርያምልጂ 29 дней назад +2

    ደስ ሲሉ ወይኔ መታደል ❤መልካም ጋብቻ

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 27 дней назад

    እንኳን ደስ አላችሁ🎊🌸🌺🎉🎂በጣም ደስ የሚል በሀል ነው…ከሁሉም ደስ ያለኝ ሁሉም ሙሽሩችን መርቀው ሲጨርሱ”እግዚአብሔር ይመርቅ”ብለዋል !እውነት ነው ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 29 дней назад +2

    ሰላምዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 29 дней назад +4

    አይይሞትአላህ ይጠብቀን

  • @user-ps6re4dq7f
    @user-ps6re4dq7f 29 дней назад +3

    ሰላምዬ መልካም ትዳር ያብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የዳቦ ስም እኮ ግን እኔ ተወልጄ ባደግሁበትሀገር የወንድ ቤተሰብ ናቸው ስም የሚያወጡት የምራት ስም ይባላል የወንዱ እናት አባት ወንድም እህት አክስት አጎት ናቸው ለሙሽረዋ የመልሱ ለት የሚያወጡት❤❤❤

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 29 дней назад

      በዶርዜ ማህበረሰብ ችግር የለውም

  • @BeroBpower-qp6xs
    @BeroBpower-qp6xs 29 дней назад +2

    Yesran የአብርሃም ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏w🙏🙏

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 29 дней назад +2

    ዋውበጣምድስብለኛልሴትልጅእድህበክብርስታገባእዴትዴስይላልየኔቆጅስላምየያብርሀምየሳራጋብቻይሁንላች❤❤❤ስላምእኔግንወዳችመጣቴዐልቀርምዐድጋቢብታውሺኝብየ😂😂😂ዋውእኔበልጅነቴነውያገበውግንእድህነፍስዐውቄብሆንደስይለኝነበርስውእድህእየሳቀያግባልእኔማእያለቅስኩነበርዐይ😂😂😂

  • @OhKh-ek9us
    @OhKh-ek9us 29 дней назад +1

    አይዞህ ወንድሜ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 27 дней назад +1

    ሰላምዬ በጣም አምሮብሻል 🥰

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 29 дней назад +4

    የነብስ አባት መኖር ነበረበት

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 29 дней назад +2

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤

  • @meron1567
    @meron1567 29 дней назад +2

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹህ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 29 дней назад +3

    ወርቁውሀ ደስ ይላል

  • @user-dp7vz6mq5j
    @user-dp7vz6mq5j 28 дней назад +1

    ትክክለኛ ስጦታ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡት ሂወት ይሆንላችኋል!!!

  • @user-xu5oq2kv5g
    @user-xu5oq2kv5g 29 дней назад +2

    መልካም ጋብቻ ይሁላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 28 дней назад +2

    ሙሉ ወርቅ ወይም አመለ ወርቅ ከኮመት መንደር✊✊✊🥰😆

  • @hlinaasfawu6497
    @hlinaasfawu6497 15 дней назад

    እኔን አባት ሲጎድል ደስታ ይጎድላል አባትየ በየቦታው አልቃሽ ሆኘብህ ቀረሁ 😭😭😭😭😭

  • @hanlove412
    @hanlove412 29 дней назад +4

    የኔ አባት በማርያም አታልቅስ ኡፍፍፍፍ እንባዬ ፈሰሰ የኔም በርታ በል ነፍሳቸውን ይማረው ለሞቱትም❤

  • @HAYMNOTEGashwu
    @HAYMNOTEGashwu 29 дней назад +4

    ምርጥ ቤተሰብ ወድም ካለህ ሌላ ደረኝ እኔን እህትህ ከጎጃም ደብረማርቆስነኝ😅

    • @hayatali2463
      @hayatali2463 26 дней назад

      እኔ ካንቺ አገር ሀፈፍ አደረኩ ሸበላ ዋው ማርቆሶች❤❤❤❤❤

  • @eskidarmelkamu289
    @eskidarmelkamu289 29 дней назад +3

    በመጀመሪያ ለእዝህ ቀን ላደረሰ እምላክ ይመሰገን እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸው እንኳን ደሰ እላቹ እንዲሁም ሙሸሪት እና ሞሸሪው ቀሪ ዘመናቹ የተባረክ እና የተቀደሰ ይሆንላቹ እድሜ ከጤና ጋር ይሆንላቹ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 29 дней назад +2

    ሰላምየ እኳን ደስ አለሺ የኔጨዋሴት

  • @fatimajamal2639
    @fatimajamal2639 29 дней назад +3

    አይዞውህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 26 дней назад

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የ ትዳር ዜማን ይሁንላችሁ

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i 29 дней назад +2

    አሥቼ አባቴ አይክፋክ አንተ የአባት ምትክ ሆነክ ለወግ ለማረግ ሥላደረሥከው ደሥ ሊልክ ይገባል ❤❤❤ትዳራቸው የአብርሐም የሣራ ያድርግላቸው 🎉🎉🎉🎉

  • @saeedalderei5413
    @saeedalderei5413 23 дня назад

    መልካም ትዳር ይሁንላቺሁ ሠላም ምርጥሰው ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-or1pd7cx4z
    @user-or1pd7cx4z 29 дней назад +2

    እንኳን ለዝህ አበቃችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @user-ix6uk8kz1c
    @user-ix6uk8kz1c 29 дней назад +2

    ያብረሀምናየሳራጋብቻይሁንላቺሁ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 29 дней назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ የአብሀም የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አባታችንን ይማርልን❤❤❤

  • @tenseaadanefekene9951
    @tenseaadanefekene9951 28 дней назад +1

    Yene melikam yene deg yene abat fetari yitebikik ante wondim bicha ayedelehem abati nekk fetari yitebikik Amine!

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r 29 дней назад +4

    ዋውውውው በጣም ደሰሰሰሰ ይላል ሰለምዬ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍😍😍😍

  • @Mbat-op4nf
    @Mbat-op4nf 29 дней назад +1

    እንዃን ደስ አላችሁ ሙሽሮች ባልና ሚስት ከአንድ ወዝ የሚለዉ በናተአይሁ ሰላምዬ እንዃን ደስ አሽ ❤🎉
    እኔ ከስዴት መልስእንደህ ነዉ የማገባዉ በሸዋ በሃል❤😅

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 29 дней назад +1

    wow Nahoma Betame dessssss belohale. weyna missteh gen ye honechi shekem.

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 29 дней назад +2

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሰላምዬ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 29 дней назад +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቸሁ❤❤❤❤❤

  • @በላይነሽአንባው
    @በላይነሽአንባው 29 дней назад +3

    ዋውደስይላል❤❤❤❤❤❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 29 дней назад +4

    ቆይ በፊት አግብታ ከበፊቱ ተፋተውነውእንዴ

  • @GkHc-zq7wkዙዙ
    @GkHc-zq7wkዙዙ 29 дней назад +4

    እናት የላትም እደ ሠላም ?????

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 29 дней назад +1

    በጣም ነዉ ደሰ ሚለዉ መጨርሻቹ አላህ ያሰምርዉ🎉

  • @Birtu607
    @Birtu607 29 дней назад +3

    ታምራላችሁ ጋብቸሁ የታባራክ
    ይሁን🎉🎉❤❤❤❤ደምሩን

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 29 дней назад +2

    እኳደስአለሽ😢😢😢😢😢

  • @SafsDadd
    @SafsDadd 28 дней назад

    Yehulchin destanew wedme ya abrhami ye sara kal kidan yatbrke gabchu yebreki yarglchu fetari ❤❤❤❤

  • @SaraAshagrie
    @SaraAshagrie 29 дней назад +2

    ደስ ይላል

  • @user-fc7yk8cj3z
    @user-fc7yk8cj3z 25 дней назад

    መልካም ትዳር ይሁን ላችሁ

  • @Tybatube
    @Tybatube 29 дней назад +3

    አስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ❤❤❤

  • @MmMm-ke8kg
    @MmMm-ke8kg 18 дней назад

    ናሆየኑርላቸው❤❤❤❤❤

  • @user-ol1vf6bn6p
    @user-ol1vf6bn6p 29 дней назад +2

    መልካም ጋብቻ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 29 дней назад +2

    የወብ ዳር ምርጥ ስም ናት
    ደሞ የባል ቤተሰብ ነው የሚያወጣው
    የግድ ወርቅ ይቅባ የሚል ሕግም የለም😂

  • @NaemaAhmad-nj4ei
    @NaemaAhmad-nj4ei 18 дней назад +1

    Nati yetedo new

  • @temesgenwelday3473
    @temesgenwelday3473 29 дней назад +2

    ኣዞጅ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @UniFd123
    @UniFd123 29 дней назад +1

    ሰላምዬ የኔ ፈልቃልቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-jg1mc2bf2x
    @user-jg1mc2bf2x 26 дней назад

    የእኔ አባት እድሚ ይሥጥህ ፈጣሪ

  • @user-om8zz5qi5k
    @user-om8zz5qi5k 29 дней назад +3

    አዞክ ወድሜ ደሰተ ነው አተልቅሰ