ኢራን ኑክሌር አትታጠቅም! ትራምፕ _ የጋዛ እጣ ፈንታ! _ድሉ የቻይና ወይስ የአሜሪካ? |NBC አለም-አቀፍ
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#donaldtrump#trump#yemenhauti#hauti#netanyahutoday#alasad#syria#soriawar#putin#nato#ukarmy#russia#ukrane#zelensky#rassia#donaldtrump#americanelection#kamalaharis#elonmusk#beyonce#taylorswift#america##rafah#israelhamaswar#erdoğan#obamaalasad #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
እረ እናንተ ጋዜጠኞች ቤተሰቡቻቹ ምን ውስጥ ነው ደብቆ ያሳደጋቹ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው ከፍታዊነት ይልቅ ጉራ ለይቶ እደ ኳስ በሚደግፉ ሀገር ላይ እንደእናንተ አይነት ጋዜጠኛ ማየት እራሱ ደስ የሚል ቀን ይታየኛል ❤❤❤❤ nbc እናመሰግናለን
ዋው የሚዛናዊ አእምሮ ባለቤቶች ናችሁ።
አስታግፍርላ ከመጣቱ አለምን ካልበጠበጥኩ አለሳ እደት ሞት እዳለበትና ታላቅ ሀያልጌታ እዳለ እረሳ አመትሙሉ ፍልስጤሞች ከነማጋ ሲፋለሙና ሲዎደቁ እደነበር በገሀድ ወጣ አላህ ለፍልስጤሞች በእዝነቱ ትግስቱንም ድሉንም ያጎናጵፋቸዉ ባለየና አረመኔ መሪወችን በምን መግለጵኳን ይከብዳል
እነዚህ ሰወች መቸም እጅ አይሰጡም መፈክራቸው እናቸንፈለን አልያም እንሞታለን ነው የዘመኑ ጀግኖች ናቸው
ሀቅን ስትናገር ማንንም አትፍራ ቢኒ እውነት ትቀጥን ይሆናልጂ አትበጠስም😢
ሀማስ ለ እውነት የቆመ መብታቸውን ለማስከበር የሚታገል ነው
😂😂
❤❤ማሻአላሕ ሚዘናዊ ድንቅ ትንታነ አለሕ ይጨምርለቹ አጋለለፀቹ አይጠገብም በርቱ ሡብሐን አለሕ
ሁለት እወነተኛ ንፁህ ህሊና ያላቸው ሙሁር በርቱ
ሁሌም ከሀቅ ጎን ናችሁ ስሌላው በጥላቻ የተሞላ ጭፍን አመለካከት አትጨነቁ ::
ሂትለር የዛኔ እንነዚህን የአለም ካንሰሮች አይሁዶች ጨርሶዋቸው ቢሆን ኖሮ አለም ሰላም ትሆን ነበር።
እውነት የሚያውራ አይወደድም ይመስለኛ የጋዜጠኛን ትርጉም የሚያውቁት አይመስለኝም ላላወቃችሁ የጋዜኛ ስራ በእውነት ላይ ምድር ላይ የተስራውን ምንም ሳያስቀሩ መናገር ነው ነጢ እና ቢኒ ቀጥሉበት ውሽት ጨምርህ ክምታጣፍጠው ይቅርብህ ለህሌናችሁም ስላም የሌው በርቱ እኛ ክእናተ ጋር ነን ፡፡
ሀማስን መደገፋ ወንጀል ያደረገው ማነው?
ጋዛን ለመገንባት 80 አመት ከፈጀ በአሁኑ ግዜ ፍዳቸውን እየተጋፈጡ ያሉ እምቦቃቅላ ህፃናትስ በህይወት ይቆያሉ?? አገሬ እና መሬቴ ጋዛ ነው ብለውስ ያውቁታል? አረመኔያዌ የአጋንት እቅድ ነው!!
እናንተ ጋዜጠኞች በዉነት ታሪክ አይረሳቹም በጣጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን
የአሜሪካ የውድቀት ምልክቶችን ምልክቶችን እያየን ነው አንዱ ምልክት እብዱ ባይደን ነው አሜሪካ ከወደቀች ወራሪዋ እስራኢል እንደሚያበቃላት ግልፅና የታወቀ ነው
❤❤❤❤❤
❤❤🎉
ትክክለኛ ፍትሃዊ ጋዜጠኞች ናቹ በርቱ
ውዶቼ እንኩዋን ደህና መጣቹ
በትክክል
እሄን ጋዜጠኛ ጋላገባ ዳሩኝ ስውዳቸው በተለይ ቀጠን ብሎ ርዘም ያለው ፍትሀዊ ጋዜጠኛ❤
Welcome 1gna nechu
የሞት ምድር ያደረጉት ምእራባዊያን ናቸውኮ አሜሪካ ለፍልስጤሞች ያላት አመለካከት እግር ቆርጦ ክራንች መግዛት ነው💔
እኔ ምለው ትራመሰፕ ግን ከዝህ አለም ለመሰናበት ስንት አመት እንድ ቀረለት ብያቅ ኑሮ እንድህ አለምን አያስጨንቃትም ነበረ
እናንተ በበርቱ❤
ማሻ አለህ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው
ዘረኝነትና የለመከላ ስለ ሰበዊ መብት ብቻ
ሁሌም ሀቅን አውሩ ኮሜንት ለይ ሰው ኢፍትሀዊ አይደለም አትስሙ
ሰላም ወዳጆች
Beretulen mengezem Haq yashenefal
በሰዉ ቁስል እንጨት ማስገባት ቀላል ነው
?
ፗሮግረማቹ ተሰምቶ ማይጠገብ ነዉ ምክናቱም ሚዘነዉ ስለሆና
እኛ ደግሞ እስራኤል የምትባል ሃገር አናዉቅም የ70አመት ሃገር የተባለች ጥንታዊቷን ፍልስጤምን ሊያጠፉ
አላህ ከአቃጆጅ ሁሉ አቃጅነው አልሃምዱሊላህ ሱብሃነላህ
አታስቡላቸው ቃል የተገባላቸው ህዝቦች ናቸው ህዝቡ በስነ ልቦና ከጠነከረ ድንጋይ ተራ ክምር ነው ለአሜሪካ ነው ድንጋይ እንደትልቅ የታየው ።
ነግበኔ ነው እውነት መናገርና ከተበዳዮች ጎን መቆም ሰውነት ነው
Netsi and beni please don't worry about stupid people ewnet lemenager based on fact and professionalism thanks a lot and you can look your RUclips channel subscribery it is growing bacasuse this home of talented and professionals
ሰላም ለእናንተ የእውነት የእናን ፕሮግራም ሱሰ ነው በጠም በደሰታ እከታተላለሁ
አልቃይዳ ሚዲያ፡ ቀጥልበት😂😂😂🎉
Gif ayselachawm ewnet new
ነፃነት - ኢራን = ውሽት 😂
አመቱን ሙሉ ውሽትና ጠላቻ ንግግር ስትዘሩ ከርማቹሁ መጨረሻውን ትራምፕ ዘር ሰጠው እጅግ ደስ ይላል ❤
ፅናቱን ለተከታዩቻቹሁ እነ 😂
ቢኒያም ሚሉት ጠባብና አፈ ቂቤ ነው የእስራኤልም ቡችላ ነው እስኪ ፍልስጤም ኢትዮጵያ ናት ብለህ ውሰድና ፈርጅ ??? 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
Aboo enanteh hakengoch nachu ye ewnet betam nw des yemtelut hak selemtaworow nw tankyou
ሠላም አይዟችሁ ምንም አታሥቡ አለም በጠቅላላው መሪም ይሁን ተመሪ እያንዳንዷን ነገር አውቆም ይሥራ ሣያውቅ በሠራት ነገር ወይ የመነዳል ወይ ይዋረዳታል አለማችን ባጠቃላይ እንኳንና አሜሪካ ና እሥራኤል ቀርቶ ለምን የአለም ህዝብ ልክ እንደ ሠይጣን ቢጠሙና ፈጣሪያቸውን ቢያምፁ ሁሉም በጠቅላላው ፍጥረት የተባለ በሙሉ ጂኒውም መልአክቱም ቢያብሩ እንኳን አውሮፓ አሜሪካ እሥራኤል ሁሉም ራሣቸውን ነው ሚጎዱት የጀሃነም ወይም የገሃነም አይነቶች 6 ት አይነት ነው የገሃነም ድልድይ ርቀቱ ሦሥት ሺ አመት ርቀት ያሥኬዳል ወደታች ጥልቀቱ ሠባ አመት ይርቃል አነድ ሠው ከዛ ከድልድይ የመጥፎ ሥራ ቤባለቤቶች ሢወድቁ በአየር ላይ እየተምዘገዘጉ የእሣቱን ጫፍ ለመድረሥ ከ70 ዓመት በኋላ የእሣቱ ጫፍ ይደርሣሉ እዛ ውሥጥ የእሥልምና አማኝ ካልሆኑ በሥተቀር ምንም ይቅርታ አይደረግላቸውም መ ሞት የለም ሂወትም የለም በየማይክሮ ሠከንዱ ሙሉ ለሙሉ አካላቸው እንደ አዲሥ የፈጠራል እንኳን ፍልሥጤሞችን መግደል ቀርቶ ማንንም ፍጥረት ያሥገደለ የገደለ መጨረሻው ወደማይተነበይ ገሃነም ይወድቃታል እንኳን መግደል መሣደብ የመጨረሻ ወንጀል የሚባለው በዕሥልምና አመለካከት አንድን ሠው ዝቅ አድርጎ መመልከት በአይምሮ ውሥጥ ወይም በልቡ 70 ዐመት የሚምዘገዘግበትን ገሃነም ይጣላታል እኛ ሠዎች ፍትሃዊ እሥካልሆንን ድረሥ እንኳን በሃገር መሪነት ቀርቶ በራሣችን ላይ እንዲሁም በ ቤተሠቦቻችን ላይ መፍረድ ያለብን መዳኘት ያለብንን ካዛባን ወይም እናታችን ወይም አባታችን ቢሆን እንኳን በሃቅ እሥካልዳኘን ድረሥ መዋረዳችን በምንም ተዐምር አላላህን አናመልጥም የትም ብንሆን አባካችሁን አ እምሮዋችንን የፈጠረውን ጌታ መፍራት አደራችሁን ተመራመሩ ፈጣሪያችሁን ማን እንደሆነ ተመራመሩ እወቁ ፈጣሪ በምንም ተዓምር ከፍጥረት ባህሪ ጋር እንኳን በአምሣያው የሠውን ልጅ ሊፈጥር ይቅርና በምንም አይነት ባህሪ ፍጥረታትን አይመሥልም መልአክትንም አይመሥልም ማንም ፍጥረት የተባለ ማየት አቅምም የለውም በመናገርም በመሥማትም ፍጥረትን አይመሥልም በቅዱሥ ቁርዐን ራሡን አላላህ ሢያሥተዋውቀን በዐጭሩ ለይሠ ከሚሥሊሂ ሸይኡን ወሁወ ሠሚዑል በሢር ምንም አይመሥልም እሡ አላላህ ምንንም አይመሥልም እሡ ተመልካችና ሠሚ ጌታ ነው የተቀረውን እናንተው ተመራመሩበትና ሃቂ ማን እንዳሥገኛችሁ እወቁ የሠምር ተመራመሩ አመሠግናለው
እናንተ ሐቀኛ ጋዜጠኛች ናችው የሰው ወሬ ተውና በስራችው በርቱበት
የገዛን ህዝብ አንስተው ሃገራቸውን ሊገነቡላቸው ካሰቡ ለምን ቴላቪቭ ላይ አያቆዋቸውም ታድያ? why egypt why jordan?
ምን ልበላችሁ እንደሁልግዜ ምርጡች
ፍትሀዊ ስቶኑ ብዙ ተከታታይ ላይኖራችሁ ይችላል ግን ሰው አንድ ቀን ይገባዋል በምዕራባዊያን ሚዲያ ጭንቅላቱ የተደፈን ሰው ማስረዳት ይከብዳል::
እስራኤል በእግዛብሄር እርዳታ ዘለዓለም ትኖራለች ,,, የእስራኤል የደረሰችበት የኢኮኖሚ ወታደራዊ የፖለቲካና የሰብዓዊ ልዕቀት በጣም እንደሚያበግናችሁ ፊታችሁ ላይ ይነበባል ,,,የሚጠቅማችሁ ነገር ያለዉን ሁኔታ በሃቅ ለህዝብ በማቅረብና በቅንነት በመተንተን የሙያ ግዴታችሁን መወጣት ነዉ ,,,ወገንተኝነት አይጠቅማችሁም ,,
አሜሪካ 48ኪ.ሜ በ8ኪ.ሜ የሆነች መሬት ብትኖረው ምን አለበት
እስራኤል ጠራርጋ ለአሜሪካ ታስረክባለች
አሜሪካ ዱባይን ላስቬጋስን የሚያስንቅ ከተማ ትገነባለች
Wushatam
ፍልስጤም ብሎ አገር የለም ስለዚህ መጠረግ አለባቸው እነዚህ ነቀዞች
አተስቡ ቢቢቢ ❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💚💚💚✡️✡️✡️✡️✡️
ግን ስለ እማማ ኢትዮ ብትናገሩ የት ትደርሱ ነበር
Ante aweralat 😂😂
Yezemenu jegnoch yabertachu
ገና አልሰማችሁም ማለት ነው። ጋዛዎች ወደ ሶማሌ ላንድ ሊላኩ ነው።
Nestanet ,Netanyahun ,ante alkew eko ,ere shekim new
ነፃነት ግን ትንሽ የእስራኤል ጥላቻ አለብክ መጀመሪያ እውነታውን ለመረዳት ሞክር
ኧሯ
😂😂😂
Waki taki ena pejeroch yemyresa opration
Temheret bet nachu eko
አቁስሎህ የሄደ ሊገልህ ነው የሚመለሰው የሚባለው እውነት ነው ለካ ይሄ አይኑ ሳይቀር የሻገተ ሰውየ በላእ ሊያመጣ ነው
እውነተኛ ጋዜጠኛ ናቹ
ከየት አይታቹህ ነው የወይስት ባንክ ሀምስ የለም ያስባላቹህ.? ጂኒን ሀማስ ነው, ቱልካለም ሀማስ ነው, ይሁዳ እና ሾምሮን ሀማስ ነው እረረረረ ይቀጥላል, ስለዚህ እንናንተ በጉዳዪ እውቅናቹህ ዜሮ ነው. ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤
አንድም ቀን ስህተት አውሪተቹ አተውቁም በገዛ ጉደይ
የአለም የአገነንት ስብስቦች በሰው በለ አውሬ ተበልተው ሰየልቁ ኑ ለስጠልለቹ በክፈተቹና በተንኮለኝነተቹ ተለቅመቹ ከምትለቀሙ ብለ በስጠለላችበት ተጣለይ አስጣለይ ሆኖ ውጡልኝ የምል ሰይተኛ ምቀዥ ህልም
ውድ የፕሬሱ አለም ፈርጦች እንዴት ነቹ ይህ ቀለቀይ እብድ ምን አወራ ምን ወሰና አይባልም
ይሂን ለመመለስ ንጹ ሀይምሮ እንጂ የቆሸሸ ጭቅላት አይመልሰውም
NBC የድሮው የኔታ ቲዮብ ናችሁ:: እናንተ ጋዜጠኞችም ስዮምን ተክታችሁ ነው የእስራኤል ጥላቻችሁን እየገለፃችሁ ያለው::
ትራምፕ ገና ከመናገራቸው 👉እስራኤል በጋዛ የኮሪደር ልማት ጀምራለች የአዲስአበባን እጥፍ የምትሆነው ጋዛ #በድማሚት እየፈራረሰች ነው
ትክክላኛ የአላማቀፋ መራጃ አሳራጭ ሚድያ ነዉ እንጅ አንቴ አመላካካትህ ሙስልም ጣል ስላሆንክ የዝህን ሚድያ ጋዜጣኞችን መታቻት አትችልም ።የሀማስ ዳጋፍም የኢስራኤል ነቀፍም አይዴሉም እዉነታዉን መሳራት የዳራጉ ጋዜነቸዉ።
ወይስ ስለ አገርህ ማታወራ ገንዘብ ስለሌለው ነው አይ እናተ 😂
Yanente media met feta alebet
ሰውየው ያበደ ውሻ ነው
እናንተ እዉነት ተናገሩ እንጅ ሌላዉን ተዉት
እኔ እናንተ እስራኤልን በምትጠሏት ልክ ፍልስጤማውያን የሚጠሏት አይመስለኝም
አቤት ቀል.....
ቋሚ መፍትሄ የሚሰጡት ትራፕ ብቻ ናቸው
አሜሪካ እናትህ አይደለችም: ሂድ ለራስህ የሆነ ነገር ፍጠር
ቆይ እናንተ ከኢትዮ መንግስት ጋር ብትኮራረፉ የምትሰደዱበት ዱባይ ቤት ገዝታችኃልዴ ? አሜሪካንን ከእስራኤል ጋር ወቀጣችኃትሳ ,,,
ትራምፕ የማይሰማ እንዳይመስላችሁ
እናንተ የማታውቁትን ነገር አለ በኦስት ባነክ ኻማስ የለም ብሎ ነገራቹህ አሁንም እናንተ ኻመስን ደጋፊ ናቹህ በዛች ቦታ የሚደራጀውን ጠፍቶ አጥፍ አታውቁም እስራኤል ዝምብላ ትመታ ባይ ናቹህ
እስራኤል የጋዛን አካባቢ ልቃ ስትዎጣ በአሜሪካ ተጽኖ ነው እስራኤል ጋዛ የአሸባሪ መነሀረሪ እደመትሆን ታውቅ ነበር ስለዚህ አሜሪካን ቃል አስገብታታለች በሁለተኛ ደረጃ ሱቅ ኢታን (צוק איתן ) በተባለው ዘመቻ እስራኤል ሀማስን ልታጠፋው ወስና ነበር አሜሪካ ይህን ሀሳባን እድታጥፍ ተጽኖ አድርጋ ውሳኔው ተግባራዊ ሳይሆን ቀርታል አሜሪካ በቀጣይ ከስራኤል ጎን እደምትሰለፍ ለስራአል ቃል ገብታ ሀማስ በሱቅ ኢታን ዘመቻ ተርፋል ወደፊት አሜሪካ ወታደሬን አስገብቻ ሀማስን እዋጋለሁ ያለችበት ብዙ ምክንያት አለ
ነጻነት ላቀው በማይገባው ገብቶ መፈትፈት ይወዳል ወይም ጋዜጠና መሆን ከፈለገ ስለ አሸባሪው ሀማስ ጥናት ቢዎስድ ሀማስ የኢራን ተላላኪ መሆኑን ገና አልተረዳም
እናተ የእስራሄል ና የአሜሪካ ተቋማሚ ናችሁ ምን አለበት ስለ አገርህ ብታወራ ቂጥ አጣቢ ሁላ
የፈለከውን አስተያየት የመስጠት መብት አለህ ነገር ግን እልህ ያለብህ ትመስላለህ ተረጋጋ
የኦነጉን አብይን ግፍና ወረራ ሳታወግዙ ሌሎቹን ለማውገዝ ሞራል የላችሁም ! 😡 ከዚህ በኃላ ከትራምፕ እናንተ ግፍ የምትሰሩበትን የልመና ገቢ አታገኙም የለም!!!
እነሱ ጋዜጠኛ ናቸው ፖለቲከኛ አይደሉም እየለየን ጎበዝ
ዊስት ባንክ ሀማስ የለም ነው ያለህ አታውቀውም እንደገና ጥናት አድርግ ሁሉም ፍልስጤም አሽባሪ ገዳይ ነው
ፋታህ እንጅ ሀማስ እዛ የለም።
ሁሉም አማራስ
ዘገምተኛ አስተሳሰብ
የአሸባሪ ጭንቅላት ይዘው ፖለቲካ ተንታኝ ሆነዋል 😁 ደግነቱ የሚሰማቸው የለም እንጂ 😂
ዐዕምርህን ሺጠህ የጥላቻመርዝ አስገብተህበት እደት እደሠዉ ታስባለህ
ሀቅ ለውሸት ትመራለች።
አሸባሪ የሚለውን ቃል እዴት አወከው ነህ እንዴ😂😂😂
እናንተ ፀር አሜርካ ናችሁ
የሚፈጭ ድንጋይ ይታየኛል
አሜሪካንን መቃወም መብት ነው
❤❤❤❤❤❤❤
ትክክላኛ የአላማቀፋ መራጃ አሳራጭ ሚድያ ነዉ እንጅ አንቴ አመላካካትህ ሙስልም ጣል ስላሆንክ የዝህን ሚድያ ጋዜጣኞችን መታቻት አትችልም ።የሀማስ ዳጋፍም የኢስራኤል ነቀፍም አይዴሉም እዉነታዉን መሳራት የዳራጉ ጋዜነቸዉ።