በአነስተኛ ካፒታል የሚሰራ አዋጭ ቢዝነስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 32

  • @Hasab101g
    @Hasab101g  2 года назад +4

    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ትርፉ ሲሰላ በ10 ኪሎ ዱቄት ተብሎ ይስተካከል። በ10 ኪሎ ዱቄት 690 ብር እናተርፋለን።

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ Год назад +1

    እናመሰግናለን ይሄንን ስራ እኔም እሞክረዋለሁ ሀገር ስገባ ኦቭን አለኝ የቅርፅ ማዉጫም ሞልቷል በ10 _15 ሪያል ነው ሞያዉም አለኝ አልሀምዱሊላህ ሲቀጥል ዉሃ አያስፈልግም ኩኪስ ለመስራት ቅቤዉና ስኳሩ ሲደባለቅ ይቀልጣል እና እሱ በቂ ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Год назад

      እሺ

    • @meryemali3324
      @meryemali3324 Год назад

      እናመሰግናለን ግን ማሽኗን ገዛሁኝ ግን ቅርጽ ማውጫዋ ሊጥን ከጨመርኩኝ ቡሀላ ቅርጹን አላወጣልኝ አለች ዝብላ ሊጡን አሾለከችው ቅርጹ እደት ይውጣልኝ የገጠማችሁ ካላችሁ መላ በሉኝ

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 года назад +3

    ሰላም ወንድማች ግሩም ሀሳብነው እናመሰግናለን ግን ወንድማችን ካቀረብክልን የቢዝነሰ ሀሳብ ደረጃ ሰጥተህ ብታቀርብል ከአክብሮት ጋር።

  • @ayalewkindu6952
    @ayalewkindu6952 Год назад +1

    ደስ የሚል መረጃነዉ እናመረግንአለን በርታልን

  • @markanmarkan8340
    @markanmarkan8340 2 года назад +1

    yemetakerbachew betam tekami negeroch nachew enamesegenalen pls kechalk ye hetsanat ena ye awakiwoche lebs bet lemekefet merjawochen betakerbelen

  • @fevenwondachew5453
    @fevenwondachew5453 Год назад +3

    በናትህ ለ ህንፃ መሳራያ ስራልኝ

  • @dalasgulilat7041
    @dalasgulilat7041 Год назад +1

    Betam arif asab new gn kartonun ena lastikun yet new mnagegw

  • @YeayneKefelew
    @YeayneKefelew Год назад +1

    Machinochun yet agegnalehu botawun tekumegn wendme

  • @yyyhuhhh628
    @yyyhuhhh628 Год назад +1

    ማሽኑ ምን ዓይነት ሊጥ የሚቀበለዉ

  • @ChakoTeshome-xs1qc
    @ChakoTeshome-xs1qc Год назад +1

    Mashagiya eqa yati new yemigaghawe

  • @bettymaya13
    @bettymaya13 Год назад +1

    amlk kardage ejmeralew ahun telek kisara lay nage

  • @KasimEkz-te7hh
    @KasimEkz-te7hh 11 месяцев назад +1

    Thanks bro

  • @YeayneKefelew
    @YeayneKefelew Год назад +1

    Machinun yet nw yeminagegnew silik askemitilin

  • @MubarekAhmed-g7z
    @MubarekAhmed-g7z Год назад +1

    ማሸጊያው እቃ የት ነው የሚገየው

  • @ashenafiambachew1124
    @ashenafiambachew1124 2 года назад +1

    ጎበዝ ነክ በርታ

  • @ajdirigym1363
    @ajdirigym1363 2 года назад +2

    ኧረ የሱፐር ማርኬት ስራልን በፈጠረህ በጣም ብዙ ጊዜ ጠይቄሀለው ግን አልሰራህልንም

  • @Harbormedianetwork
    @Harbormedianetwork Год назад +1

    Ba10kg nw 690 biru ba 100kg 6900birr nw

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 2 года назад +1

    Wow great ❤

  • @yyyhuhhh628
    @yyyhuhhh628 Год назад +1

    በዘይት ሲሆን ስኳሩ አይሟሟም

  • @haregyelideta7334
    @haregyelideta7334 2 года назад +1

    Tnx Br

  • @yonnkebede4954
    @yonnkebede4954 2 года назад +1

    150g ስኳር 1 ኪሎ ዱቄት በጣም የሚያንስ ይመስለኛል

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      አያንስም ብሮ።

  • @Lol-zp6gj
    @Lol-zp6gj Год назад +1

    Bee 20.000 men liesray ebakachuy

  • @KasimEkz-te7hh
    @KasimEkz-te7hh 11 месяцев назад +1

    🙏

  • @yenenenashbekela3833
    @yenenenashbekela3833 2 года назад +1

    Nebes neger Nek eko sewedeki gobazi

  • @imaspeace1901
    @imaspeace1901 Год назад +1

    100*69=6900