በመርካቶ ሸማ ተራ የደረሰው የእሳት አደጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 55

  • @tegenealemseged3684
    @tegenealemseged3684 2 часа назад +22

    አዘጋገብሽ ድግግሞሽ የበዛበትና አሰልቺ ነው ይህ ዘገባ ስንት ነገር ይባልለት ነበር

    • @NeimaEshetu-uv6dl
      @NeimaEshetu-uv6dl Час назад

      ይመስለኛል ገና ለማጅ መሆንአለባት እንጂ በዚህ መልክ ጋዜጠኛ ሆሆ የቲክቶክ ዘጋቢነውየመሰለችኝ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ Час назад +3

    ከእሳት ምን ይተርፋል😢😢😢😢ወገኖቻችን ፈጣሪ አምላክ ያፅናችሁ

  • @sileshitiruneh7494
    @sileshitiruneh7494 2 часа назад +5

    ከየት ነው ያገኛችኋት?በትክክል መግለፅ እንኳን የማትችል😮

  • @YonyElo
    @YonyElo 2 часа назад +10

    መረጃውን ቀድሜን ከማህበራዊ ሚዲያ ስለሰማን በተቻለ መጠን ላለመዋሸት ሞክሩ

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 Час назад +3

    ከመንገድ ላይ ጎትተው ነው እንዴ ዜናውን እንድታቀርብ ያደረጓት ምንም ልምድ የላትም

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Час назад +2

    ዘገባሽን በፅሁፍ አዘጋጅተሽ ብትነቢ ይሻላል። እየደጋገምሽ ማለት ነው፣ ማለት ነው፣ ማለት ነው ፣ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @Mirezematube
    @Mirezematube 2 часа назад +3

    ሴራ ነው እኛ ወዴት እንሂድ አምላክ ሆይ አስበን የተረፈሰራ ሴራ ነው የደሃ አምላክ አስበን😢😢😢

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 2 часа назад +4

    ዘጋቢ አትመሥሊም 😢 ትደጋግማለች

  • @Amen-df8yz
    @Amen-df8yz Час назад +2

    What's wrong with report???😕
    It's literally unprofessional ... she doesn't even look a journalist!
    Help her to improve 👐

  • @biruktad3327
    @biruktad3327 2 часа назад +3

    So strange, how the journalist reports. She is more focused on her political voice than the major topic of what was damaged and what occurred and more. Why does even this need to sound political? The journalist spends more time fluffing than telling. Human centric journalism temari benatesh.

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 2 часа назад +3

    I think she is not Journist!

  • @lemijufar9282
    @lemijufar9282 44 минуты назад

    Yazazinala😢

  • @KidusWale
    @KidusWale Час назад +1

    እረ አሽከርካሪዎችም ተሽከርካሪዎችም ሆነ ዘገባው በደንብ ተዘጋጅተሽ ነው ሚዲያ ላይ መውጣት ያለብሽ

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 41 минуту назад

    😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ ከባድ ነው አይ ዱኒያ ልፋት ብቻ😢😢😢😢

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 2 часа назад +2

    Live footage ማሳየት ካልቻላቹ ምን ዋጋ አላቹ? ዘገብን ለማለት ከልሆን የሚረባ ነገር አትነግሩንም!

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 2 часа назад +2

    ወድሞል አትበይ ደደብ😮 ሰታሰጠላ ገለሞታ አታቂበትም ሲጀመረ

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 2 часа назад +3

    I am sure the report got this job because of some one she knows in Fana. 👎👎👎

  • @orthodoxy-s8z
    @orthodoxy-s8z 3 часа назад +5

    The reporter is so funny .... journalist or ??

    • @YonyElo
      @YonyElo 2 часа назад +2

      በዘመድ ነው የገባችው

  • @AddisBerhe
    @AddisBerhe Час назад +2

    Malet new yemilew kal endayalkibish 😅

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z 55 минут назад

    በምንይጠፉል እሚጠጣውሀምየለ😂😂😂😂

  • @ለኔሲልያኑርሽያኡሚይ-ኀ4ጐ

    የተጎዳ ሰው የለም ማለት ነው? ከሌለ አልሀምድሊሏህ አሏ ኩሊሃል ንብረቱ ነጌ ሰርተው ያገኙታል😢

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 Час назад +1

    አብይ ከመጣ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነደደ የገበያ ማዕከል የለም 😢😢😢😢

  • @kena_2023
    @kena_2023 Час назад +2

    Shame on you

  • @ahmedmohammed8675
    @ahmedmohammed8675 2 часа назад +1

    እረ ዘቢብ ተክላይ ላይቭ አስተላልፋ ምታውቅ አይመስለኝ በጣም የቃላት አጠቃቀሙዋ ልክ አልነበረም ይቀራታል ብዬ አስባለው!!!!

  • @Segy-l1q
    @Segy-l1q 2 часа назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z Час назад

    አፋር ይብሉ የመንን ጎፋሬ እያባጣሩሁ ነው መጀማሪ ይህ ሁሉ ስዎድም

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 29 минут назад

    እሳቱ ፅንፈኛ ነበር ማለት ነው የቀረሽ ጎታታ

  • @maatiig
    @maatiig 47 минут назад

    ዜና እንዴት መናገር እንዳለብህ አታውቅም!

  • @yakiman1927
    @yakiman1927 49 минут назад

    በዚ አሳባቹ አንድ 200 ሱቅ ይፈረሳል

  • @befikadumulat6674
    @befikadumulat6674 2 часа назад +1

    Ere bekash semanish eko min yemilut ywere sus new

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Минуту назад

    What is wrong with Ethiopian journalists??. Please don't repeat the same sentence again and again. Thanks

  • @Ggidyoffdsvbjurgkfdjitdbk
    @Ggidyoffdsvbjurgkfdjitdbk 53 минуты назад

    ቀጣይ አራት ኪሎ

  • @mekiyaredi3331
    @mekiyaredi3331 2 часа назад

    😢😢😥😭

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 2 часа назад +4

    Malet new, malet new, malet new. She said that million times. Bad habit. 👎👎👎

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 2 часа назад +4

    ውይ ምነው . ጋዜጠኛ ነሽ ግን?

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 часа назад

    😢😢

  • @Abi-zg7yi
    @Abi-zg7yi 3 минуты назад

    በዘመድ ስራ ስትቀጠር

  • @MulugetaWondimu-l5d
    @MulugetaWondimu-l5d 2 часа назад +1

    መጀመርያም ከሶሻል ምድያ ሰምተናል ዕድሜ ለሶሻል ምድያ እናንተ የመንግሥትን ሥራ ስሩ ፈጣር ይፍረድ።

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 Час назад

      በሚዲያነዉ፤የሰማዉትእኔም

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z 56 минут назад

    ገናትነዳለህ ፈጣሪፍርዲይስጥህ

  • @BizuayhuAragaw
    @BizuayhuAragaw 24 минуты назад

    ጋላ ነው ያቃጠለው😅

  • @edrisassen
    @edrisassen 2 часа назад

    ቤት ምንግስ በሆነ

  • @NathanEshetu-rd5bv
    @NathanEshetu-rd5bv Час назад

    Ketemawan lemawudem michu yehone sera kkkkkkkkk

  • @meyeethiopialij
    @meyeethiopialij Час назад

    አያ ጅቦ ሳታመሀኝ ብላኝ ነው

  • @ZelalemAsmare-d7x
    @ZelalemAsmare-d7x 32 минуты назад

    አቤት ጋዜጠኛ ቢቀጭሽ

  • @ZNuredin-jc1of
    @ZNuredin-jc1of Час назад

    ውሽታም 5 አልጠፋም አንቺ በዛ ሰአት የት ነበርሽ?