ሰላም ተምሸረች መልካም የትዳር ዘመን❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 995

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 5 месяцев назад +78

    ሰላምዬ የኔ ደርባባ መልካም የትዳር ዘመንይሁንልሽ ምኞቴ ነው

  • @MesiTube1
    @MesiTube1 5 месяцев назад +53

    ጎበዝ ሰላምዬ ሴት ልጂ በክብር ከእናት ከአባቷ ቤት ስትወጣ ነው 👍👍👍👍👌👌

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 5 месяцев назад +17

    ሴት ልጅ ከብራ ወላጆችዋ ስታስከብር ነዉ እንጂ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ደስስ ይላል♥️♥️♥️♥️

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 месяцев назад +165

    ቅማሞችዬ በቼ ነው ያኛ ቀን አላህ በአለል ቅርብ ያርግልን😢😢ጉሉ አሚን 😊🎉❤😂

    • @madenamohammed-hk4op
      @madenamohammed-hk4op 5 месяцев назад

      ደምሩኘ❤

    • @RgffhgTtyt
      @RgffhgTtyt 5 месяцев назад

      አላህየሚበጀውንይሠጠናልአድቀንአይዞን

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 5 месяцев назад

      አሚን

    • @ሂወትyoutube6
      @ሂወትyoutube6 5 месяцев назад +1

      እስከዛ ዲያስፖራ ፈልጊ አግብቶኝ ከእከክ የማያነሳኝ ከሆነ አልፈልግም love ደያስፖራ😮😂😂😂😂😂😂

    • @Zinatibrahim-z4r
      @Zinatibrahim-z4r 5 месяцев назад +2

      ኧረ እኛስ ልጀ የሰው ሀገር አስደግሞብናል ቁመን መቅረታችን ነው😢😢😢

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 5 месяцев назад +37

    እንኳን ደስ አለሽ ስራት ያለሽ ልጅ ነበረሽ መልካም የትዳር ዘመን ይውንላቹ እማምላክ ትባረከው ትዳራችሁን

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 5 месяцев назад +18

    ዋዉ ስወዳት ሰላምየ ረጋ ያለች ልጅ ናት መልካም የትዳር ዘመን ቢያለዉ 👏😍😍

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 5 месяцев назад +26

    እንኳንም ደስ ያለሽ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ሰላምዬ ሄሉዬ የኔ ልበ ንፁህ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 5 месяцев назад +21

    ደንባችን ይሄነው ዘሎመግባት ሳይሆን ምልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ እህት ሰሉ ❤❤🎉🎉🎉

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 5 месяцев назад +12

    እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ዘመን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤እኛን እግዚአብሔር ይስበን የመዳም ቅመሞችን 🙏

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 5 месяцев назад +1

    VERY BEAUTIFUL SISTER ❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 5 месяцев назад +12

    ሰላምየ የኔ ደርባባ መልካም ትዳር🙏 ማርያምን እድለኛ ነህ የሰላም ባል❤

  • @NaseryaNaseey
    @NaseryaNaseey 5 месяцев назад +1

    እንኳን ዳስ የለሽ ሰለም ክብሪሽን ጣብቃሽ ለዚ የባቃሽ ፈጣሪ ጥሩ መልካም ትዳር ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልሕልሕልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 5 месяцев назад +16

    እንኳን ደስ አለሽ እንዲህ ነዉ የሴት ልጂ ወጉ መረጠ የተባረከ ትዳር ይሁን

  • @fatumutaibar8432
    @fatumutaibar8432 5 месяцев назад +1

    ልጂቷ በጣም እርጋ ያልቺ የቤት ልጂ ነበርቺ እግዚአብሔር ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ😍😍😍😍😍❤

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri 5 месяцев назад +10

    ውውው እንካን. ደስ. አልቹ. መልካም. ጋብቻ.

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 месяцев назад

    ሰላምዬ የኔ ደርባባ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ መልካም ትዳር የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад +19

    ሴት ልጂ እንደዚህ በክብር እናት አባቷ መርቀዋት ከእናት ከአባቷ ቤት ስትወጣ ደስ ይላል ያች ሩታ ለምትባለው ዘልዛላ አሰዳቢ ባለጌ ሽር አድርጉላት

    • @maketakader2785
      @maketakader2785 5 месяцев назад +2

      ስራአት አትሰዳብ የንችስ ማን የቃል ሩታ ሩታ አትባላት እሳ የምትኖራዉ የረሰን ህዎት ነዉ የራስሽን ህዎት ኑሪ ስላሳዉ አትናጋሪ 😶😶

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 5 месяцев назад

      እሩታም ሽምግልና ያለቀቅ ነዉ
      የግድ በሚዲያ ማዉጣት አይጠበቅባትም

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад

      @@maketakader2785 ሀሀሀሀ ፍስ ያለበት ዝላይ አይችልም አንችም የሷ ቢጤ ዘልልዛላ ነሽ ስራሽን ነካሁብሽ ባለጌ አንች የሩታ ሞድስ እኔ ሙስሊም ነኝ በእስልምና ወንድ ተከትሎ መዘላዘል በዝሙት መጨማለቅ አይፍቀድም እዛው ለራስሽ በለመድሽበት ወንድሽን ተከትለሽ እየዞርሽ ተጨማለቂ ክብረ ቢስ ባለጌ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад

      @@ተዉኝበቃ ሀሀሀሀ ሚስኪን ነፍር የሷ ሽምግልና አያልቅምደ እኛ ከራሷ ብልተሰብ ሰምተናል ተከትላ እየተዘላዘለች እንደሁ አባትና እናቷን ረግጣ ወንድ አበልጣ በዝሙት እየተጨማለቅ ነው እባለጌ ጋር ሽማግሌ አይላክም. እሷው ተከትላ ሄዳለች ለማነው ሽማግሌ የሚላከው ሀሀሀ

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 5 месяцев назад

      ሙስሊም ከሆሽ በየሚዲያው ምንን ትሰራለሽ አሽቃባጭ

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 5 месяцев назад +1

    Selamiye konjo congratulation beautiful ezgiyaber yitebekesh ❤❤❤❤❤❤

  • @HiwiHiwet-n4u
    @HiwiHiwet-n4u 5 месяцев назад +9

    የኔ ዉዴ መልካም የ ትዳር ዘመን ይሁነሉሽ 👍

  • @አላህከሪም-ወ5ከ
    @አላህከሪም-ወ5ከ 5 месяцев назад

    ሠሊየ ምርጥ ደርባባ ልጅነሽ ትዳርሽ ያማረ የሰመረ መልካም የትዳር ዘመን ሠሊየምርጥደርባባልጅነሽትዳርሽያማረየሰመረመልካምየትዳርዘመንተመኘሁልሽ

  • @መቅዲግሪስ
    @መቅዲግሪስ 5 месяцев назад +7

    የኔ ቆንጆ ሠላምዬ መልካም ትዳር ይሁንልሺ ያብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግልሺ ቆንጂየዋ❤

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 5 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰❤መልክም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሰላምዬ የኒ ቆጆ🥰🥰🥰🥰🥀🥀

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 5 месяцев назад +12

    የሴት ልጅ ክብር እንደህ ነው እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሆንላችሁ ሰላምዬ የኔ እናት👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @naatytube
    @naatytube 5 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሰላም🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 5 месяцев назад +4

    መብሩክ የማረ የሰመረይሁንላችሁ እድህነው ሴት ልጅ በክብር ስታገባ የሚያምረው አልጅ በሚድያ እየወጡ አፈቅርሀለሁ እያሉ የሚነፋረቁ ለቤተሰብ ኳ ክብር የላቸው አላህ ልቦናይስጣቸው

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 месяцев назад

      አለባበስ ዋውው

  • @ሰሊ
    @ሰሊ 5 месяцев назад +71

    ዋው ሰላምዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደስስስ አለሽ❤❤❤❤ቅድስት ሀገረ እስራኤል ልትገቢ ነዋ ❤እኔም ቀጣይ እመጣልሻለሁ ጎረቤት እንህንሆናለን በተስፋ❤

    • @Miheret-uq5fn
      @Miheret-uq5fn 5 месяцев назад

      Melika tidari huni

    • @ጋልማርያምኪሓ
      @ጋልማርያምኪሓ 5 месяцев назад

      የት ነው ያለችው ❤

    • @ሰሊ
      @ሰሊ 5 месяцев назад

      አሁንማ ሀገር ናት ባሏ የእስራኤል ነዋሪ ስለሆነ ወደሱ ትሄዳለች

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ​@@Miheret-uq5fnደምረኛ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 5 месяцев назад

    ሰላምዩ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ውዴ መጠሽ ደግሞ ለመገናኘት ለማየት እህትሽ አድናቂሽ ከእስራኤል 🎉🎉

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 5 месяцев назад +93

    ይህንን ለዛች ለሩታ ሸር አርጎልኝ የሴትልጂ በክብር ስትወጣነዉ ደስ የሚለዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @tsionasefa1098
      @tsionasefa1098 5 месяцев назад +9

      ሁሉም በግዜው ይሆናል እሱ እራሱ እንዴት እንደሚንቃት ሴት ልጅ ምንም ይሁን ምንም ቤተሰብሽን አስከብሪ በእውነት እርሱም ያከብርሻል ያላየ እና ያልደረሰበት ብዙ ይላል ግን ጅማሬው ቢያምር እንጅ ፍፃሜው አያምርም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቸው😊

    • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
      @ፅጌማርያም-የ6ቨ 5 месяцев назад +1

      በጣም

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 5 месяцев назад +2

      እውነት ብለሻል

    • @Zinatibrahim-z4r
      @Zinatibrahim-z4r 5 месяцев назад +6

      @@alamaa-ro4gt ተዘጋጂ ለስድብ የነሱ አድናቂ እዳያጥረገርጉሽ ውደዋ 😅😅

    • @Sghs-i7x
      @Sghs-i7x 5 месяцев назад +1

      100%

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 5 месяцев назад

    መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ሰላምዬ እድነው በወግማርግ ተመርቆ ታጅሞመዳርካልቀረ❤❤❤❤

  • @befekadumamo2603
    @befekadumamo2603 5 месяцев назад +3

    ትንሿ እህቴ መልካሙን ሁሉ አመኝላቹሀለዉ መልካም ጋብቻ አይሁንላችሁ ።

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 5 месяцев назад +32

    ኧረ ተው ተው ግደላችሁም አሁን እኔ በቅናት ድፍት ብል ምን ትጠቀማላችሁ በቃ ሰርግ አታሳዩኝ እራሳችሁን ችላችሁ አግቡ ኧረ ጌታዬ የመዳም ቅመሞችንም ሹፈን ወይ ሹተን😢😢😢

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 месяцев назад

    የሙሽሪትና የሚዜዉች አለባበስ የኔ አበባዎች❤❤❤❤ባህሌ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 месяцев назад +3

    ሰላምዬ የምወድሽዋዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ የአብረሀምና የሳራ ያርግልሽ ውዴ🎉🎉❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 5 месяцев назад +1

    የኔ ውብ የኔ ድቡሼ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክላችሁ አብራችሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ 💕🙏💕🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment 5 месяцев назад +18

    እንኳን ደስ አለሽ ሰላምዬ የኔ ደርባባ የአብረሃን የሳራ ይሁን ጋብቻችው❤❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 5 месяцев назад

    እርጋ ያለች ልጅ ነች ማር እንኳን ለዜህ አበቃሽ❤❤❤❤❤❤

  • @weto5477
    @weto5477 5 месяцев назад +3

    Wwwww selam konjo Enkuan dess yalesh Congraa❤❤🎉🎉🎉

  • @enatager5416
    @enatager5416 5 месяцев назад

    ሰላምዬ ትዳርሽን የተባረከ ያድርግልሽ አንቺ ማለት የተከበርሽ እንቁ ሴት ነሽ በየሚዲያው ሲለቱን ነው ያያቸው አደል አንቺ ግን ጓደኛ እንዳለሽ እናቃለን ነገር ግን አንድም ቀን ሚድያ ላይ ይዘሽ ወተሽ አላየንም የራስህንም ክብር ያልጣል የቤተሰብሽንም ክብር ያልጣል ድንቁ ሴት ነሽ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ የተባረኩ ልጆችንም ይስጥ ደስ የሚለውም እንደዚህ ነው

  • @TSEDAIEGEATCHW
    @TSEDAIEGEATCHW 5 месяцев назад +3

    ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj 5 месяцев назад

    የኔደርባባ እንካን ደስ ኣለሽ ትዳርሽን ያብራሀምና የሳራ ያርግልሽ እህትሽ ከሳውዱ የራያልጅ

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 5 месяцев назад +4

    ዋው ሰሉዬ እንካን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shawakaba
    @shawakaba 5 месяцев назад +1

    Wowow 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 месяцев назад +10

    በመጀመሪያ ሰልዬ እንኳን ደር አላሽ ሴት ልጅ እደዝ ከወንድ ልጅ የፍቅር ጥያቄ መጥቶ ተጠይቅ የቤተሰብ እና የራሱን ክብር ጠብቃ በክብር ስትሙሹር ነው ደስ ዬምለው ወንድ ልጅ የፍቅር ጥየቄ የምትጠይቁት የቤተሰብ ክብር የምትፈልጉትን ከሰልዬ ተመሩ

  • @sarasara347
    @sarasara347 5 месяцев назад

    አይ አሹዬ አንተ ባለክበት ደምቀት ነክ ሰላምዬ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 5 месяцев назад +4

    ማልካም ጋብቻ ይሁንልሽ 🙏😍😍😍

  • @sara-l6f9t
    @sara-l6f9t 5 месяцев назад

    እንኩዋን ደስ አለሽ ሰላም መልካም ትዳር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @meronme300
    @meronme300 5 месяцев назад +3

    እንኩዋን ደስ አልሽ ሰላም ❤️

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለሸ ሰላምዬዬዬዬ ❤ቤተክርስቲያን በሆነ ደስ ይላል ቤተክርስቲያን በዓመታዊ ጋብቻ አይፈቅድም እንድ ፈረሰ እና እንድ በቁሎ ጋብቻ ነው በል ተሰተማራለች አሁንም ንስሀ ገብታችሁ ስጋ እና ደሙ ተቀበለን በቤተክርስቲያን ይሁን

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem 5 месяцев назад +3

    የኔ ዉድ እንኩዋን ዴስ አለሺ ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉

  • @ፍጡማየወግድዋዩቱብ
    @ፍጡማየወግድዋዩቱብ 5 месяцев назад

    ሠላም ጎበዝ የሴት ልጅ ከብራ ወላጀችዋ ስታስከብርነዉ👍👍👍👍👍

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 5 месяцев назад +10

    ❤❤❤❤ yee Abrahamina ye sera gabicha yihunilish wude3❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 5 месяцев назад +1

    መልካም ትዳር የኔ ደርባባ❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 5 месяцев назад +7

    ጭፈራ ማን እንደ አሜራ ክልል አንደኛ ናቸው እ

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 5 месяцев назад +1

      የነሱ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 5 месяцев назад

    ከምር ሰላም ያገባሽ ነበር የሚመስለኝ እካን ደስ አለሽ ቀሽት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 5 месяцев назад +7

    በል አለኝ ብለ ነበር እኮ ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለማንኛዉም አልፍ መቡሩክ እኔም 5ወር ቀረኝ ለገበ በጌታ ፍቀድ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 месяцев назад

      እኮ እኔም ግራ ገብቶኛል😂

    • @Uhgh-r4r
      @Uhgh-r4r 5 месяцев назад

      መልካም ትዳር

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 месяцев назад

    ሰላምዬ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃሽ ትዳርሽ ይባረክ 🙏🥰claskalu የቪደኦውን ውበት አሳጣ

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 5 месяцев назад +3

    መብሩክ ደርባባዋ❤❤

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 5 месяцев назад

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ምንም ሳታሳዬ እንዲህ ነዉ የኔ ደርባባ መጨረሻውን ማሳየት ሄሉ ከእህትሽ ተማሪ የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በፍሬ በበረከት ይባርካችሁ ።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 5 месяцев назад +18

    ሙሽራው ዲያስፖራነው መሰል መልካም ትዳር ሰላሜ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤የኔ ደርባባ

    • @meseretmitiku9407
      @meseretmitiku9407 5 месяцев назад +1

      Awo ke isreal new

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 5 месяцев назад

      ​@meseretmitiku😂😂😂😂9407

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 месяцев назад

      መላጣው ወንድሙ ነው አንድ አገር ናቸው እስራኤል

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 5 месяцев назад

      አዎ ነው

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሰላም ቆንጆ መብሩክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 5 месяцев назад +5

    ምነዉ ክላሲካሉ ቢቀር የነሱን ብንሠማ

    • @SaraMulatu-xf1jm
      @SaraMulatu-xf1jm 5 месяцев назад

      ወርኒግ አለው ይቱባቸውን እዳይበላሽ የመሰለኛል

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 5 месяцев назад

    ሰላምዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🎉🎉🥰🥰የ አብራምናብ ሳራ ያርግላችሁ 🥰🥰🥰🥰ስታመር ደሞ የኔ አበባ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 5 месяцев назад +231

    ሴትልጅ እንዲህ በማረግ ስትወጣ ነዉ ኧረ እሩታን ምታቃት ሼር አርጉላት

    • @Rutaruta1233
      @Rutaruta1233 5 месяцев назад +21

      ምን ኣገባሽ የራስሽ ተመልከች የሰው ሂወት ኣይመለከትሽ ኣንቺ ኣትኖሪ ንሮዋ ኣረየ የሰው መቀኛ በዛባት ይቺ ልጅ😢

    • @YusraMohammedAli
      @YusraMohammedAli 5 месяцев назад +1

      እኮ

    • @Missy-y2c
      @Missy-y2c 5 месяцев назад

      መቀኛ ሁሉ​@@Rutaruta1233

    • @MadonaHojeily
      @MadonaHojeily 5 месяцев назад

      Betam wude mikegna bezabat lenegeru silemit beltachewu eko nw esuwan mehon silemayichlu nw 😂😂😂😂​@@Rutaruta1233

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 5 месяцев назад +6

      አወ ይች ከብት ሩት

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 5 месяцев назад

    አህቴ አንኩአን ደስ ያለሽ ደምጽሽንአትፍተፍሽ ለዝህ የተባረከ ቀን ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ በጣም የሚያምር ሰርግ ነበር የልጅነቴን የስፈር ግዘየን ነው ያስታወሽኝ ሰርግ ሲሆን የ ሰፈር ልጆች ቁመን ከዳሱ በር ላይ አንድላይ ልጆች ስናይ ብሎም ስንጨፍር የአብረሀም የሳራ ሰርግ ይሁንላችሁ በብዝው ተባረኩ

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 5 месяцев назад +4

    መዳር አማረኝ ግን በጠዋቱ አበባየ እረግፎል የኔ ውድ እናት አች የለለሽበት ምኑ ያምርና 😢😢 ሰላምየ ያብርሃምና የሰሀራ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 5 месяцев назад

    Wuye selamye yena yewa senaserat yslat lij balmawe behonem unkan yemtagabe egzaber kare zamaneshen yebarklesh ye habrham ena sara yargelachwu🙏🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻

  • @ShitoName
    @ShitoName 5 месяцев назад +1

    Wow wow baggaa Waaqayyo sin gargaree horaa bayadhaa Saraa fi Abraham tahaa❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 месяцев назад

    ሰላምዬ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግልሽ እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክ ይገባሻል ውለድ ክበሩ❤❤❤❤❤

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 5 месяцев назад

    ሰላምዬ እንኳን ደስስስስስስስ አልሽ🎉🎉🎉🎉የአብርሃምና የሰራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤🎉🎉

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 5 месяцев назад

    ሙሽሪት እኳን ደስ አለሺ የሚለው ዘፈን ጡሩ ነበር የኛ ሙሽሪት አበባ ናት ባትኳልም ያምርባታል ሰላም የኔ ደርባባ ሙሽሪት ሙሽራው እኮን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @bezab2563
    @bezab2563 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤era ofram setiyo mina hona new endezi yabadechu gin😅😅😅😅

  • @MuliTeshome
    @MuliTeshome 5 месяцев назад

    ሰላምዬ የኔቆጆ ይገባሻል መልካም ጋብቻ

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie 5 месяцев назад

    ዋው መሌካም ትዳር ይሁንላችሁ ሰላምዬ የኛ ደርባባ❤❤❤❤❤

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 5 месяцев назад +1

    መሸአለሀ ሰለሚዬ ኢኳንደሲ አልሺ አልፎመቡሩክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmarechAbera-g9d
    @AmarechAbera-g9d 5 месяцев назад +1

    inkuwanii desiii alishiii saluyeee gabichachuu ye abirahamii sara yihunilachuuuu❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 5 месяцев назад

    ስሙኝማ ቅመሞችዬ የኛስ መቼ ነው እድሜያችን በስደት አለቀ እኮ ሰላሜዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @Samriyoutube12
    @Samriyoutube12 5 месяцев назад

    Yangwo charu madanalm arbrtu xalta yatbrka tadra yadrgulchu❤❤❤❤❤❤

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 5 месяцев назад

    እንኳን ዳስ አለሽዬኔ ውድ መልካም ዬትዳሪ ዘመን ይሁንለቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ሴት ልጅ እድህ ስትከበርነው ደረጃዋ ከፍየሚል❤❤❤

  • @GgbBb-v4q
    @GgbBb-v4q 5 месяцев назад

    መልካም ጋብቻ❤❤❤❤ሰሱዩ🎉🎉❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሰላሜ ❤❤መልካም ትዳር ዉለጂ ክበጂ❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 5 месяцев назад

    ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ ይህን ልብ😘😘😘🙏

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 5 месяцев назад

    እንኳነ ደስ አለሽ የኔ ዉድ ሰላምየ❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 месяцев назад +2

    ❤❤🎉🎉😂❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @Zhara214
    @Zhara214 5 месяцев назад +1

    እህቴ እንኮን ደስ አለሽ የመረ የሰመረ ትደሪ የሪግልሽ ዉልደሽ ከብደሽ የልጂ ልጂ አይታቹ በፈቅሪ የኑረቹ❤❤❤❤

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 5 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉዉ የሴት ትልቁ ማረግ ባልዮ ከቤት ይዞ ሲወጣ ያለዉ ድባብ ያሠላም እንዴት ደስ ይላል❤❤ ደሞ በሰል ያለ ወንድ ይመስላል

  • @Eyerusalem-ol7lv
    @Eyerusalem-ol7lv 5 месяцев назад

    Enkhawu des alshi Selmay yen konjj❤❤❤ melkam ye tedar zemen yhunilsh ❤❤❤❤

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 5 месяцев назад

    Egezabher yemesgen enquan des alchu selu betam des belognal tedarachun ye haberham ye sara ♥️ yadergelchu balyew betam edelgna neh selun bemagegneteh tebarku 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 5 месяцев назад +2

    ያኔ ቆንጆ መልከም ትደር ይሁንላቹ በፍቅር በደስታ ያኑራቹ አድናቂሽ ናኝ ሁሌም🎉🎉🎉🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 5 месяцев назад +1

    ሰላምዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደስ አለሽ ጋብቻችሁ ይስመር አሹና ኩቻ ደናሽ አይደል እንዴ ኦኦ በሉ ለሰርጌ እዳቀሩ😂

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 5 месяцев назад

    መልካምጋብቻሰላምዬ❤❤❤❤❤❤የዳጊጭፈራነውየታየኝ

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 5 месяцев назад +1

    Selamye congratulation 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rak-o6n
    @Rak-o6n 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ወይኗወይኗ-አ3ጀ
    @ወይኗወይኗ-አ3ጀ 5 месяцев назад +1

    መልካም ቲዳር🎉🎉🎉

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ ኣለሽ እህቴ የኔ ደርባባ ግን ምንኛ ነው ጭፈራው እባካቹ ሙታውቁት ምንድነው ሚወዛወዙት❤❤❤❤

  • @النور-ق4ي
    @النور-ق4ي 5 месяцев назад +1

    Enkan des alesh melkam yetdar zemen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @murshidahoshan
    @murshidahoshan 5 месяцев назад

    እንኮን የስ አለሽ ሠለምዬ🎉❤❤❤

  • @HalimatHassen-p5l
    @HalimatHassen-p5l 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ወዷ❤❤❤❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 5 месяцев назад

    ሰላምየ እኳን ደስአለሺ ሰራአትእና ቆጆና ያደለሺ ሴትነሺ የኔ ምርጥሴት

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid6918 5 месяцев назад

    እልልልልልል እኳን ሀዚህ ክብር አበቃሺ