The only person who never betrayed Mekdi during those difficult times is Kidist.May Allah bless you both.Mekdi am your biggest Fun your strength, honesty and inner beauty is amazing keep your heads up always.
እኔ ድራማ፣ ፊልም የምከታተል ሰው አይደለሁም እሷ(መቅዲን) የምትናገራቸው ነገሮች፣ሀሳብ፣ስርአት እና አመለካከትዋን እወደዋለሁ ጠንካራ ሴት መሆንዋ ያስታውቃል። ሁል ጊዜ ጠብቀው ትዳርም እንደገና ይዘሽ ያሳየኝ ጌታ don't give up my sister still you are beautiful in & out and attractive.
What a beautiful friendship 😍. May God continue to bless your friendship and life!! I wish you both remarkable ladies all success in your life🙏🏿🙏🏿🙏🏿 Everything is POSSIBLE with GOD!!! Stay humble and blessed 💕💕💕
መቅዲ 2015 እናት ሆነሽ ያሳየኘ የኔ የዋህ አይዙን በርች ውዴ
እግዚአብሔር በሰጣት
@@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ honechii
Yegermeshal betam tiru megnot new yetemegneshew yehew ahun 2016 lay menta lejoche welda ya set lejoch enat honalech
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ 💖💗💓 የልብ ጎአደኛ መሆናችሁ በጣም ደስ ይላል::👍🏽👏🏽✊🏽🌺
መቅዲ በጣም ላያት ከምፍልጋቸው የምወዳት ኣርቲስት ዓንዶ ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ መምህር ነሽ በጠም ኣደንቅሻለሑ ለምታደርግው ሁሉ ስኬታማ እንድትሆኝ እመኝንልሻለሑ ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል ቀጥይበት መልካም አዲስ አመት ❤🇪🇷
መቅዲ እና ቅድስት በጣም ነዉ የምወዳችሁ መቅዲ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ አሁንም እግዛብሔር ያሰብሽውን ሁሉንም ያሳካልሽ ያለፈውን የሚያስረሳ ትዳር ም ይስጥሽ
አሜን ብያለሁ ለመቅዲየ።
መቅዲ መጀመሪያ ላይ ድምፃን ስሰምው ታስጠላኝ ነበር ግን የሆነ የሆነ ጊዜ ብዙ ነገሯን ስሰማት በጣም በጣም ምስኪን ምክሮቿ በጣም የምትጠቅም ጠንካራ ሴት ነች ከመቅዲ ብዙ እማራለሁ ይህችን ጠቃሚልጂ እንዳልሰማት አጋንንት ነው እንዴ እንድልሰማት ብየ እራሴን ጠየኩኝ የሆነ ሆኖ መቅዲየ you are very amazing and strong one role model womanነሽ አይዞሽ የሆነው ሁሉ እግዚአብሄር ያላየው አንድም ነገር የለም ገና ቆንጂየ ልጂ ነሽ በርች ኪዲየ ጏደኝነት ልብስና ቁንጂና ሳይሆን it is just common sense ነገር ነው ብዙ ሰወች በሃብት በውሏቸው የሚመሳሰሏቸው ሰወች ጋር መዋል ይፈልጉና በጣም የአመለካከት እና የመናበብ ችግር አንድ አያደርጋቸውም Friendship it’s just common sense ነገር ነው
The only person who never betrayed Mekdi during those difficult times is Kidist.May Allah bless you both.Mekdi am your biggest Fun your strength, honesty and inner beauty is amazing keep your heads up always.
!!!!
በጣም ደስ ትላላችሁ፡፡ ሁለታችሁም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴቶች ናችሁ፡፡
ቅድስቴ በስራሽ እጂ የግል ህይወትሽ እና የህይወት ተሞክሮሽ አላዉቅም ግን በኢንተርቪስ የተረዳሁት በጣም ጠካራና መልካም እናት ነሽ
መቅዲን በሰማሁ ቁጥር ሁሌ ሀይል ይጨምርልኛል ምክሯ ጥንካሬዋ ሁሉ ነገሯ
በጣምምምም
I agree 👍💯
በጣምምምም ጀግናዬ ናት እኔም እወዳታለዉ
መቅዲ በጣም... ነው የምወድሽ በርቺ ጠንካራ ነሽ፡፡ቅድስቴ በእውነት ስትተውኚ እኮ ዋው ተሰቶሻል አድናቂሽ ነኝ
ደስ የሚል ወግ ነበር እናመሰግናለን ሁለት ጠንካራ ሴቶች💓
መቅዲ &ቅድስቴ በጣም አሪፍ ውይይት ነው መቅዲዬ ጀግኒት በርቺ
መቅደስ ጠንካራ ሴት ነሽ ትዳር ይመጣልም ይፈርሳልም የትዳርሽ መፍረስና ጏደኛ ተብለው የከዱሽ ስዎች ነገር ሳላውቅሽ ጥንካሬሽ ይገርመኛል አሁንም በርቺ ሁሉም ያልፋል ስለምትበልጫቸው ነበር የከዱሽ ጠንካራ ሴት ደስ ትላለች👍❤️
ቅድስትዬ lifeሽ እንዴት ደስ እንደሚል በጣም ነው ፈታ ያልኩት በተለይ የጆሮ ጌጥ ያደረግሽበት ክክክክ ይመችሽ
መክዲ እና ኪዲ በጣም እወዳችኋለሁ አከብራቸዋለሁ በዚሁ ቀጥሉበት ።ጨዋታዎችሁ የመንፈስ እርካታን ይሰጣል ከጎናችሁ እንዳለሁ ሆኜ ነበር የምስቀዉ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ።
የሞጋቿች አድናቂያችሁ ነኝ በጣም የምወደው ነገር ግን በለሊት ጧፍ በወሰኔ ላይ በጣም እናደዳለሁ ።I know it is her characters just keep it up go for it
I love you Guy's
በጣም ጥሩ ለዛ ያለው ጨዋታ ነው ለሌሎቹም ጥሩ ትምህርት ይሆናል ።
በርቺ መቅደስ ትችያለሽ እንግዳሽንም በጣም ነው የወደድኳት ጨዋታ ትችላለች።
ቅድስትን ጉደኛ ማድረግ መታደል ነው ቅንና ቁምነገረኛ ምርጥ ሰው
Demerign melesalewu
መቅደዲ የሆድ ጓደኛ ቢኖርሽትዳርሽ አይፈርሰም ነበር አንቺን የመሰለ ሰው ቨማጣቱ ብዙ ነገር አነዳጣ ይወቀው ሐሳቤ ከፕሮግራሙ ውጭ ይመስላል ግን አይደለም የልብ ገደኛ የለም ድሮ ቀረ አሁን ጥሎ ማለፍ ነው አግዚአብሔር በምረቱ አይቶን የእውነተኛ ፈቅር በሠዎች ልብ ላይያኑር መቅዲ በረቺ ሁሉም ያለፈሸለ
@@selamethiopa6304 ሰው ስላለ ስሌለ አይደለም ፈጣሪ ስላልፈቀደ ነው አትቀባጥሪ
@@selamethiopa6304 ትዳር ለመመስረትም ለመፍረስም ብዙ ምክንያቶች አሉት ጉደኛ ለምክር ለአብሮነት ጥሩ ነው ትዳር ግን ሁለት ሰዋች ብቻ የሜፈፅሙት ውል ነው የልብ የጉደኛ ብዛት ትዳርን ከፍቼ አያድንም!!!
ቅድስትየ በጣም ብርቱ ጠንካራ ያልተነገራላት ያልተዘመረላት ፃይቱ ናት ለኔ የኔ ብርቱ ጀግኒት እናት ነሺ ፈጣሪ አምላክ ጤናውን አብዝቶ ይስጥሺ 🙏🇲🇱🌻🕊️🙏🇲🇱🌻🕊️
በጣም ታምራላቹህ መቅድየ ያረብ አላህ ልጅ ይስጥሽ የኔ ቆጆ
ስው አንዳይነት አመለካከት ባይኖረውም ልዬነታቸውን አውቀው ከተከባበሩ ጓደኛ መሆን ይቻላል በርቱ አይለያቹ በጣም ደስ ትላላቹ
I love mekdi, she’s the strong woman ever 💕
👍👍
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በሁለታችሁም በኩል የሰማነው በሰል ያለ ጨዋታ ነው። መቅዲዬ ግን እጅሽ በጣም ሃሳብሽን ሁሉ ይገልፃል ልማድ ቢጤ ይመስላል በተለይ ክፍል 2 ላይ በተረፈ በርቱልን ጠንካሮች።
በዚህ አጋጣሚ መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ
እባካችሁ ያለማስመሰል ተዋደድ ስለአንቺ ጓደኞችን ጠልቻቸዋለሁ ።አይዞሽ እ/ር አይተውም እህቴ
እንኳን አደረሳቸው መቅዲዬ እድሜን ጤና ለእናትሽና ለአባትሽ እግዚአብሔር ይስጥልሽ
በርቺ ጠንክሪ ከወሬኞችና ምቀኞች ይጠብቅሽ መቅዲ.
ወይኔ ቅድስቴ ምርጥ ሰው ድንቅ ብቃት ነው ያለሽ
"በጣም ነው የምታምሩት መልካም አድስ ዓመት ይሁንልን መቅድዬ የሴቶች ተምሳሌት ጥንካሬሽ የሚገርም ነው"
መቅድዬ በርቸ የኛ ጎበዝ በጣም ነው የምን ኮረበሸ በምታደረግ ሁሉ ነገር
መቅዲ ትለያለች ኡፍፍ ውድድድ የኔ ቆንጆ!!! 😘😘💝💝🌷🌷🙏🙏🙏
በጣም ደስ ያለኝ ምናችሁ እንደሆነ ታውቂያለሽ መቅዲ እንደዚህ ያለ እውነተኛ ጓደኝነታችሁ ነው፣ በአሁኑ ሰአት እውነተኛ ጓደኛ የለም፣ ጓደኛ መስሎም ከኋላ የሚወጋ ነው ያለው፣ ደስ ይላል በጣም፣ ጓደኝነታችሁ ይጠንክር
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ መቅድዬ አንቺንም በልጅ ይባርክሽ የኔ መልካም ሴት
መቅዲ አምሮብሻል የሀበሻ ቀሚሱ በጣም በጣም ያምራል አሪፍ ወግ ነው ደሰ ሰትሉ በርቱ
መቅድዬ ኪድ በጣም ነው እምወዳችሁ ጀግኖቼ ናችሁ ደስ እሚል የልብ ወግ ጥንካሬአችሁን በተጋራሁት ተስፋ ቁርጥ አደርጋለሁ ልጅ ተብሎ አማይገፋ ነገር የለም መቸም
መቅዲ በጣም ጎበዝ ነሺ በርቺ ሁለታችሁም ጥሩ ጎደኞች ናችሁ ዋናው ውስጣችሁ መተዋወቁ ነው በርቱ ሁለት ምርጦች
ስታምሩ መቅዲዬ እሰይ ጠላቶችሽ እንዲህ ሆነሽ ሲያዮ ይቃጠሉ
2ቱንም በጣም እምወዳቸው እማከብራቸው ናቸው
I love Mekdi….her strength and the way she handles herself is just amazing! 🙏🙏🙏
በትክክል ማልቀስ ማለት አለመቻል አይደለም ቅዲ የልቤን ተናገርሽ እወዳችዋለው መልካም በአል ይሁኑላችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እና ሀሳብ አመንጪ የሆነችው ኤሚ ትችያለሽ ፡፡በጠያቂዎች የሸለቸንን ተመሳሳይ የቃለ መጠይቅ ጨዎታዎችን ስላልደገምሺው እናመሰግናለን፡፡
መቅዲዬ የኔ አስተዋይ አላህ ይጠብቅሽ ቅድስትም አድናቂሸ ነኝ ኑሩልን
እኔ ድራማ፣ ፊልም የምከታተል ሰው አይደለሁም እሷ(መቅዲን) የምትናገራቸው ነገሮች፣ሀሳብ፣ስርአት እና አመለካከትዋን እወደዋለሁ ጠንካራ ሴት መሆንዋ ያስታውቃል። ሁል ጊዜ ጠብቀው ትዳርም እንደገና ይዘሽ ያሳየኝ ጌታ don't give up my sister still you are beautiful in & out and attractive.
ስታምሩ ደሞ በጣም አስተማሪ ነዉ ያወራችህሁት ሁሉ
በጣም ነው የምታምሩት ተመስጨ ነበር ያደመጥኳቹሁ ሰብስክራይብ አድርጌቹሃለሁ በርቱ መልካም አዲስ ዘመን
I like both of you beautiful ladies, I remember mogachoch ewedachwalehu tebareku!
የመዳምን ልብስ ስቶክስና ሽንት ቤቶችን ሳጥብ ጨርሼ አዳመጥኻቹህ
መቅዲዬና ቅድስት ምርጥ ሴቶች ናቹህ መቅዲዬ ሁሌም ድዋ ማደርግልሽ ሀብትሽን ደስታሽን እናትነትሽን ምታወርሺያቸው ልጆችን አላህ ይስጥሽ የኔ ውድ♥
በጣም ደስ ትላላቹ! እኔም የልብ ጓደኛ በኖረኝ ብዬ ተመኘው 😊
እኔም የሚከዳ እንጂ የሚዘልቅ የለኝም
እኔስ አሉኝ 2
@@ሠዉነኝአየሠዉ ደስ ይላል
የዚ ዘመን ወረተኝነት ይበዛዋል የልብ ጋዋደኛ አምላክ ብቻ ነው
@@hanaayano488 እህታለም ልብሽን ከከፈትሽ መልካም ልጆች ሞልተዋል
መቅደስ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በርች በነገራችን ላይ ሁለተችሁንም በጣም ነው እማደቃችሁ
ዊ ስታምሩሩሩሩሩ በጣም አሪፍ ጭውውት ነበር ትምህርት አዘል
ለኔ የሴት መለኪያ መቅደስ ፀጋየ ነች
ሀዩየ ሰብስክራይብ አርግኝ
ደስ የሚል ኢትዮጵያ ዊ ወግ በርቱ
Demerign ledemereshe
ደስ ስትሎ ወጋችሁ በጣም ትምህርት ሠጪ ዘናም ያረጋል
መቅዲ መልካም ስነልቦና ትሁት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽውን ሁሉ ያድርጋሽ ያሳለፍሽው ችግሮች እንዳለፈ ክረምት ሄደዋል መልካም ዘመን
የመቅዲ ጥንካሬ እሚገርም ነው ሴትነት እራሱን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ በርቱ በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያካፍለችሁን
በጣም ነው የምታምሩት መልካም አድስ ዓመት ይሁንልን መቅድዬ የሴቶች ተምሳሌት ጥንካሬሽ የሚገርም ነው ❤❤🌻🌻😍😍
አሏህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አሥተማሪ ንግግርነዉ እናመሠግናለሁ
ኪዲየ ምርጥ ተዋናይት በርችልን
መቅዲ የኔ ጠንካራ ባክሽ ቶሎ አግቢና አንድ ልጅ ተኪልን
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
መቅዲ አገርልብስሽ በጣም ያምራል
መቅዲዬ በጣም ነው ምወድሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁለታችሁም አድናቂያችሁ ነኝ
በርቱ ቁጆ ብሮግራም ነው ሁለታችሁንም አድናቂያችሁ ነኝ
መቅዲዬ በጣም ነዉ የምወድሽ!!
ሁለታችሁም ለኔ አንደኛ ናችሁ Really 🥰🥰🥰
Both of u are beautiful and strong women like ur friendship keep on it i enjoying the interview wow
Mekdi Tekara Set ❤🇪🇷
መቅዲ ጠንካራና ሀገር ወዳድ ሰለሆንሸ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እግዚያብሔር የልብሸን ጥያቄ መልሶልሸ ማየት ምኞቴ ነው ።ደሰታና ሰኬት ይገባሻልና ደሰታሸ ደሰታዬ ነው።ሁሌም ከፍ ብለሸ ታይ ከከፍታ ላይ ከፍታ ይጨምርልሸ።
መቅዲዬ በጣም እድለኛ ነሽ ጥሩ ጓደኛ አለሽ በጣም ነው ደስ ምትሉት ባያልቅ ያስብላል ውድድድ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እንካን አደርሳችሁ እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በጤን ይጠብቅልችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንዴት እንደምወዳችሁ በስመአብ ምርጥ ጨዋታ እውንትም ወግ ኑሩልኝ ሰላማችን ይብዛልን አሜን🙏🌟🏆😘💫
ሁለት ደስ እምትሉ ጋደኛሞች መታደል ነው ከልብ የሚተዋወቅ ጋደኛ ማግኘት
Oweee I’m first እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 2014 የፍቅር የሰላም የአንድነት የአብሮነት ዘመን ይሁንልን ልዩ ናችሁ
እውነት ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል የቤተሰቦችሽ ልጅ መሆንሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ
What a beautiful friendship 😍. May God continue to bless your friendship and life!! I wish you both remarkable ladies all success in your life🙏🏿🙏🏿🙏🏿 Everything is POSSIBLE with GOD!!! Stay humble and blessed 💕💕💕
መቅዲዬ ስወድሽኮ
ሃገር ገብቼ ኣለሽ የተባለበት ሁሉ ኣስሼ ባይሽ ደስታዬ ነው
You are two of our best diamonds!!!
በጣም ታምራላቹ እንኳን አደረሳቹ መቅዲ
Amazing ladies thank you for sharing
ሁለታችዉም በጣም ታምራላችው በርቱ
መቅዲየ ብርቱ ሰው!!! ያንን የማይሰበረውን ማንነትሽን ስወደው
መቅዲ ጥንካሬሽን እወደዋለሁ አክቲንጉ ግን ቢቀርብሽ ደስ ይለኛል
ሁላችንም ልባችንን የሚያደሙ ነገሮች ይፈጠራሉ ነገር ግን ግዚያዊ ነው ያልፋል ከእግዚአብሔር ጋር ስለዚህ ምንም give up ማድረግ አያስፈልግም መጠንከር ፍቅር ብቻ
ጀግና ሴት ጀግና መቅድዬ
በጣም ነው የምታምሩት
Two beautiful women 😍 ❤ 💕 I enjoyed this interview thank you 😊
በጣም ነው የምወድሽ መቅዲዬ
ደስ የሚል ዝግጅት ነው
መቅዲ እና ቅድስቴ እናመሰግናለን በጣም ገንቢ ውይት ነው ተባረኩ!
ዋው በጣም አሪፍ ፕሮግራም ደስ ስትሉ። በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ጓደኞች ደስ ይላል ግልፅነታችሁ። አደራ አንዳታቆርጡት።
ደስ ስትሉ
በጣም ነው ሚወደቹ ሁለታችሁንም የኔ ዉዱች ኑርልኝ።
Mekdi you are intelligent beautiful sorry for those lost your trust keep it up!
ደስ የሚል ወግ ነው
መቅድዬ በጣም እወድሻለሁ
እህት ወይ ማዕበል ወጀብ ጫጫታው ሲበዛ
ይበርዳ ል አንገት ያስደፋል ይሁንና የማይበገረውን ኃያሉን እና አልፉ ኦሜጋ
የሆነውን ይዘሻልና በርቺ።
ጥቂት ሊያሰናክሉሽ የሚሹ ቢኖሩም እልፍ
እላፍ የሚወዱሽ እንዳሉ እዳትዘነጊው።
አንቺም እዳልሽው ፤ በአንድ ወቅት መሰረት መብራቴ "መሲ" በተመሳሳይ ሁኔታ ክፉ እሳቤዎችን ( peace maker) የስኬት መስፈንጠሪያ በአንቺ አባባል አድርገሽ
በርቺ በመልካምነትሽ ቀጥይ።
ህይወት አቀበትም ፣ቁልቁለትም፣ ሜዳም፣
ጠመዝማዛም ፣ ቀጥታም ሲሆን ይታክታል
ለፈስፋሳ ያደርጋል ፈርጣማ ለመሆን ተጋፈጪው ትችያለሽ ችለውሻል።
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ።
My two favorite ladies ❤️
Beautiful inside and out Ladies 😍😍😍
Mekedye good job 👏🏿 keep it up you are model of z others 👌👌♥️
መቅዲ በጣአም ነዉ ምወድሽ ካአቺ ብዙ ተምሬአለዉ በስደእት ያአለነዉ ካአቺ ተምረናል
ሁል ጊዜ ብትመክሪ ብየ እላለሁ ሥወዲሽ መቅዲ
My two favorite womens ♥
ሁለቱም ጠካራ የሴት ተምሳሌት ተመስጨ ነው ያየሁቲ እውነተኛ የህይወት ታሪክ መስማት ዴስስ ይለኛል።