ልጆቸ ተጭንቀው ሳይ ፈርቸ ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 245

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 4 дня назад +8

    እረምላየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔእህት ከነልጆችሽ ታምሪያለሽ መሻአላህ ተባረክ እሮህማን

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 4 дня назад +17

    ማሻአላህ ረምላየ ልጆችሽ በጣም ድንቅ ልጆች ማሻአላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ግን አንች ነው የማደንቀው አስተዳድግሽ ነው በርች የአጥር ወፍ አትስማሽ ማርየ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 4 дня назад +33

    እኔ በስራ ቦታ አንድ ቀን ወድቄ በለጡ የእግሬን ጣት በጣም ቆረጠኝ በጣም ደም ፈሰሰኝ እግሬ ድዝዝ ብሎ ቀረ ልጄ ሲያይ የደማውን ወላሂ እደት እደሆነ በጁ ጭብጥ አደረገኝ የሶስት አመት ነው ወላሂ ያለቀስኩት ለቅሶ ለረጅም ሰአት ተቀምጨ ቀረሁ አላህየ ልጄ ማንም የለውም እያልኩ አላህን እያለቀስኩ መለምን ያዝኩ ከመሬት እሱን ተመርኩሸ ተነሳሁ በሻርብ እስር ሳደርገው ትንሽ ተዘዘልኝ እግሬ በጣም ከፋኝ ሞትም ቢሆን ልጄ ብቻውን ብየ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት ወላሂ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 4 дня назад +1

      ያአላህህህ በስደትላይልጂይዘሺነውየምስሪው ያኔህትእኳንምአተርፍሺከባድነው

    • @ካሙይቱብ
      @ካሙይቱብ 4 дня назад +3

      😥 መዉለድ ደጉ ምንም የ3 አመት ህፃን ቢሆን እኳን እናቴ ብሎ አዘነልሽ ማንም ከጎንሽ ባይኖር ግን ተፅናንተሽ ላትነሽም ትቸይ ይሆናል 😢😢

    • @Hhhhhhhhhhhhb
      @Hhhhhhhhhhhhb 4 дня назад +1

      አላህ. አፊያሽን. ይመልስልሽ. ከባድ. ነው. አሁን. እንዴት. ነሽ

    • @MoMk-jc5gq
      @MoMk-jc5gq 4 дня назад

      ያአላህ

    • @Jemila-p2n
      @Jemila-p2n 4 дня назад

      መውለድ ደጌ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 4 дня назад +7

    ረምሊ የለበሺዉ ቀሚሥ ማሻአላህ ወድጀዉነበር ምንይሻላል👌👌👌👌

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 3 дня назад +3

    የኔ ውዶች ማሻ አላህ ከወለዱ አይቀር እድህ ነው ረምሊየ አላህ ይጠብቅሽ ተጠንቀቂ በተቻለሽ አቅም ውዷየ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 4 дня назад +4

    ማሻአላህ ረምላየ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ሲያሳዝኑ ልጂን ታሳደጉ አይቀር እደዚህ ነው አችንም አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ

  • @Amiwelloyewa-z5x
    @Amiwelloyewa-z5x 4 дня назад +3

    ማሻአላህ እናት ምናለ ክፉ ባይነካት ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች😢🎉🎉

  • @toiybai-ov3nw
    @toiybai-ov3nw 4 дня назад +3

    ረምላየ አላህ ያሽርሽ እናት ስትታመም በጣም ከባድነው እናት ለዘላለም ትኑር ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ እህቴ

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote 4 дня назад +4

    የኔ ውድ አላህ ያሽርሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውደ ልጅ ሲኖር ምትን እንፈራለን እውነት ነው ረጅም እድሜ ለእናቴች ብዙ የማይወሩ አሉና በውጣችን😢😢😢😢 አላህ በሰላም ለሀገራች ያብቃን 😢😢😢 ዝም ብሎ ሆድ የሚብሰኝስ ነገር 😢😢😢😢

  • @Sayallahisone-123
    @Sayallahisone-123 4 дня назад +1

    ወይኔ ረምላዬ በልጅነትሽ መውለድሽ ተቀመሽ ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ የልጅ ልጃቸውን የምታይ ያድርግሽ

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 4 дня назад +5

    አላህ ያሳድግልሽ እህትዋ እፍፍፍፍ የኔ ማሮች ❤❤❤❤🤲🤲😢😢😢😢

  • @uaeZ-m2x
    @uaeZ-m2x 3 дня назад +2

    ማሻአላህ ረምላየ አላህይጠብቅልሽ❤❤

  • @whya5801
    @whya5801 4 дня назад +3

    ማሽአላህ ረምሊየ ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ አችንም አፊያሺን ይመልስልሽ

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 4 дня назад +2

    አላህ ያሽርሽ ረምላየ ክፉ አይንካሽ የልጆቹ ነገር ኡፍ እኔስ እባየ ረገፈ አላህ ያሳድጋቸዉ ለቁም ነገር ያብቃቸዉ ያረብ

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 22 часа назад

    ማሻአላህ ታድለሽ ልጂኮ የአላህ ስጦታ አላህ ያሣድግልሽ ጠቃሚ ልጆች ያድርግልሽ ሷሊህ የሆኑ አላህን ታዛዦ አንቺን አክባሪ አላህ ያሽርሽ እረምላየ

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 3 дня назад +1

    ማሻአላህ ረሚላየ ልጆች ደስይላሉ እንክብካቤ በዛብሽ እናት ደለሽ ይገበሻን አላህ ለቁምነገር ያብቃልሽ😍😍😍😍👍👍👍

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 2 дня назад +1

    ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ አላሕ በራሕመቱ ያሳድግልሺ ሪምየ እራሥሺን ጠብቂ ማሬዋ ሀዩካ እና ማሂር ዉድድድ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 День назад +2

    አይዞህሸ እህቴ አብሸሪ ሱበሀን አላህ በርች❤❤🎉🎉😢😢

  • @Umuamira111
    @Umuamira111 4 дня назад +3

    ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤ አንችንም አላህ ያሽርሽ እራስሽን ጠብቂ🎉🎉🎉🎉

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 4 дня назад +3

    ማሻአሏህ ልጆሽን አሏህ ያሳድግልሽ ደስስሲሉ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 День назад +1

    ማሻአላህ ረምሊ ልጅ እድህ ይጠቅማል አላህ ይጠብቅሽ

  • @XcfVvg-l2f
    @XcfVvg-l2f 2 дня назад +1

    የአዱና ጀነት ማነት በልጅ መከብ ነወ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤የኔዉዶች ልጆችሽ ማሻአላህ ዉደዋ እራስሽን ጠብቂ ብርዲ ነዉ ደሴ ሙሽክለ

  • @فاطمهفاطمه-ي3ه5ر
    @فاطمهفاطمه-ي3ه5ر 4 дня назад +2

    እንካንም ወለዲሽ ልጂን የማክል የለምውደ አብሽረውደ አላህ ያሽርሽ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 19 часов назад +1

    ቢረገዝም ባይረገዝም ይከሰታል
    በእጣትሽ እየቆንሽ ኤክሰርሳይ አድርጊ
    ይለቅሻል ኢንሻአላህ እኔም እንዲህ አድርጎኝ ነበር እሄን የጻፍኩልሽን ኤክሰርሳይ ሰርቼ ነው የተወኝ

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 4 дня назад +1

    ማሻአላህ. አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ. እረምሊ በርች የስዋ ውጤት ነው እናት ዋን እንደት እንደምትንከባከብ እያዩ ሲያድጉ ።እሳቸው ደግሞ ለስዋ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ

    አላህያሽርሽ እረምሊ በሰላም የቀንሽለታ አላህ ይገላግልሺ ❤አሚን እናቶቻችንን አላህ እረጅምእድሜይስጥልን ያረብ❤

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 4 дня назад +2

    አብሺሪ ያጋጥማል ሩቃ ቅሪበት

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 3 дня назад +2

    አላህ አፊያ ያርግሽ ረምሊ

  • @امإتصاربنتسعيد
    @امإتصاربنتسعيد 3 дня назад +2

    በሰላም ተገልገይ ረምሊ❤❤

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ День назад +1

    ማሻአላህ ሴቷትሰማትአለቀስኩ የእናትን ፍቅረታለቀዉ😢😢😢😢😢😢😢 በልጅነቴእናትናአባቴ ተለያይተዉ እኔምተስደትመልስ ኢንሻአላህ የእናትፍቅ

  • @ፍልቅልቅሚዲያ
    @ፍልቅልቅሚዲያ 4 дня назад +3

    ረምላየ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ያሳድጋቸው አንችንም አፈያ ያድርግሽ አብሽር

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx День назад +1

    ልጅዋ መሸአላህ ልጅማ እንደት ይቅር አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ

  • @fekiha-23-c2
    @fekiha-23-c2 4 дня назад +2

    አላህ ያሳድግልሽ የልጆች አስተዳደግ ማሻአላህ

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q День назад +1

    አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አዳደየ እድህ ያደርጋል

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 4 дня назад +2

    اسال الله رب العرش العظيم ان يشفيك ويعافيك ويقومك بالسلامه يا رب❤

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 3 дня назад +1

    ወይኔ ረምልዬ የለበሺው ቀሚስ ሲያምር

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 4 дня назад +1

    አብሽሪ ውደ አላህ አፍያ ያድርግሽ በልጅነት የተወለደና አሁን ደገምገም ሲደረግ ይለያል ጉልበትም ይደክማል አብሽሪ አላህ ያቅልልሽ ልጆችሽ ማሻ አላህ

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 4 дня назад +1

    አላህ ያሽርሽ ያጋጥማል መውለድ አልሀምድሊላህ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ ረምላየ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @fahedali632
    @fahedali632 20 часов назад

    የኔማሮች አላህያሳድግልሽ ረረምሊ❤❤❤❤❤

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 19 часов назад

    ልጆችሽን ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ያሳድግልሽ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 4 дня назад +1

    የኔማልቀስ😢 የኔማሮች አላህ ያሳድጋችሁ እረፍት አርጊ እህት

  • @aliami3143
    @aliami3143 4 дня назад +2

    የኔናት አላህ ያሺሺህ ልጂችሺንም አላህያሳዲግልሺ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 4 дня назад +1

    ረምሊ እናት ሺ አመት ትኑር እኔሥ አለታደልኩም😢😢😢😢የኔዉድ እናት በጀነት ያገናኝን ለልጀ ልኑርላት

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 4 дня назад +1

    ልጆችሽ አላህ ይጠብቅልሽ አዎ ያጋጥማል በእርግዝና ጊዜ የእግር መደዘዝ ያጋጥማል አይዞሽ🎉🎉

  • @Mስደተኛዋtube
    @Mስደተኛዋtube День назад +1

    የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ አላህ ያሽርሽ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 4 дня назад +2

    የኔውድ አፊያሽን ይመልስልሽ አይዞሽ

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 4 дня назад +1

    የኢትዮጲያ ሴት ቅበጡ ማሻ አላህ እኔ መንታ ልጅ አርግዤየ ባሌየ ተይ እያለኝ 9 ወር ሰርቸየ ማመም ሲጀምረኝ ወጣሁ ወለድኩ አልሃምዱሊላህ አንችም የቀኑ ቀን አላህ በሰላም ይገላግልሽ አረብ አገር ወልዶ መታረስ የለ ከሀኪም ቤት ስመጣ ደፋ ቀና ነው ልጅ መያዝ የሚያግዝ የለ ያው እሱ ነው አዳሩን ትንሽ የሚይዝልኝ

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 4 дня назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ የኔማሮች አላህ ያሳደግለሸ አይዞሺ ጨርሶ አፊያ ያረግሺ ኢንሻአላህ እኔም አሰራለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🍓🍓🍓🍓

  • @RdMeer-jq4tr
    @RdMeer-jq4tr 4 дня назад +1

    የኔማሮች ❤❤❤እፍ አላህአለሽ አብሽሪ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 4 дня назад +1

    አላህ ይጣብቅልሽ ልጆችሽ አችንም አላህ የሽሪሽ ረምለ❤❤❤❤

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j 4 дня назад +1

    የልጆችሽ ባህሪ መቸም ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 дня назад +1

    ኡፍፍ እናት እናት እናት 💓💓💓 የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋቸሁ ❤❤❤❤❤

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 3 дня назад +1

    Salamat allah afiya yargish. Masha'allah tabarakallah ligochishe❤ allah edmena tema abro yisten.

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ

    እሙየ የእኔውድአላህያሽርሽ እናትለዘላለምትኖር የእኔውዶች

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p 4 дня назад +1

    ረምልይ መልካሙን ሁሉ አላህ ላቺ ያድርግልሺ የኔ ቅን

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 4 дня назад +1

    አላህ ይጠብቅሽ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 4 дня назад +1

    ረምላየ አሚን ኢንሻአላህ አብሸሪ

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 4 дня назад +1

    ኡፍ እረምላየ እኳን ተሻለሽ ልጆችሽ ሲከብሽ ወላሂ ባየመጣ አሚን ለልጆቻችን ሲል አላህየ እርማችንን ያርዝመው

  • @KkKk-w2m9j
    @KkKk-w2m9j 2 дня назад +1

    ማሻአላ የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 4 дня назад +1

    የኔ ቆንጆ 🥰🥰አላህ የሽሪሽ ረምለ ❤❤❤❤❤❤

  • @ረምላመሀመድ-ጨ5አ
    @ረምላመሀመድ-ጨ5አ 4 дня назад +1

    አብሽር ልጅችሽን አላህ የሰድግልሽ

  • @ሀዩቲየባቦዋ
    @ሀዩቲየባቦዋ 4 дня назад +3

    ረምሊሻ የኔ ፈንድሻ

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 4 дня назад +1

    ሪምሌ. አላህ. በሰላም. ይገላግልሽ. አትሹሪ. ለፅንሱ.

  • @Najatendris
    @Najatendris 4 дня назад +1

    አላህ ያሽርሽ. አብሽሪ

  • @fbd1446
    @fbd1446 4 дня назад +1

    ማሻ አሏህ የኔ ውዶች አሏህ ያሣድግልሽ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 4 дня назад +1

    ❤❤❤ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱላ ህ አብሽሪ አለህ ይጠብቀሽ ኮሚዲ ረምሊ

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 4 дня назад +1

    መሽአላ. ልጆችሽ. አላህ. ያሽርሽ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊሌህ
    @አልሀምዱሊሌህ 4 дня назад +1

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ አብሺሪ ያጋጥማል

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y 4 дня назад +1

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግልሽ ደስ ሲሉ

  • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
    @ልጅኤMየወድሞቼሲስ 4 дня назад +1

    አብሺሪ እህት አለሜ አላህ ይጠብቅሺ በሰላም ውለጅ ውዷ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 4 дня назад +2

    አይዞሽ ሁሉም እርግዝና ይለያያል አይለመድም ❤❤❤❤❤

  • @Ikram-z6f
    @Ikram-z6f 3 дня назад +1

    አሚንንን😢

  • @Medina-s5e
    @Medina-s5e 8 часов назад

    አላህ ያሽርሽ ያረብ ልጆችሽ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እልክ ያድርስልሽ ያረብ

  • @MuhammedGadafi-f9g
    @MuhammedGadafi-f9g День назад +1

    አላህ ያሽልሽ

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z 4 дня назад +1

    Masha Allah Allah ytebkilishi🎉

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 4 дня назад +1

    አልህ ያሽርሽ እርምላየ❤❤🎉🎉🎉

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 4 дня назад +2

    የኔ ማሮች አላህ ለቁም ነገርያብቃችሁ እራስሽን ጠብቅ እህቴ ረምላዬ❤❤

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 4 дня назад

      ፎዚ ደምሪኝ ውደ🎉

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 4 дня назад

      @LubabaYmam ደምሬሻለሁ ምንዘማንንንን

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 4 дня назад +1

      @FoxyaOumer የኔውድ አመሰግናለሁ እሽ 🥰

  • @user-tj9rr6jt4s
    @user-tj9rr6jt4s 4 дня назад +1

    አላህያሺረሺ ማሻአላህ ልጆቺሺ አላህደህናያረግልሺ🎉🎉🎉

  • @Raniymohemed
    @Raniymohemed 3 дня назад +1

    የኔ ቆጆ እኔን ❤

  • @SayedAhmada-n6s
    @SayedAhmada-n6s 2 дня назад +1

    አራ ራምለ አራ ሊጁቺሽ አስለቀሱኞ አለሀ እዲማቻዉን አለሀ ያረዚሞለን እናቱቸቺን

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 4 дня назад +8

    ወላሂ አስለቀሱኝ እናት ረጅም እድሜ ያኑርልን የልጆችሺን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 4 дня назад +2

    ማሻአላህ ዉድ🤲🤲

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 4 дня назад +2

    ማሻአላህ 👌👌👌

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 дня назад +1

    አላህ ያሽርሽ ውደ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ ማሻአላ ውደ መውለድ ደጉ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 4 дня назад +1

    የኔ ውድ አላህ አፍያ ያርግሽ ውዴ አብሽር

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 4 дня назад +1

    አላህ ያሽርሽ አርግዘሽም ትሽከረከሪያለሽ ያንች ነገር 😢

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 4 дня назад +2

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ረምሊ😍

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 4 дня назад +1

    አላህያሽርሽእረምሊልጆችሽአስለቀሱኝ

  • @زينب-غ3ط3ط
    @زينب-غ3ط3ط 4 дня назад +1

    መሻአላህ ልጆችሸ ጎበዝናቸው

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 4 дня назад +1

    ልጆችሽ አላህ ይጠብቅልሽ ማሻ አላህ በተረፈ ሪምላየ እሁድን እደ ክርስቴኖች አታክብር በሸርአችን ጁመአ ነው ለኛ ልዩ ከሶላት መልስ በዚህ መልኩ አስተክክይ መስጅድ ሂደው መተው ምናምን ብለሽ ትመጭ ዘንድ ዱአየ ነው

    • @remlalemma
      @remlalemma  4 дня назад +3

      እኔ እያከበርኩ አይደለም የልጆቹም የኔም እረፍታችን እሁድ ስለሆነ ነው ደሴ ከእሁድ ውጭ ስራ አይዘጋም ጁምአም ተጣጥበው መስጅድ ይሄዳሉ ግን እኔ ስራቦታ ነኝ

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 4 дня назад

      ​@@remlalemmaአዎ እሁድ ስራየለም ትማርትም ዝግነው ለዛ ትክክልነሽ ረምሊ

  • @MrVip-b6e
    @MrVip-b6e 4 дня назад +1

    ረምሊ የለበሽው ቀሚሥ ያምራል

  • @Hdihhdg
    @Hdihhdg День назад +1

    መሸአላህ አላህያሸርሸ

  • @Zinat112zZinat11z
    @Zinat112zZinat11z 4 дня назад +1

    ያገጥማልውደ እደትአስለቀሱኝ አላህያሳድግልሽ

  • @Rawda-h7z
    @Rawda-h7z 4 дня назад +1

    አላህ ይጠብቅልሽ

  • @seadi5
    @seadi5 День назад +1

    አይዞሽ ለኛም ዱአአርጊልን

  • @RAHMA-lt8xu
    @RAHMA-lt8xu 3 дня назад +1

    ማሻላህ😢❤❤❤❤

  • @MariyamM-d4f
    @MariyamM-d4f 4 дня назад +1

    አብሺሪ አላህ ይጠብቅሺ ለዶአሺ አሚን

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 4 дня назад +1

    አላህ በሰላም ወልደ የቀኑለት ያሰማን እህእናትመሆን