ቆይታ ከልደቱ አያሌው ጋር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ቆይታ ከልደቱ አያሌው ጋር!
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ermiasberhanu6721
    @ermiasberhanu6721 8 месяцев назад +145

    ልደቱ! የሚገርም የአስተሳሰብ ጥራት፣ ወጥነት፣ ያማስታወስ፣ ብቃት፣ የማስረዳት ችሎታ፣ ርእስ መጠበቅ፣አውድ መጠበቅና ፈጣን የመረዳት ችሎታ ይገርማል። ምንም እንኳን የተወሰነ የአቋም ልዩነት ቢኖረኝም በአጠቃላይ ለአስደናቂ የፖለቲካ አረዳድህና እውቀት እግዜብሔር ይስጥልኝ።

    • @CissayBekele
      @CissayBekele 8 месяцев назад +7

      ኤርሚ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ትማራለክ

    • @yosephgirma1995
      @yosephgirma1995 8 месяцев назад +2

      ኧረ ግን በዚ ሰው ሳንጠቀም አያምልጠን ልደት እኮ ልዮ ሰው

  • @tatekmesfinmengesha233
    @tatekmesfinmengesha233 8 месяцев назад +124

    የለገሰ ልጅ የፖለቲካ ህይወት የቀብር ስነስርአት ዛሬ ተፈጠመ:: ነፍስ ይማር::😅

  • @eyobeassefa2444
    @eyobeassefa2444 8 месяцев назад +52

    እስከዛሬ ከባድ ሚዛን ነበርክ ብዬ ኤርሚ አስብ ነበር ዋው ልደቱ አጥቦ ነው ያሰጣህ

    • @chuchubeyene5903
      @chuchubeyene5903 8 месяцев назад +2

      ልደቱ አጥቦ ነው ያሳጣክ ሰራውን ብተወዉ ይሻልካል

    • @RedwanSeid-wc3zp
      @RedwanSeid-wc3zp 6 месяцев назад +1

      የሚገርም አገላለፅ ነው እኔም ኤርሚያስን በዚ ውይይት ወረደብኝ በጣም

  • @urcrstianoo
    @urcrstianoo 8 месяцев назад +68

    አቶ ልደቱ በጣም አክባሪክ ነኝ ትክክለኛ ፖለቲከኛ ነህ አክባሪክ ነኝ

    • @user-yy1ev6hl6h
      @user-yy1ev6hl6h 8 месяцев назад

      ሶል አክባሪ ይከበራል እኔ ላንተ ልዩ ክብር አለኝ

  • @sintayehumengesha7870
    @sintayehumengesha7870 8 месяцев назад +38

    ልደቱ ብቃት ያለው፣በመርህና በሎጂክ የሚመራ ቁጥር 1 ምርጥ አንጋፋ ፖለቲከኛ ነው።ኤርሚያስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአቛም መውረድና ስሜታዊነት ይታይብሃል።

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 8 месяцев назад +46

    ኤርሚያስ ግን በዚ ጭንቅላቱ ነበር ሚኒስትር ዲኤታ የነበረው !?😅😅😅
    አይ ኢሀዴግ የስራህን ይስጥህ ፤ ያው ሰጥቶሀል

    • @ምንትዋብ-ዸ3ቐ
      @ምንትዋብ-ዸ3ቐ 8 месяцев назад +1

      ተበልተናል እኮ

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 8 месяцев назад

      የጠጅ ቤት ትምንታኙ ሀብታሙ ኣድናቂ ኤርምያስን እማ እንዲህ ኣትለውም 😂😂😂

  • @netsanetteshager380
    @netsanetteshager380 8 месяцев назад +81

    ኤርሚ በቃ ይቅርብህ ዝም ብለህ ልጆችህን አሳድግ ሌላ ስራ ፈልግ አሜሪካ ስራ ሞልቷል አይዞህ!

    • @saadaassen3835
      @saadaassen3835 8 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @DefendTheTruth1
      @DefendTheTruth1 8 месяцев назад +2

      @netsanetteshager 💯% agree😅

    • @andu-lq6tk
      @andu-lq6tk 8 месяцев назад +1

      Morrow, it shows you fear him...

    • @user-mn8ul9bf2g
      @user-mn8ul9bf2g 8 месяцев назад +5

      ሆዳም ስለሆነና ሞያ ስለሌለው የትም አይሄድም።

    • @yonasberhe6284
      @yonasberhe6284 8 месяцев назад

  • @HussainNuru-ym9st
    @HussainNuru-ym9st 8 месяцев назад +115

    አቶ ልደቱ ከምንም በላይ አስተዋይ እና ብቃት ያለው ነው

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 8 месяцев назад +1

      ​@@harpe123:- How?....😅
      =_=_=_=
      I don't want peace; I want a problem always...😅

    • @user-kt1oh8cq8i
      @user-kt1oh8cq8i 8 месяцев назад +1

      @@danielhadgu እና ስራ ፈት ጭንቅላቱን አስተሳሰቡን ማየ ት ከበደህ

  • @abrehamfissaha9602
    @abrehamfissaha9602 8 месяцев назад +147

    ኤርምያስ ምናለ እረፍት ብታረግ, ስለማከብርህ ይጠቅማል ከሚል intention ነው.

    • @mesfindebebe7723
      @mesfindebebe7723 8 месяцев назад +1

      አንፈራፈረው እኮ ልደቱ ልበሙሉ ቆራጥ ድንቅ ታጋይ ኤርሚን ጥፍሩውስጥ ነው የከተተው😂

    • @tekashiferaw7106
      @tekashiferaw7106 8 месяцев назад

      አንተ እረፍ

  • @ምንትዋብ-ዸ3ቐ
    @ምንትዋብ-ዸ3ቐ 8 месяцев назад +65

    ኤርሚ ተበላህ 😂 የማይነካ ሰው ነካህ ፡ የሆነ ነገርማ ሆነሀል 😅እውቆ የተኛ ሆንክብን እኮ

    • @surafelteshome9624
      @surafelteshome9624 8 месяцев назад +4

      Exactly lol

    • @DefendTheTruth1
      @DefendTheTruth1 8 месяцев назад +2

      😂😂😂😂

    • @ashe7689
      @ashe7689 8 месяцев назад +2

      Berasuwa meda lay new yetezererechewu😂😂

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 8 месяцев назад

      ገረጣ😂😂😂

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 8 месяцев назад

      PP ስልጣን ሰጥሀለው ብሎት ይሆናል !!!

  • @yishaktaye1951
    @yishaktaye1951 8 месяцев назад +25

    ልደቱ ይሄን መርህ አልባ ራቁቱን ነው ያስቀረው...great job

  • @theodrosteferi4645
    @theodrosteferi4645 8 месяцев назад +20

    Ermi በደንብ ሳትዘጋጅ ከልደቱ ጋር ለክርክር አትቅረብ
    እንደኔ እንደኔ ከልደቱ ተቃራኒ ሆነህ በአንድ ሚዲያ አትቅረብ ልክ እንደዛሬው አላዋቂ ያስመስልሀል።

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 8 месяцев назад +31

    #አቶ_ልደቱ_አያሌው፣ የትዕግስት ዳርቻህን አለማድነቅ ንፉግነት ይሆንብኛል፤በተለይ after @1:50:00 በኋላ ለህፃን ልጅ ፤ሀሁሂሃ... የማስተማር ያህል ትዕግስት ይጠይቅ ነበር።

    • @AlemuKassie
      @AlemuKassie 8 месяцев назад +3

      ልቡ ባይታመም ነበር የሚገርመው። የዚህን ህጻን እርቃኑን አሳየን እኮ።

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 8 месяцев назад +40

    ፊትለፊት መነጋገር ጥሩ ነው።
    እናመሰግናለን።
    ልደቱ 97 ጀምሮ እሱን በማደመጥ በመደመም
    ስንት ጊዜ አጠፋሁ። ስልጣን ይዘህ ማየት እንደናፈቀኝ አለሁ።

  • @misganapetros5242
    @misganapetros5242 8 месяцев назад +53

    ልደቱ በጣም ምትገረም ፖልትከኛ ነህ ,,,በንተ ፍት ማንም ልቆም አይችልም,,,,ኤርሚ በጣም እወድህ ነበር ዛሬ ግን በቃኝ,,,,እውነታውን እያወክ ስትከራከር በጣም ያስጠላል,,,,ብቀርብህ ይሻላል,,,,,ኤርሚ ኮንፍደንስህ ጠፍቶብህ አሳዘንከኝ,,,,

  • @user-nl8uo3cd5b
    @user-nl8uo3cd5b 8 месяцев назад +43

    ልደቱን የሚያሸንፍ ፖለቲከኛ ይሁን አክቲቪስት የለም

    • @Enayalen
      @Enayalen 7 месяцев назад

      Meskerem abera did.

  • @mesfintadesse3308
    @mesfintadesse3308 8 месяцев назад +22

    ሰው ግን እንዴት እንደዚህ ፍፁም ይሆናል ይሄ የተቻለው ለልደቱ ብቻ ነው በዚ ላይ ቅንነቱስ ለሰው ያለው አክብሮት አንተስ ትለያለህ እድሜውን ያብዛለህ

  • @yisehakendale5064
    @yisehakendale5064 8 месяцев назад +14

    አቶ ልደቱ ከልቤ ሀገር እንዲመሩ ሁሌም እመኛለሁ አምላክ አብዝቶ ዕውቀታቸውን ይጨምርላቸው ።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 месяцев назад +1

      🙏❤❤❤🥰🥰🥰🙏

  • @mezinewsintayehu7983
    @mezinewsintayehu7983 8 месяцев назад +48

    ልደቱ አያሌው❤❤❤❤እንወድሀለን!

  • @user-yb8gj3pq8x
    @user-yb8gj3pq8x 8 месяцев назад +17

    ኤርሚያስ እንደዛሬ ተዝክርከህ አታውቅም

  • @samuelliben1564
    @samuelliben1564 8 месяцев назад +13

    ኤርሚያስ ዛሬ ልደቱ ምን እንዳደረገ ታቃለሕ ያንተን የፓለቲካ እውቀት pre-k ላይ መሆንሕን አሰጣሕ

    • @tifahre5722
      @tifahre5722 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂true

  • @HussainNuru-ym9st
    @HussainNuru-ym9st 8 месяцев назад +95

    በውነቱ አቶ ልደቱ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ፖለቲከኛ ነው ❤

    • @ShegaT
      @ShegaT 8 месяцев назад

      You think so. He is the definition of the devil.

    • @natty3166
      @natty3166 8 месяцев назад

      አስመሳይ ነዉ

    • @TechGPTet
      @TechGPTet 8 месяцев назад

      Wrong! He's a traitor and a biyatchhhhhh

  • @alula961
    @alula961 8 месяцев назад +9

    ኢርሚ በጣም አድናቂህ እና የዘወትር አድማጭህ ነኝ ግን ባለፈው ሳምንት የያዝከው አቋምና ዛሬ እየተከራክርክ ያለውው ጉዳይ ትንሽ ግራ አጋብቶኛል አቶ ልደቱን እነ ቴድንም ፍፁም በተሳሳታ መንገድ ነው የተቸዉ ይቅር በላቸው

  • @hannafekadu452
    @hannafekadu452 8 месяцев назад +35

    I always admire you Ermiyas, but today you better hide yourself. Lidetu is one in a million. You guys are not in the same league. Litetu has one class mind. Thanks a million Lidet, you gave us 3 credit hours of college credit. 2:23:30

  • @kibromtigabu8514
    @kibromtigabu8514 8 месяцев назад +32

    ጋሽ ልደቱኮ በቁም ራቆት የሚያስቀር ምርጥ ፓለቲከኛ ነው @Ermias Legesse የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም bro.

    • @tube9011
      @tube9011 8 месяцев назад +1

      🫣🥰🥰🤭👍🏻👍🏻👍🏻

  • @yishaktaddesse3789
    @yishaktaddesse3789 8 месяцев назад +43

    የሆነ ሰው በሜዳውና፣በደጋፊው ፊት በዝረራ።

    • @binizeg8142
      @binizeg8142 8 месяцев назад +4

      First round 😂

    • @lemin.550
      @lemin.550 8 месяцев назад +2

      yeteregemachihu 😂😂😂

    • @banibani1076
      @banibani1076 8 месяцев назад +3

      ነጩ ፎጣ ተጥሏል😂

  • @mogestaye2644
    @mogestaye2644 8 месяцев назад +29

    ማነው ትክክል ማነው ትክክል ያልሆነው የሚለውን ጉዳይ ሳልገባ፣ በልደቱ እና በኤርምያስ ያሉት የሀሳብ ፍሰቶች ግን ልክ እንደ ኩሬ ውሃ እና እንደ ምንጭ ውሃ ከፍተኛ ልዩነት እንዳለ አንስተውያለሁ። አቶ ሊደቱ፣ your self-control is impressive❤ Keep it up!

  • @eshet5724
    @eshet5724 8 месяцев назад +6

    Our greatest of all time politician Ato Lidetu Ayalew.
    Long live our legend!

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 8 месяцев назад +19

    ኤርሚ በአለባልታ ላይ ያተኮረ ውይይት በሚቀጥለው ዝግጅት ባይኖር ጥሩ ነው ። ልደቱ አያሌውን ቴድሮስ ፀጋዬ ሞገስ ዘውዱን ባለው የፖለቲካ ሂደት ላይ ውይይት ብታደርጉ ጥሩ ነው። በተለይ በሱማሌ ጉዳይ ጉዳቱንና ጥቅሙን ብትወያዩ ጥሩ ነው። ልደቱ ጤና እድሜ እመኝልሀለሁ

    • @ምንትዋብ-ዸ3ቐ
      @ምንትዋብ-ዸ3ቐ 8 месяцев назад +1

      ኤርሚ የመንደሬነት የውሀ ልክ 😮😊

    • @ErmiasAlula4
      @ErmiasAlula4 8 месяцев назад

      @@ምንትዋብ-ዸ3ቐ what did u write I don't understand

    • @ErmiasAlula4
      @ErmiasAlula4 8 месяцев назад

      @@ምንትዋብ-ዸ3ቐ አልገባኝም

  • @solomonfafi4743
    @solomonfafi4743 8 месяцев назад +32

    አቶ ልደቱ ምስጋና ይድረስህ❤❤❤❤

  • @tamrattassewji4696
    @tamrattassewji4696 8 месяцев назад +3

    ክቡር አቶ ልደቱ ስለትግዕስትዎ ክብር አለኝ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝሎታለሁ ።

  • @kemalkemal3919
    @kemalkemal3919 8 месяцев назад +27

    በኤርሚያስ ስህተት ምክንያት እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ቆንጆ አስተማሪ ኘሮግራም ሰራቹልን። ፖለቲካ ተንታኞች ይሄንን ፕሮግራም ደጋግማቹ መስማት አለባቹ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው።ልደቱ እና ኤርሚ ቴንኪው

  • @eliastekle3032
    @eliastekle3032 8 месяцев назад +22

    ኤድሚያስ ልደቱን ይቅርታ ብትጠይቅ ትልቅ ያደርግህ ነበር

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 8 месяцев назад +32

    @1:32:19 Go to church አለው እኮ😂😂😂 I can't stop laughing 😆🤣😄 ውይ አቶ #ልደቱ_አያሌው፣ ግፈኛ ነህ😅😅😅 This is harassment ቀኑን ሙሉ lecture ስትሰጠው ውለህ፣አልገባው ሲል #GotoChurch አልከው😂😂😂
    ሚስኪን #ኤርሚያስ #ቁልጭ_ቁልጭ ስትል አሳዘንከኝ። You better listen his brotherly advice and #Just_go_to_church. Nobody will give you such an invaluable advice hereafter 😊😊😊

  • @sahilebelay9842
    @sahilebelay9842 8 месяцев назад +13

    ኤርሚ ከልደቱ ጋር ለመከራከር እንካን በእውን በህልምም አትሞክረው እባክህ

  • @Abebebelow
    @Abebebelow 8 месяцев назад +4

    In My opinion Ermiase received a phone call from Abby Ahmed Ali and asked to work for him and he agreed otherwise we can not hear that much difference between him and Lidetu.
    Honestly speaking one of difficult job in the world is to be a cadre for Abby Ahmed and trying to defend him because he has no tiny amount of good thing for the country.
    Ermias legesse knocked out by truth.

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 8 месяцев назад +16

    ልደቱ የወደፊት መረያደ
    ችን እንዲሆኑልን እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆን አገራችን ትንሸ አረፍት እናገኘ ነበር ❤❤❤ አቶ ልክ ደቱ ኑርልን እድሜ ይሰጥልን ኤርሜ ወደ መግባባት ብትሄዱ መልካም ነው😅

  • @Check675
    @Check675 8 месяцев назад +11

    1:32:07" ኤርሚያስ እንደዚህ ካልክ አዲስ ኮንፓስን ስግተህ ቸርች ነው መሄድ ያለብህ" ልደቱ

  • @user-ep4yn8nl9v
    @user-ep4yn8nl9v 8 месяцев назад +17

    you're so amazing በጣም የምትደንቅ ፖለቲከኛ ነክ ልደቱ ሁሌም አሸናፊ ነክ በብዙ ውይይቶች ሰምቼካለው በርታ !!

    • @AndnetHaylnew
      @AndnetHaylnew 8 месяцев назад

      ነክ አይባልም ለህ እንጂ 🤔

    • @AndnetHaylnew
      @AndnetHaylnew 8 месяцев назад

      ሰምቼካለሁ አይባልም ሰምቼክአለሁ ወይም ሰምቼሃለሁ እንጂ 🤔

  • @Hiwotmoges213
    @Hiwotmoges213 8 месяцев назад +10

    Welcome Ato lidetu, I’m glad to seeing this discussion with Ermi,this incredible I’m so proud of you ato lidetu, I can’t say anything you’re different person I’m glad to see you more and more with healthy and peaceful life.

  • @jawi1474
    @jawi1474 8 месяцев назад +16

    አውነት ኤርምይስ አሳዝንክኘ ማርፍያ ያጣች ቁራ 🤔

  • @Bewket-lp6vw
    @Bewket-lp6vw 8 месяцев назад +7

    አመለካከታቸው ምንም ይሁን ምን የሀሳብ ልዩነትን በማክበር በአንዲህ አይነት ስልጡን በሆነ መንገድ መወያየት መቻል በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው ይበረታል። ሁለቱም የራሳቸው የሆነ የፖለቲካ ብስልት እና ልምድ ያላቸው መሆናቸውን ያሳያል። ሌሎቻችሁም ከእነሱ ተሞክሮ ውሰዱ👍👍

  • @Habeshafood
    @Habeshafood 8 месяцев назад +11

    ኤርሚ እንደዚህ አፋር ደቼ ያብላህ !!! ከቤትህ ወጣህ እና ሆምለስ ሆንክ 360 ተመለስ እግራቸው ላይ ወድቀህ ማሩኝ በል በሃብታሙ አያሌው ተሸፍነህ ነበር ጀግና የነበርከው እዛም ለካ 😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @eyoelalem5325
    @eyoelalem5325 8 месяцев назад +20

    Ledetu receives a perfect 10/10, and Ermyas scores a 2/10. I truly value Ledetu's consistency and thoughtful approach. I'd appreciate it if Ermyas acknowledges and apologizes, avoiding any vague communication.

  • @Zerituye
    @Zerituye 8 месяцев назад +41

    I don’t think Ermias can entertain other people’s ideas and engage without taking it personal! After these many years in media day in and out, Ermias should have the emotional maturity to entertain other people’s ideas. Sad! 🤦‍♀️

    • @AlemuKassie
      @AlemuKassie 8 месяцев назад

      ጥሩ አስተውለሻል።
      ውሃ ውስጥ ረዥም የኖረ ድንጋይ እንደማይረጥብ ሁሉ ኤርሚያስም ከዚህ ጊዜ በኋላ ፖለቲካውም ሚዲያውም ሳይገባው ያለአቋም በሰዎች ሃሳብ እንደዋለለ የራሱ ሃሳብና አቋም ሳይኖረው አረጀ።

  • @yenezion5211
    @yenezion5211 8 месяцев назад +14

    Thank you Ato Ledetu! Actually I am hier just only to listen to you! Thank you for your commitments!

  • @solomonaregaw8239
    @solomonaregaw8239 8 месяцев назад +5

    Mr Lidetu is the smart, dynamic, intelligent, intellectual man in ethiopia, and he is one in a million that we have the chance to get him. Lidetu is the one and only one person that ethiopia needs.

  • @AbateTakle-wm1rt
    @AbateTakle-wm1rt 8 месяцев назад +10

    ልደቱ እባክህ ይህ የማይረባ ሰው ጋር አትቅረብ። ይህ እኮ ፍርፋሪ ለቃሚ ነው።

  • @TedYotor
    @TedYotor 8 месяцев назад +7

    ልደቱ አያሌውን መጠቀም ያልቻለች ከንቱ ሃገር

  • @tsionawithabesha4972
    @tsionawithabesha4972 8 месяцев назад +13

    ልደቱን ለማየት ነው የመጣሁት

  • @solomon2514
    @solomon2514 8 месяцев назад +7

    ኤርሚ ኡበርህን ጀምር። ያንተ ትንተና እንጨት እንጨት ካለ ቆይቷል።

  • @hk9187
    @hk9187 8 месяцев назад +4

    ኤርሚ በአስቸኳይ ልደቱን ይቅርታ ጠይቅ።

  • @user-kt1oh8cq8i
    @user-kt1oh8cq8i 8 месяцев назад +14

    360 እናመሰግናለን ይህን ነጭ እራስ ከ360 ስላባረርከው👏🏿👏🏿👏🏿

    • @tifahre5722
      @tifahre5722 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂true

    • @ምንትዋብ-ዸ3ቐ
      @ምንትዋብ-ዸ3ቐ 8 месяцев назад

      👏👏👏

    • @TechGPTet
      @TechGPTet 8 месяцев назад +1

      yea bityachhh was in the wrong place. He never does fit in Ethio360! Moron -) -) -) boytiyamm. Wakjira is always Wakjira! 😀😀😀🤣🤣🤣

  • @ermitkd
    @ermitkd 8 месяцев назад +2

    የሚገርም ውይይት፤ ልደቱን አለማድነቅ አይቻልም። ኤርምያስ ግን ሳትዘጋጅና የፃፈውን በደንብ ሳትረዳ ከልደቱ ጋር ለውይይት አትቅረብ፤ እንደዛሬው ነው አጥቦ የሚያሰጣህ😉✌️

  • @berhetsegay393
    @berhetsegay393 8 месяцев назад +16

    ልደቱ ከባድ ሚዛን ነዉ እሱን በደመ ነፍስ መሞገት ኣይቻልም

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 8 месяцев назад +2

    አለም ላይ እየኖርኩ ብቻየን የሆንኩ ያህል የሰሰማኝ እና ልክ እደ ልደቱ ያለ ጀግና ሳስብ ኩራት ይሰማኛል

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 8 месяцев назад +20

    ኤርሚያስ ለገሰ ሰሞኑን የምታቀርበው ፕሮግራም እና የምትሰጠው ሃሳብ የማይጨበጥ ዝብርቅርቅ ያለ ነው እረፍት ሳያስፈልግህ አይቀርም: ወንድሜ ተረጋጋ: እንደ ቀድሞ ሃሳብህን አደራጅተህ መስመር ይዘህ ብትመለስ ይሻላል

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 8 месяцев назад +1

    ልደቱ ብዙ የሚያወራ ሳይሆን ብዙ የሚቀፍ ሰው ስለሆን ለሚያንፀባርቀው አሳብ ጥርት ያለ እይታ ነው የአለው። እንደ እርሱ ያሉ ሰዎችን በጠንካራ አሳብ እንጂ በዘፈቀደ አሳብ መሞገት አይቻልም።

  • @yegibtshiwotabay7327
    @yegibtshiwotabay7327 8 месяцев назад +16

    ኤርሚ በጣም በሀሳብ ደክመሀል እርፍት አድርግ🎉🎉🎉

  • @zerishg688
    @zerishg688 8 месяцев назад +2

    ልደቱ 🤝 fact ..ሁሉም ምክንያቶችህ አሳማኝ ናቸው እናም ከዘረኝነት የፀዳህ ሰው ነህ ፖለቲካዊ አረዳድህም ሚገርም ነው much respect🙏🙏

  • @abaynehasrat2213
    @abaynehasrat2213 8 месяцев назад +5

    “Shutdown Compass media and go to church” Ato Lidetu’s key message to Ermias 😂😂😂😂
    Ato Lidetu is super smart and knowledgeable politician

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 8 месяцев назад +1

    አቶ ልደቱ የኔ ጠቅላይ ሚንስትር እናመሰግናለን ❤
    ኤርሚ ወደ ቀልብህ ተመለስ እባክህን!!

  • @MrFisseha50
    @MrFisseha50 8 месяцев назад +4

    ኤርምያስ ዛሬ መንቻካ ነገር ሆንክብኝ። እስኪ ሃሳብና አሳቢን ለይተህ ሳትፈርጅ ለመከራከር ሞክር። የሃሳብ ሽንፈትን ተቀብሎ ማለፍ የማይችል ሰው መማር ያቆመ ብቻ ነው።

  • @nathnaeltilahun
    @nathnaeltilahun 8 месяцев назад +10

    አይ ኤርሚያስ ምንም ጭብጥ የሌለው ንግግር እኮ ነው። ምናለ ስራ ብትቀይር።።

  • @buzuayewhailu8887
    @buzuayewhailu8887 8 месяцев назад +28

    Ermi you got good lesson ... hoping you ready to learn from mistakes!

    • @baggiobrescia
      @baggiobrescia 8 месяцев назад

      It’s not his fault, his IQ is not high so he can’t reason at the level of Lidetu or Teddy reyot

  • @mulugeta4926
    @mulugeta4926 8 месяцев назад +17

    Thank you so much LIDETU

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 8 месяцев назад +7

    Ermias you should admit and apologize for your mistake and wrong accusation of Lidetu.

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 8 месяцев назад +7

    Lidetu has such a unique personality. Aster he was offended by Ermias day after that he is willing to appear on his media. Man of idea!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 8 месяцев назад +11

    ልደቱ አያሌው የኢትዮጽያ አከሪካሪ (የጀርባ አጥንት) ነው::

  • @wubemeko345
    @wubemeko345 8 месяцев назад +2

    ልደቱን ከመጀመርያ ጀምሮ ያለምንም መወላወል አድናቂ በመሆኔ ያኮራኛል ።ይበልጥ በሰማውት ቁጥር ከዘመኑ ቀድሞ የተፈጠረና እኛ የምናገላተው ድንቅ ሰው ነው። ጥያቄው ብልህነት በጎደለው ዘመንና ትውልድ እንዲህ አይነት ድንቅ ሰው ከየት ፈለቀ ነው። ልደቱ ከምደግፈው ነገር በተፃራሪ ሆኖ ሰሜታዊ ባደረገኝና ባናደደኝ ወቅት ሳይቀር ሃሳቦች ገዢ እንደነበር እርግጠኛ ነበርኩ። በትግራዩ ጦርነት ከዛና ከዛ ሆኖ ያልተንበጫረረቀ ማን ነው? አሁንም ማነው ያኔ በጦርነቱ ወቅት ባደረገው ይቅርታ በቀመጠየቅ ፈንታ ምክንያት በመደርደር እየተንበዛበዘ ያለው ስንቱ ነው? ልደቱ እንደነብይ የሚመጣውን ተገንዝቦ ነገሮችን በአግባብ እንድንይዝ አበክሮ ያሳሰበ እጅግ በሳል ፓለቲከኛ ነው። እናመሰግንሃለን ልደቱ።

  • @abegazmohammedseid7069
    @abegazmohammedseid7069 8 месяцев назад +9

    Armias is just only protecting his stand with out basic argument, soapy. I see Lidetu as a solid politician, analysing facts and arguing genuinly, But what I diagree with Lidetu is, that he did not denounce the killing of innocent people in the name of armed struggle based on their race!!!

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 8 месяцев назад +2

    ብዙ ብዙ ስንክብ ኤርሚያስን የጎዳን ይመስለናል አለማወቃችንን ይገልፃል ተፋጭተው ድምዳሜ ላይ መድረስ ነው ትንሽ እናስተውል የሚዲያ ወሬ ከማጋጨት በለው በለው ሙገሳ ለአብይም አልጠቀመም ልደቱም ኤርሚያስም መልካም ሀሳብ ያላቸው ኢትዬጵያ ናቸው እናስተውል ነው ለማንም አይጠቅምም ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ ስሜ ተጠቀሰ ብሎ እንቅልፍ ያጣው ፖለቲከኛ አትቆጭ ተማገቱ በርቱ በርቱ ጥላቻ አይጠቅምም ጀግና በማዲያ አይደለም እንደ እስክድር መጋፈጥ ነው አሽቃባቾች ካልገባችሁ ዝም በሉ ግሩፕ አይሰራም

  • @LuckyB722
    @LuckyB722 8 месяцев назад +11

    I never seen Ermias this much ሲዝረከረክ

    • @DefendTheTruth1
      @DefendTheTruth1 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂, Indeed he isn't more than this

  • @user-wm8hk7qr2t
    @user-wm8hk7qr2t 8 месяцев назад +6

    ኤርሚ .... በቀጥታ ልደቱን ይቅርታ ጠይቅ። ሌላው ቁንፅል ሀሳብ ይዘህ አትተች ... እንደዚህ ከሚፈር ትድናላህ ?

  • @robelfisseha722
    @robelfisseha722 8 месяцев назад +4

    ኤርሚያስ ከኢትዮ 360 እንደወጣህ ተረጋግተህ መንገድህን እና አቋምህን ከመወሰን ይልቅ ወደ ብሽሽቅ የገባህ ይመስለኛል ያ ደግሞ ሚዛናዊነትን አሳጥቶሀል።

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 8 месяцев назад +16

    ልደቱ ለኤርሚያስ ምላሽ መስጠት በጭራሽ አይገባህም ፤ ኤርሚያስ የፖለቲካ ኳሻኮር ያለበት ሰው ነው

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve 8 месяцев назад +3

      😂😂😂 good view

    • @armahabila-rh1it
      @armahabila-rh1it 8 месяцев назад +1

      ኳሻኮር ምንድነው?

    • @milliontafese4418
      @milliontafese4418 8 месяцев назад +1

      @@armahabila-rh1it
      የምግብ (ፕሮቲን) እጥረት በሽታ😂
      እና ገብቶሀል አይደል !? እና አቶ ኤርሚያስ የፖለቲካ እጥረት በሽታ አለበት

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 8 месяцев назад +1

      ስለዚህ ኦሮሞ በብዛት የገባው በቀጥታ ምርጫ ነው እያለን ነው።

  • @negajember446
    @negajember446 8 месяцев назад +4

    ኢርሚያስ ከሀይማኖት ፖለቴክ ያለው ነገር ወጥ አለው በሊሎች ግን ልደቱ አልተቻለም መምህር እና ተማሪ ነው ምት መስሉ ።

  • @BiyadgelegnMerkbu
    @BiyadgelegnMerkbu 8 месяцев назад +1

    በእውነቱ ትልቅ እና ትምህርት የሚሰጥ የበሳል ፖለቲከኛ መግባባት የታየበት ውይይት ነው ልደቱ ለኢትዮጵያ በጣም ወሳኝ ሰፊ እና ጥልቅ የፖለቲካ እውቀት ያለው ሰው ነው ።

  • @user-kk6vk6sd2k
    @user-kk6vk6sd2k 8 месяцев назад +23

    ልደቱ አንደኛ ነህ

  • @tilahunbeyene4535
    @tilahunbeyene4535 8 месяцев назад +1

    ባጠቃላይ የፖለቲካ ተማሪና አስተማሪ ጥያቄ ነው ሰዋች ከነበሩበት ሲወርድ የሰውየውን ሀሳብ ገልብጦ የሚናገረው ለማንኛውም የፖለቲካ ብቃትን ያሳየ ነው ለደቱ ኤርማስን ብቻ አይደለም እይስተማረ ያለው ለሁላችንም ጥሩ ትትምህርትና አገላለፅ ነው

  • @purity34
    @purity34 8 месяцев назад +13

    Ebakih ante werada Cadre please ask apology for Lidetu and close this chapter. 😂😂😂

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 8 месяцев назад +1

    አቶ ልደቱ ድንቅ ሰው ድንቅ ፓለቲከኛ ጨዋ አስተዋይ የሆኑ ሰው ናቸው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 8 месяцев назад +4

    ኤርሚ, ከልደቱ ጋር ለመከራከር መሞከር ከባድ ነው, he is extrimly sharp guy. ኤርሚን በገዛ እጁ ቆስቁሶ, አሹቅ አረገው.... dont play with fire,,,እንደተባለው, ልደቱን ቁንፅል ነገር ይዘህ መጥተህ አሳምናለበሁ ማለት ከባድ ነው. ይዘህ የመጣሀውን point በሙሉ እኮ ነው ያንኮታኮተው...ኤርሚ, if you want to learn, please read all the comments from the viewer... then u will understand where your level is. ዞሮ ዞሮ the targets are the viewers.

  • @esrael13b
    @esrael13b 8 месяцев назад +1

    ኤርሚያስ በጣም ደንቅ ሰው ነህ ነገር ግን የምትሰጠው አስተያየት ሰውን ባይነካ ጥሩ ነው.እኛ አገር የመተቻቸት ባህል የለንም አለቀ

  • @hiluftigabu7492
    @hiluftigabu7492 8 месяцев назад +11

    ኣቶ ልደቱ ሁሌም እምናገረው ወሳኝ ና ጠቃሚ ነው

  • @AlemuKassie
    @AlemuKassie 8 месяцев назад +2

    Books Ermias reads so far:
    1- Animal farm (Amharic version Ye'Ensisat Ersha 😂 befiseha Nigatu, I once have seen it in his shelf)
    2- Robert Green's (48 laws of power)
    3- SQL for dummies 😂

  • @wondesenhabthabte6700
    @wondesenhabthabte6700 8 месяцев назад +5

    እኔ ኤርምያስ ብሆን ደግሜ ሜዲያ ላይ አልወጣም ነበር

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 8 месяцев назад +6

    አቶ ልደቱ "ወደ church ነው መሄድ ያለብህ" አለው በትክክል ብለሃል ። ኤርምያስ እኮ ጀዝቯል።

  • @kalkidanlulu-dr6wh
    @kalkidanlulu-dr6wh 8 месяцев назад +9

    Ermiyas is now a laughingstock .... with no point and purpose...አንብቦ እና ሰምቶ መረዳት ራሱ አይችልም

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 8 месяцев назад +27

    Lidetu is lidetu, i love you lidetu. HBD lidetu.

    • @ethiocomment1707
      @ethiocomment1707 8 месяцев назад

      He is very stubborn, as much as I admire him, small things annoy him and usually forgot the big picture, he doesn't let it go

    • @tilahungebretsadik
      @tilahungebretsadik 8 месяцев назад

      @@ethiocomment1707 because it creates a misconception about individuals in the long run and u know country we rather choose to believe the falsehood rather than accepting realities

  • @hailutafere8996
    @hailutafere8996 8 месяцев назад +7

    It looks like a fight between a Heavy weight and a light weight fighters Bravo Lidetu!!!

  • @kidusgessese3954
    @kidusgessese3954 8 месяцев назад +3

    Ermias do you know what you’re talking about? It doesn’t make any sense. You’re going insane. You need to take a brake. Thank you Lidetu respect.

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 8 месяцев назад +4

    Ato Lidetu may God bless and protect you! I admire you so much

  • @TeddyLasta4113
    @TeddyLasta4113 8 месяцев назад +8

    ልደቱ ከባድ ሚዛን 💪

  • @bezanigusse9393
    @bezanigusse9393 8 месяцев назад +10

    I’m so happy you guys are together.Lidetu I admire you as a politician. Before I started the video I as already pleased to see both of you guys, may God bless you even you ermiyas.you guys truly fight for your country ❤

    • @BH-id8px
      @BH-id8px 8 месяцев назад

      አንተ መልካም ተባረክ

    • @Hiwotmoges213
      @Hiwotmoges213 8 месяцев назад

      Exactly thank you both of you , I hope they will take lesson,
      the one who calling them self 360 empty + empty.
      try to be human , think like human,everybody made a mistake like ermi , because Nobody is perfect but when you think like human you can solve out your mistakes like him,
      thank you again

  • @ethiora5823
    @ethiora5823 8 месяцев назад +1

    ዋው ይሄ ጀግና የዋቅጅራን ልጅ አጥቦ ጨምቆ አሰጣው የዋቅጅራ ልጅ በየሄደበት የሚዘረር እንከፍ የፓለቲካ ሀ ሁ በደምብ ቁጥር

    • @adoniasdechasa7330
      @adoniasdechasa7330 8 месяцев назад

      ማንነቱን ትተህ ሀሳቡን ተች። ዘረኝነት የመሀይም ጭንቅላት ውጤት ነው! ግም አፍህን ከመክፈትህ በፊት አዕምሮህን ለመግራት ማንበብ ሞክር። ኩታራ!

    • @ethiora5823
      @ethiora5823 8 месяцев назад

      @@adoniasdechasa7330 የምናባክ ዘረኝነት ነው የሚታይ ሃቅ አይደለም አንተ ነው እንጅ በቀነጨረ ጭንቅላትህ ይሄን የገማ አፍክን የምትከፍተው ቦቲያም ኮተት

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 8 месяцев назад +5

    አቶ ልደቱ ወጥ በወጥ ነው ያረገህ ኤርምያስ ዞሮብሀል

  • @selammesfin3928
    @selammesfin3928 8 месяцев назад +5

    Erimias you should say SORRY to Lidetu. I know you have different way of thinking and understanding with
    Lidetu. Which is 👍

  • @davidodav
    @davidodav 8 месяцев назад +4

    Wow! It's evident how strong knowledge and experience shine through. Lidetu possesses an expert-level understanding and experience in Ethiopian politics. While I may not agree with some of his political views, I haven't encountered such a knowledgeable and resilient politician in Ethiopia thus far. Ermias, on the other hand, appears to have some ego issues. There's no harm in apologizing and acknowledging his mistakes. I hope he learns a valuable lesson from Lidetu. I dedicated my time to watch the entire interview because of Lidetu. It's surprising how this individual hasn't gained more widespread acceptance! My only concern with Lidetu, in the past, was his seemingly soft stance on Woyane. However, in my opinion, Woyane is far better than these inhumane PP leaders. In any case, great content, and thank you!

  • @brianbrian6030
    @brianbrian6030 8 месяцев назад +9

    What a good conversation. we need to develope this kind of discussions and arguments, plus understanding of same perspective but different ideas.

    • @esrael13b
      @esrael13b 8 месяцев назад +2

      That's the good conclusion for this discussion