ባሌን ፕራንክ አደረኩት👍 ሀቢብ ለመጀመሪያ ጊዜ ተታለለ😂😂😂😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 2 дня назад +43

    የኔ ቆጆ በቃ ባሏ ጋር ዘና ማንም ወድጋ የማትገሻለጥ በራሷ አለም ፏፍክት 😅

  • @ማማሬ
    @ማማሬ 3 дня назад +36

    ምርጥ የሴት ቆጆ የማትሠለች ጨዋታሽ በቃ ይሄ ነሽ 🍫🍫።

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 3 дня назад +47

    😂😂😂😂እረ ያአመቱ ምርጥ ፕራክ😅😅😅😅😅😅😅

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 День назад +10

    ረምላ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ
    እማማ ረምላ ግን ሀቢብ ወሬዎት ሰልችቶታል😂😂😂 ግን ዋው100/100💃💃💃😍

  • @zedyarayawa
    @zedyarayawa 3 дня назад +22

    ወላሂ ደጋግሜ አየሁት ሀቢብ ሚሥኪን ላቱ ነውፐአላለም እረምላየ የኔ ጀግና ከምር ከኢቶ ዩቱ በሮች ከሴቶች ጠካራ በጣም የምወድሺ ትምርትየምወስድብሺ ሴት ነሺ❤

  • @fatimahussain-c2h
    @fatimahussain-c2h 10 часов назад +8

    እር ኡኡኡ እደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም አደኛ ነሽኮ
    ግን ጉሮሮሽን እደነሽ😂😂😂😂

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 3 дня назад +43

    እረምሊየ የኔ ቆጆ አላህ በሰላም ይፈርጂሽ

  • @ባቦዋነኚ
    @ባቦዋነኚ 3 дня назад +16

    ረምላየ በጣም ነዉ ዘና ያረገን እማማ የሺን አርጊልን አብራችሁ ብና ጠጡ ዱአ የምታረግ ታዋቂ ናት ብለሺ እደዚሁ ሁናሺ ዲአ አርጉ🎉🎉🎉

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m 8 часов назад +6

    ረሚ ሚስኪነው ባልሽ ሳሳዝን እረጅምእድሜ አብራችሁ አርጁ😊

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ День назад +6

    😂😂😂😂ኧረ ቆሰልኩ ረምሊ አች የተመታሽ እደው ምን ይሻልሻል ሀቢብ ሚስኪን ነፈር

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት 3 дня назад +79

    አይ ረምሊ ሀቢብን ፕራንክ አደርጋለሁ ብለሽ ጉሮሮሽን የክረምት ቲቪ አስመሠልሽው

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j 3 дня назад +25

    አንችኮ ተዋናይ ብትሆኝ ይዋጣልሻል

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    አሁን አተ አግብተሃል ስትለው አረ ጉድ ፈላ ብሎ ተነስቶ አልሄደም አይ ሀቢብ ክክክክክ ወይኔ ረምሊ ሁሉን ነገር አሞለቶ የሠጠሺ ኮሚዲ😁

  • @sandflove
    @sandflove 11 часов назад +6

    ይማም ሙሄ አላለችም ክክክክእንደዛሬ ስቄ አላቅም ቀጥይበት ውደ❤❤❤❤

  • @እሙረያን-ሐ6ኈ
    @እሙረያን-ሐ6ኈ День назад +6

    የኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ ያልሽ ድንብሽየ ግን ጉሮሮሽ ተርፏል ሁሉ ነገር ይዋጣልሻል ውስጥሽ ግን አሮጊት ሳይኖሩ አይቀሩም😅😅አይ ሀቢብ የዛሬው ጫን ያለ ነው

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 7 часов назад +2

    የሀቢብ እርጋታኩ ማሻአላህ ረምላየ የኔ ቅመም ሴት ሰውዲሺ

  • @Zhrah-e6z
    @Zhrah-e6z День назад +7

    አይሞቀው አይበርደው ሀቢብ እደኔባል😂😂😂😂

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 3 дня назад +19

    ክክክክክ ረምሊ የሳቄ ምንጭ ጠጋ ብለሺ እጁን ይዘሺ ልጀን አግባልኝ ወድጀሀለሑ ብትይዉ ሀቢብ እራሡን ስቶ ፌንት የሚበላዉ ክክክክክክክክክ ኧረ ወዮዉ እማማ የሺየን ፕራክ አርጊልን ስወድሺ በዛዉም እንያት ናፍቃናለች 😂

    • @remlalemma
      @remlalemma  3 дня назад +4

      😂😂😂 እረሳሁት በአላሀ

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd 3 дня назад +3

      ​@@remlalemmaክክክክ የኔቆጆዋ ወላሒ ስወድሺ ስመጣ አገኝሻለሑ ኢንሻአላሕ

    • @remlalemma
      @remlalemma  3 дня назад +4

      @@MnMn-zc4bd ኢንሻአላህ

    • @BdfgGgxgg
      @BdfgGgxgg 3 дня назад

      ​@@remlalemmaትልቁን እረስተሻል

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied 2 дня назад

      ነበር

  • @zedyarayawa
    @zedyarayawa 3 дня назад +10

    ወይኔ ረምላ እደው ሁሉም ያምርባሻን ድቡሿየ🎉🎉

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 3 дня назад +6

    ወድህ እድህ ሀያ ብሎኛል ስትል ግቤውን ነውደ አላለም 😅😅😅😂😂😂🎉🎉🎉

  • @user-seadi
    @user-seadi 2 дня назад +5

    ሀቢብ ይመር አመለ ሸጋው ተጫወትሽበት ረም አላህ ይጠብቃችሁ የወንዜ ልጄች ❤

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 3 дня назад +8

    ወይኔ ረምላ😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሀቢቦ

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 дня назад +2

    እሷን ቢመለከት ኖሮ ያውቃት ነበር በጇ እሱ ሲያወራት ሌላ ሌላ እያየ ነው ማሻ አላህ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 11 часов назад +7

    ረምሊ ሀላል የሆነ ሪዝቅ አሏህ ይሥጣችሁ ያረብ ኡመተል ሙሥሊሚን አሏህ ሂዲያ ይሥጠን ያረብብብብብ አገራችንን ሠላም አሏህ ያድርግልን

  • @haytube6877
    @haytube6877 2 дня назад +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ረምላ ታያ አተ አግብተህ ነዉ ስትይዉ ኧር በለዉ በሎ ላሺ አለ😂😂😂😂😂😂 ባል እና ሚሰት ማለት እደዝህ ነዉ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku День назад +3

    ማሻአላህ ደስ የምትይ ሚስት ነሽ እንዲህ ዘና አርጊው እንጂ😅😅😅

  • @Rehimabintbaba
    @Rehimabintbaba 4 часа назад +1

    የይማም ሙሄ ልጅ😂😂😂አይ ረምሊ እኔ ኮምቸም አላቅቅ ግን እከተተልሽአለሁሁ😮

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي День назад +3

    የዛሬ አንደኛ ፕራክ ረምሊ አንቺ አመስይም ምንም እኮ ክክክክክክክ ተገኝቷል ሀቢብ😂

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 11 часов назад +3

    አላገባህም እሯ አገብቻለሁ ወልጃለሁ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ችሎ ችሎ ጫን ያለዉ ሲመጣ አመለጠ😁😁😁😁😁

  • @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
    @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ 3 дня назад +9

    እራምላ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 дня назад +4

    በጣምነው የሳኩት 😂😂😂😂 ሪም ይዙሽ ይሄድ አይ ሀቢቢ አንተየ ይዙህ የሄድ

  • @መቅደላዉይት
    @መቅደላዉይት День назад +5

    ወልጃለሁ ወልጃለሁ አምልጥ😮😂😂😂😂

  • @umhafsa
    @umhafsa 2 дня назад +3

    ተይጅ እራምሊ እኳን እድህ ሁነሽ ቀረቶ እደትም ብቶኝ ያቅሻል

  • @bipbip941
    @bipbip941 2 дня назад +8

    😂😂ጣትሽን አይቶ አልገመተም

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል

    😂😂😂😂😂😂 ወላሂ ትችያለሸ ረምሊ

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 3 дня назад +3

    😂ቀጣይ የኔ ጣፋጭ ሀሉ ናዉ ያምያምርብሽ አይ ሀቢቢ አጊብቼለዉ ብሎ ብድግ አለኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 День назад +2

    ራምምሊየ ወላሂ ፈታያልሽልጅ ሀቢብኮ አይሞቀው አይበርደው❤❤❤❤❤❤

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 3 дня назад +6

    ጉድ ረረምሊየ 😂😂😂😂

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 3 дня назад +5

    አረ ተይ እለምላ ተይ ሚስኪን ባለቤትሺ አሳዘነኝ አናዘሺዉ ክክክክክክክ አረ ወየዉ ደንግጧል እኮ ሀሀሀሀ ደግሞ ሳሉ

  • @ኡምእረያንtube
    @ኡምእረያንtube 3 дня назад +7

    ክክክክክ አይ ረምላ የዛሬው ድምፅ. ይለያል ሀቢብ ተገኝቶል ዛሬ

  • @SsSs-hp9sz
    @SsSs-hp9sz 10 часов назад +2

    እረምላየ የድምፁ ነገር. ❤❤❤❤

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 3 дня назад +4

    ሀቢቢ ተገኝበሀል 🤣🤣🤣🤣 እኔ ረምላ ወሆኖን እያወኩ የድምጿ ነገር አጠራጠረኝ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fahedali632
    @fahedali632 11 часов назад +1

    ረምላ ዘነአድርጊኝ እንደዚህ የኔቀበጥ የኔጨዋ❤❤❤❤❤

  • @SihamSihamAli
    @SihamSihamAli 3 дня назад +3

    አይይይ አንቺ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ጀግና & ዉድ ረቤት በርቺ ሀቢብን ልብ ወዉል ሆንሽበት😅😅

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 3 дня назад +5

    ዛሬ ሰራሽ ስራይቱን ድምፅሺ ዋው ትችያለሽ🎉🎉🎉🎉

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 дня назад +11

    የዛሬዉ ይለያል ወይኔ ጉድድ አንችኮ የምር ትችያለሸ 😂😂

    • @MnMb-iu2hz
      @MnMb-iu2hz 5 часов назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @EeEe-j7v
    @EeEe-j7v День назад +1

    አይይይይ እረምሊ ደብሮኝ በጣም ከፍቶኞ
    መጥቼ አችን ሳይ ሳቄ ተመለሠ የሳቄምጭጭጭ😅😅😅😅😅

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 3 дня назад +25

    ድምፅሽን እደት ቀየርሽው ያንቺ ጉድ አያልቅ ሀቢብ እደኔ ባል ነው አይሞቀው አይበርደው 😂😂😂😂

    • @woyay2095
      @woyay2095 3 дня назад

      ክክክክክክ

    • @newid5082
      @newid5082 День назад +1

      እሰይ ጓደኛ አለኝ የኔም የድጋ መዝጊያ😂

    • @ZaharaMmmlkp
      @ZaharaMmmlkp 11 часов назад +1

      ሀሀ የኔም እድዛዉ ነዉ አይሞቀዉ አይበርድዉ የኔም

    • @newid5082
      @newid5082 10 часов назад

      🥰🥰🥰😁😁

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 2 дня назад +1

    አረ ወየዉ እረምሊየ አሣቅሺኝ😂😂😂😂 አልዴከመሽም ጉረሮሽን😢😢😢 አሥጨነቅሺዉ እኮ ትችያለሽ wowwwww❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 3 дня назад +3

    ወይ ረምላየ ትችያለሸ ማሻአላህ ፈታአድረግሸን ጀዛኪላህ አይ ሀቢቢ ችለው👍😍😍😍😍😘😘😘❤አላህ ይጠብቃችሁ ዛሬ ደምፅሸ ተቀየሩር ዋው😂😂😂

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 дня назад +1

    ሠአዳን ጥሩልኝ እረምላ ዉሥጥ ያለችዉን ሴትዮ ትገረኝ ሆሆ 😂😂 ሀቢብ ሚሥኪን ነፈዝ ተገተሀል የኔ ምረጦች❤❤❤

  • @ms93s96
    @ms93s96 День назад +3

    ወይይይእረምላየ😂😂😂😂

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 2 дня назад +1

    ዋዉ ትችያለሽ ወላሂ ዋና ተዋናየይ ወቶልሻል አይ ሀቢብ ሚስኪን 😂😂

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 3 дня назад +6

    ክክክክ የዛሬው ጫንያለነው ትችያለሺ አይገልፀውም እረምሊ ክክክክ

  • @umhafsa
    @umhafsa 2 дня назад +1

    እማማ በቃሁ ወሪአበዛሁ ምነው ከከከከከከከ ከከከከከከከ ኮረነን ይላታል ኮረኒስ ገደልሽኝ በሳቅ ወላህ ትችያለሽ እራምሊ ከከከከከከከ ጥሎወት ሄድ እማማ

  • @Emansied-z2o
    @Emansied-z2o 3 дня назад +7

    እንዳ አንቺ ብቻ ቀልጅ 😂😂😂😂

  • @Alaniemetk
    @Alaniemetk 17 часов назад +2

    ወይኔ በሳቅ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @FatumaSeid-d3s
    @FatumaSeid-d3s 3 дня назад +5

    አይ እረምሊ አያልቅብ😂😂😂

  • @Shamatub
    @Shamatub 13 часов назад +1

    😂😂😂 ወላሒ ሆደ እእኪቆስል ነው ጩኬ የሳኩት ትችያለሽ እማማ ረምሪ

  • @fatumageleta6038
    @fatumageleta6038 3 дня назад +3

    ፕራክ ይሉሀል እድህነው በጣም ትችያለሽ ረምላ ባቱታ ቅምጥል አልሽ አለቀነሽ አርጅተሽ ክክክክክክ

  • @Cloud-zr7rc
    @Cloud-zr7rc 3 дня назад +1

    ክክክክየፈጣሪ ያለህ አደረቅሽው ከነቡ አምሮኛል ሁልንም ቀረብ አርገሽ አስተሽ ልቀቂልንማ እንየው ረምልየ ልገዛ አስቢለሁኝ ኢሸአላህ

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 2 дня назад +3

    ሀሀሀ እውነት ሀቢብ አሳቀኝም አሳዘነኝም

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 2 дня назад +1

    ወይኔ የእኔ ዉድ ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ 😆😆😆😆 ዳሯት አሀ አባባሉ የግልምጫ ነዉ 😆😆😆ሆደን አመመኝ በሳቅ ትችያለሽ ወልጃለሁ ወልጃለሁ አለ ሚስኪን

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 3 дня назад +3

    😂😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ

  • @Rahmetshiferaw
    @Rahmetshiferaw День назад +1

    ወረቢ በሳቅ ደከምኩ ኣይ ሀቢብ በጣም ነው ፈገግ ያደረገኝ😂😂😂

  • @ፎዚነኝጥቅሿ
    @ፎዚነኝጥቅሿ 3 дня назад +2

    ረሚላ አሳቅሺኝ ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረግሺኝ አንቺ የተመታሺ 😂😂😂😂😂

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 3 дня назад +1

    ማሻአሏህ ረምሊ ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም የማያወራውን ሠው አስለፈለፍሺው ይመችሽ😂😂

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 3 дня назад +5

    😂😂😂😂😂😂 አሞኝ ነበር አሳቅሺኝ❤❤❤

  • @Hawa-l3t
    @Hawa-l3t 11 минут назад

    ያአላህ በሳቅ ልገሊኝ የኔ ቆጆ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 3 дня назад +3

    😂😂😂😂ወይኔ ረምሊ ባለቤቴጋር አላለም

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 дня назад +1

    ወዬው ሚስኪን ሀቢብ 😂😂😂 ግራኮ ገባው አይ ረምሊየአመቱ ምርጥ ኘራክ😂😂

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d 3 дня назад +4

    ወይኔ ራምላየ ድምጰሽግን እንደት ነው የሚታዘዝሽ 😂😂😂😂😂

  • @umhafsa
    @umhafsa 2 дня назад +2

    ከከከከከከከከ ትችያለሽ በጣም ድራማ ቢሰሩሽ ነበር ሁሉም ያምረብሻል ትችያለሽ በጣም

  • @ZeynebaAhmed-qm9zz
    @ZeynebaAhmed-qm9zz 3 дня назад +4

    የዛሬዉ ደሞ ጫን ያለ ነው ሀቢብ ምድርህን ካልመለስክ 😂😂😂😂😂😂

  • @SofiTube-q1v
    @SofiTube-q1v 10 часов назад +1

    እረምየ በጣምነው የቻልሺበት በጣምነየሰኩት አየሃቢብ ግራጋባሺው እኮ

  • @saqw662
    @saqw662 3 дня назад +5

    😂😂😂😂አይ አንችልጂ

  • @tb463
    @tb463 2 дня назад +2

    ይዞሽ ይሒድ😂😂😂

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 3 дня назад +7

    ቱ ቱ ቱ ዛሬ ግድሽ ፈላ😂😂😂😂😂

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 2 дня назад +2

    አምልጦኛል ለካ😂😂😂

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u 3 дня назад +5

    ወይኔ ማሬ የዛሬው ይለያል እስኪ ልየውና እመጣለሁ😅😅😅😅

  • @MultazemTamam
    @MultazemTamam 3 дня назад +2

    ውይእሪምየበሳቅገደልሽኝወሎየማለትአንችነሽ100%

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 3 дня назад +4

    ወይኔ አንቺ ልጂ 😂😂 ስትመቺኝ ❤❤❤❤

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 3 часа назад

    በጣምታስቂአለሽ
    ረምላየ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 дня назад +3

    ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ማሽአላህ አላህ ❤❤❤

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 2 дня назад +2

    የተመታሸሽ በሳቅእምባየንአፈሰስሽው ደሞ ማለቅየለበትምነበረክክክ

  • @whya5801
    @whya5801 3 дня назад +2

    ውይ ረምሊ አሳቅሽኝ ቅመም እኮ ነሽ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 3 дня назад +2

    አንደኛ ነሽ ረምላየ ይመችሽ

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 3 дня назад +2

    ወይኔ የዛሬዉስ ይለያል ረምላዬ❤🎉😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 8 часов назад +1

    ከልጅቱ ጋር ትተዋወቃላቹዴ 😂😂 ከእሱ ሌላ አለች አላለችም 😂😂😂😂

  • @MissAhlame
    @MissAhlame 2 дня назад +3

    ብራክ ብሎ ዝም ነው ክክክክክክክክ

  • @munalove8143
    @munalove8143 День назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ረምሊ ማሻአላህ

  • @kabetube
    @kabetube 3 дня назад +4

    ክክክክክክእረምሊ ድምጽ ጎብዘሻል ዛሬ ሀቢብ ተበላሀህ እጅሺኮ ግን ያስታውቃል😂አሺውይን የት ያቃቸዋል ትወናትችያለሺ ግቢውነውደ 😂

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 3 дня назад +1

    አያልቅብሽም እርምላየ እድህነው ብራክ ማለት አሉእጂ እነስማይጠሪ ተግማሙብን

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 3 дня назад +4

    ወይኔሚሥኪንሀቢብ አይእረምሊ ሰራሺለት😂😂😂😂😂

    • @bdjz6622
      @bdjz6622 3 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 8 часов назад +2

    ወይኔ ረምሊ ጫን ያለ ነው ክክክክክክ

  • @BainisaPangawilan
    @BainisaPangawilan 3 дня назад +3

    ትወና አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @EthioEthio-ru5gd
    @EthioEthio-ru5gd 3 дня назад +2

    ኧረ እረምሊ ወላሂ በሳቅ ደስ እምትይ ቆጃ ደሞ የሀቢብ ሀረካት ለመሄድ

  • @eezxxx5512
    @eezxxx5512 3 дня назад +3

    እረይ እረምላ😅😅😅😅

  • @rahmethussen8398
    @rahmethussen8398 14 часов назад +1

    edew besaki mwekugi men lehuneleshi hulym serylgi yena mert

  • @IeirJff
    @IeirJff 3 дня назад +3

    ኧረ እረምሊ❤😂😂