I think Lidetu is the only one who figured out the way out. whether hundred or hundred million people follow him he is the only way out. that is the quality of a leader.
bright minded lidetu in comparision to people of society where he is from!!!!!!!!!!!!how could he speak openly about federalism since he is from society with autocratic(minilikawi) ideology!!!!!!!!!!amazing change!!!!!! dirom LIDETU is modernized in his way of thinking unlike his ethinic groups(AHADAWIYAN)
lidetu ayalew...you are ahmara, you argue for ahmara..hhh every one can do this so still you are same with our farmers who are living in your village's!!! i told you thus with a full reason that...in past 3 years you can see that more than 5 thousand's of oromo's peoples die by woyane soldiers, more than 1 million's of oromo's peoples are expelled from their home, but still you pick only ahmara as affected by this government....actually to some extent ahmara peoples were killed by woyane's soldiers but not as you exaggerate it.
አቶ ልደቱ ለ26,አመት ይናገራል የተናገረው ይደርሳል ዛሬም እየተናገረ ግን አለማዳመጣችን ዋጋ ያስከፍለናል
በርታ እውነተኛ ፓለቲከኛ ተስፋ አይቆርጥም
በቃሉ አላምረው ጋዜናጠኛ ማለት እንደ አንተ አይነተ ሰው ነው የምንፈልገው፡፡ ዝም ብሎ ጋዘየጠኛ ነኝ እያለ ሀገር የመይመለከተውንና የሚያቀርባቸውን ሰዎች ሲናገሩ አንገት ከመወዝወዝ ውጭ ሌላ ስራ የላቸውም፡፡ አንተ ግን የማታቀርበውና የማታናግራቸው ግለሰቦች በጣም ወሳኝ ሰዎች ናቸው፡፡ በቄ የመንግስት ሚደያ ላይ እያለህ ቦታ አንሰጥህም ነበር፡፡ አሁን ግን አውሎ ሚዲያ ላይ የምታቀርባቸው አጀንዳዎች በጣም ደስ ይላል፡፡ አይዞህ በርታ በቄ ! ብሄር ፣ገንዘብ፣ ጥቅምና ሌሎች ነገሮች ከጋዜጠኛነትህ እንዳያሰዎጡህ በርትተህ ስራ!!!
Very wise politician ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹👏👏thank you 🙏👍👍
አወዛጋቢወ ልደቱ አያሌውን የሚስተካከል
ድንቅ የፖለቲካ ተንታኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ማንም የለም። ልደቱ የፖለቲካ ሳይንስ
ሳይቲስት ነው ማለት ይቻላል በሚያስፈልግበት ጊዜና ቦታ መኖሩ ጥሩ ነው. ።የፖለቲካ ሳይቲስት ነኝ እያለ ለራሱ
ትልቅ ግምት ከሚሰጠው ጀዋር መሀመድ ጋር ሲወያዩ ብናይ ጥሩ ነበር።
ልደቱ ምርጥ ለሃገር ተስፋ
ልደቱ አያሌው💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
Good discussion
I think Lidetu is the only one who figured out the way out. whether hundred or hundred million people follow him he is the only way out. that is the quality of a leader.
I agree with you
አማራ የህልሁና ጥያቄ ነዉ መኖር አለመኖር ነዉ።
Who compare with Lidetu Ayalew??? He is political expert and strategist!!
Good relationship communication way
ልደቱ አያሌው? የኦሮሞ ሕዝብ ብዙ ነው ስትል በወያኔ ሕዝብ ቆጠራ ነወይ? የኦሮሞ ሕዝብ ክልል ትልቅ ነው ስትል ማን ሰቶት ነው ?ወይስ ህዋሀትና ኦነግ የከለሉትን ክልል ተቀብለሃል ማለት ነው?
ልጅ ልደቱ፣
ከበፊት ጀምሮ የምታቀርባቸውን የመከራከሪያ ንግግር፣ ለሐገር ያለሕን አመለካከትና ሐሣበሕን አከብራለሑ፣
አሑንም ለሐገርና ለሕዝብ ማዳን ሲባል፣ ከሌሎች የሐገራችን ልጆች ጋር በጋራ ለመሥራት እንደጀመራችሁት ፣ከሌሎችም ሥለለኢትዮጵያ አንድነት ለመሥራት ከተደራጁ ጋር ለምሣሌ እንደነ ኢዜማ የመሣሠሉት ጋር ልዩነቱን ወደጎን በመተው አንድ ከሚያደርጋችሑ ጋር አብራችሑ ለመሥራት አእምሮአችሑን (ልባችሁን )ሠፋ በማድረግ ፣ ብትዘጋጁ? መቸሥ ያለፈው አልፏል ለወደፊት ማሠብ ነውና የሚሻለው;;
አንተም እንደተናገረከው ባለፈው ማልቀስና መፀፀት ምንም ጥቅም ሥለሌለው ፣በርግጥም አንድነት አንድ አይነት መሖን ማለት ሥላልሖነ ነገር ግን አንድነት ኃይልና አቅም በመሖኑ ፣ለዚሕም ነገር የአንተን አርቆ አሣቢነት እና የግጭት( የችግር )መፍቻ መንገድሕ የተሻለ ሆኖ ከንግግሮችሕ ሥለተመለከትኩ፣ሠውም የሚናገረውን ይመሥላል ብዬ ሥለማሥብ ፣---
እባክችሁን ለአብሮነት፣ ለዚሕም ሥሩ፣
ነገሮች ማክረር ምንም ጥቅም የለውም፣ከብርሐኑ ጋር ያለውንም ነገር በይቅርታ ተወው፣እውነቱን ፈጣሪ ያውቀዋል የምትችለውን ሁሉ ተናግረኸል!!
ሐገር ለማዳን ሠላም መፍጠር ይሻላል
---ሠላም ለኢትዯጵያ
እኔ ግን የልደቱ አስተሳሰብ ትንታኔው በጣም ነው የሚመስጠኝ አላህ ወንበሩን ሲያገኙ ካልተቀየሩ
ልደቱጀግና
Ato Lidetu is Herooo
ይናገራል ሰሚ የለም
A special one
የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያዊ የተስፋ ልደት አቶ ልደቱ አያሌው ......!!!!!!! ከአንተ ጋ ወደ ፊት አማራጭ የለውም.!!
ልደቱ..በአሉባልታ ስምህ ተፍቷል..በኢትዮጵያ ውስጥ እንዳንተ ፖለቲካ የገበውም የተረደውም የለም ።
Mengistu Hailemariam said he was oromo in his own words in his autobiography.
bright minded lidetu in comparision to people of society where he is from!!!!!!!!!!!!how could he speak openly about federalism since he is from society with autocratic(minilikawi) ideology!!!!!!!!!!amazing change!!!!!! dirom LIDETU is modernized in his way of thinking unlike his ethinic groups(AHADAWIYAN)
Bekalu bereta....
Ato ldetu aysliyewu le ethio yemibeji sew new
ልደቱ ማለት የፖለቲካ ሳይንስ ነው ለዛሬ 24 አመት የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር 2 መቶ ሚሊዮን ይሆናል ስለዚህ ኢኮኖሚዋም የዛኑ ያክል ማደግ አለበት ከማንኛውም ፖለቲከኛ ያልተሰማ ምላሽ እና በዘር ፖለቲካ ስንባላ መቼ ነው ኢኮኖሚውን የምንገነባው እናስብ
mnaynet kedad newu
ልደቱ ክህደቱን ለማወቅ የሚፈልግ አድርባይ ብቻ ሳይሆን ሲያስገርፍ እና ሲያስገድል የነበረ"ዛሬ ዐይን አውጥቶ ስንታገል"አለን ይህ ነው ክህደቱ፤ቪዲዮውን ይመልከቱ።
ruclips.net/video/vpHwSh0_iMY/видео.html
ௐ ከክህደቱ እንቁላል፣ௐ
ௐௐௐௐௐௐௐௐ
በእኛው ተሸሽገህ ቂጥ ያልከው ክህደቱ፤
ወቸገልን እንደላስክ ወጣልህ ዕብደቱ።
ኢትዮጵያን በመከራ ለፍዳ የዳረጋት፤
በጀግናህ-ግፍ ሞትክ
ሞቱን ዋጥ ያድርጋት።
እስኪ ለኢትዮጵያችን ዛሬን እንኳን ንቁ፤
ከእባብ እንቁላል የዕርግብ አትጠብቁ።
ባገር ውስጥም ሆነ ካገር ውጭ ያሉ፤
የሕዝብ ደም ለመምጠጥ ዋግምት የተከሉ።
ለወያኔ ያደሩ፤…ባንዳነት የሰሩ፤…
በየስም ሙያቸው ፃፉና ዘርዝሩ።
ለእኛም አሳውቁን እነሱም አያፍሩ፤
በክህደቱ ፎቶ ላይ መረጃ ጨምሩ፤
ያኔ በክህደታቸው እንዲመነጠሩ፤
በእጅጉ ይረዳል ሲመጣ የምሩ።
አትጠራጠሩ እንደ ልደቱ ያሉ፤
የወያኔን ፍትፍት በደም ይበላሉ።
ሁሌም ለሥልጣን ነው ለአገር አያስቡም፤
የፖለቲካን ንግድ አውርተው አይጠግቡም።
እንደጣሊያን ቅዠት ማውራት ነው ግንባታ፤
ዶሮን ሲያታልሏት እንዳሞኟት ማታ።
እስኪ አናቱን በሉት
ባንዳውን አትፍሩት፤
ሕዝቡ እንዲያውቃቸው በብዕር ውገሩት።
ስንት አባቶቻችን ለሕዝቡ ያደሩ፤
ያለሰው ዋጋ-ቢስ መሆኑን ሐገሩ፤
ነጻነት የእግዜር ነው ብለው እያስተማሩ፤
ዘመን አሻግረዋል ሳይፈርስ ድንበሩ።
በምን አንጀታቸው እንውረድ ይላሉ፤
የኛን ሥጋ በደም በጥሬው እየበሉ።
እኛው አስገድደን ሐቅ እያጋትናቸው ፤
ካልቀደምን በቀር ሞት ነው ምኞታቸው።
ስለዚህ እመኑኝ በመግደል አምነዋል፤
ዝም ኣንበላቸው???
በትዕቢት ተንኩለው፤
በግፍ-ደም አብጠዋል።
እናም ለኢትዮጵያችን
ዛሬን እንኳን ንቁ፤
ከክህደቱ እንቁላል፣
የዕርግብ አትጠብቁ።
ከፈራህም ተመለስ!!! ልደቱ ክህደቱ አሁን ገና ገባህ፤ጉጅሌ ፖለቲካ እንዲያ እንዳጠባህ።እንደቅንጅቱ አትበል ቀለስ መለስ፤እስክተገናኘው ለጊዜው ተልከስከስ።በየገፁ ወጥተህ ፍፁም አትቅለስለስ፤ገና ትግሉ ይከራል ከፈራህ ተመለስ!!! መቀሌ አየሁህ ስትደነባበር፤በአቢይ ነፃነት ወኔህ ሲንፈራፈር።ከጠላት ተፋጠን እኛ ስንገደል፤በመለፍለፍ ልትኖር ወግድ ተደላደል።ድሮም በማይረባ ነበር የዳከርከው፤ፖለቲካን ላንተው መጠቀሚያ ያረግከው።ይባስ ትግሬዎች ዘንድ ለፖለቲካ ንግድ፤ዶክተሩን አዋርደህ አንጥፉልኝ አልክ በግድ።ሳቁበህ ትግሬዎች፣ጦጣ አደረጉህ፤በባንዳ ጥያቄ ወዲህ ወድያ አላጉህ።አብዮት አልወድም ብለህ ስታበቃ፤አፋቸው ተከፍቶ አይኖቻቸው ነቃ።ወዲያውም ጭጭ-ዝም አሉ ለጤናህ ጠርጥረው፤መፍራትህን አውቀው በአባባልህ አምርረው።እሱም በቃኝ አለ ኢዴፓ ሲገደል፤ኑዛዜውን ሰጠ ፍፁም ላይታገል።እናም በየገፁ ወጥተህ አትቅለስለስ፤ትግል ከሞተብህከፈራህ ተመለስ!!! የሚገርመው ደግሞ መደመርን አውቀህ፤የዜሮንም ዋጋ ባዶ አደረግክ ንቀህ።ባዶ አይደለም ዜሮ ቦታውን ከያዘ፤ሚሊዮን ይሆናል እየተመዘዘ።እባክህ ትንሽም ተምረሃል ስማ፤ሕሊናህን ለጥቅም ለገንዘብ አታድማ።"አያ ጅቦ" የያኔው እንዳይመስልህ ክቶ፤ይሄ የቀን ጅብ ነው የማይጠግብ በልቶ።የፖለቲካም ንግዱም ፍፁም አያወጣህም፤ሕዝቡ ስላወቀ አያሳልፍህም።እንደሕፃን አትሁን አሁን'ኮ አድገሃል፤ጅቡ የጉቦ ነው ምኑን ያስፈራሃል።ስለዚህ ነፃነት አንተው ህ ካልመጣህ፤ማነው ከባርነት ነፃ የሚያወጣህ? ኢትዮጵያዊነት ብለህ:-በትግሉ ከማልቀስ፤ባርነቱን ይዘህ ከፈራህ ተመለስ!!!......
አጦለ'ሌ የብር መስቀሌ፤ተዉ አስገቡኝልደቱ ክህደቱ አዲስ ነገር ፍፁም አልነገረንም፤ይልቅስ እርሱ እራሱ ይህ ሁሉ ሲፈፀም የት ነው የነበረው፣አሁንስ የት ቆሞ ነው የሚያወራው?ብዬ ነበር እያሉ ጭብጦ ይዘው ከመንግሥት ከሚጠጉት አንደኛውና ቀንደኛው ክህደቱ አያሌው ነው።ዛሬም ወደ አደባባይ የመጣውና ለደቂቃዎች የሰጠው ልቅ ፕሮፖጋንዳ የተለመደው የምላጭ ነውና እባክህ እዚያው የተደበቅክበት ጎሬ ተከተት፤መቀላቀል ከፈለግክ ግን ጉጅሌ የሸለመህን ሁሉ በአደባባይ ለሕዝብ ገቢ አድርግ።ደግሞ "አልደማም" ባይ፤አንተው ስትታረድ አሳየን፤ጉድህን ከደህንነ ኃላፊ ከነበረው ባለሥልጣን ሰማነው። የእኛ ፖለቲካ አዋቂ፣ባንተ አፍ ነው ኢሕአፓ ሥሙ የሚጠራው?እንደአንተና ታምራት ላይኔ ነኝ የሚለው ዓይነቶቹ ናችሁ ሁለት ገፅ ይዛችሁ ወጣቱን ያስፈጃችሁት።ከዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጭንቅላት መጀመሪያ ውረድ ፤እርሱ ስላንተ የሚያስብበት ጊዜም የለውም።
*#አማርኛ** የተለያዩ ቤሄሮች የሴሜን ኢትዮጵያ የወታደሮች ቅይጥ ቃንቃ እንጂ የአንድ አማራ የሚባል ህዝብ ቃንቃ አይደለም የለም አማራ የሚባል ቤሄር ማንነት#*
አይ ጫልቱዬ ማነዉ ያለዉ ?
ጫልቱዬ ማነዉ ግን የታሬክ ተአታኝ ያረጋችሁ እነ ጋማ ከብት። ደነዝ
ወይተጫነብን ቆቆሰትሉ አልነበረ
lidetu ayalew...you are ahmara, you argue for ahmara..hhh every one can do this so still you are same with our farmers who are living in your village's!!! i told you thus with a full reason that...in past 3 years you can see that more than 5 thousand's of oromo's peoples die by woyane soldiers, more than 1 million's of oromo's peoples are expelled from their home, but still you pick only ahmara as affected by this government....actually to some extent ahmara peoples were killed by woyane's soldiers but not as you exaggerate it.
I saw you 100 TV channels please take a break
ወደ ጀዎሀር ኢየተቃረበ ነው
*#አማራ** የሚባል ቤሄር ማንነት የለም#*
Chaltu ewnetm chaltu
ጋላስ የሚባል ?
Endyte des teyalshi astesasbshi yetemhertshi derja ye kebte 🐑🐃 azaba ayastergshime afe sykfte🐵🙄🙄😜😜😜😜 yetayalige
አይ የትግሬ ነገር
እሰይ መቀኛአታሳጣን
*#አማራ** ማለት ክርስትና እምነት እንጂ ቤሄር ማንነት አይደለም#*
ጫልቱ ፊት
አማራ የሚባል ሙስሊም : ጴንጤ : ፓጋን እና ሌላም ...ህዝብ የለም እንዴ ??? ባይሆን አምሐራ ከሁሉም የተዉጣጣ ህዝብ አለ የሚለው ያስከዳል ምክንያቱም ብቻውን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አንድነት ስለሚል
ያሰተሳሰብ ደሀ
*#ክልል** 3 የተለያዩ ቤሄሮች ክልል እንጂ የአማራ የሚባል ክልል አይደለም የለም አማራ ቤሄር ማንነት ግን ክልል 3 የተለያዩ ቤሄሮች ቃንቃቸው ቤሄራቸው ማንነታቸው አጥፍተው አማርኛ ቃንቃ ስለተናገሩ አማራ ቤሄር ማለት አይደሉም#*
ክክክክክክክ
ምነው ኣቶ ልደቱ ኣንዴ ይትግራይ እና የኦሮምያ ብሂርተኝነት ስትጠላ የኣማራ የተስፋፊ ኣዲስ ኣበባ የኒ ናት ባይ ግን ትስተናግዳለህ ትደግፋለህም
የደገፈበትን ምክንያት በማያሻማ ሁኔታ ገልፆታል መስሚያ ካለህ ። የአማራ ብሔርተኞችንም ቢሆን በሁሉም ጉዳይ በጭፍን አልደገፈም ። የደገፈበትን ምክንያት 1,2,3 ብሎ አሳማኝ በሆነ ሁኔታ ገልፆታል ።
@Haile Tewolde, ere manm AA yegna yale sew yelem. kasfelege tarki ytay new yalnew. AA ye adis abebiwoch nat alek