አሜሪካን ምን ገጠማት? ከተማ መሀል የተከሰከሰው አውሮፕላን! _የትራምፕ ጦስ እና ፑቲን |የትራም ጦስ እና ፑቲን |NBC አለም-አቀፍ |@NBCETHIOPIA
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
በህይወት ዘመኔ እውነተኛ ጋዜጠኛ ያየሁት እናተን ብቻነው።።።።።።።።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Nice and fair programme 👍
ነፃነት ላቀው ቢኒያም ካህሳይ ጀግኖች አሏህ እውቀትን ፍትህን ልበ ሙሉነትን ይስጣቹ
ነፂ እና ቢኒ ለትንታኒያችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏
ነፂ ቢኒዬ ለናንተ ክብር ይስጥልን አሚሪካማ የእጅዋ ነዉ በደል ሲሰፋ የፈጣሪ ፍትህ ይቆያል እጂ መስፈኑ አይቀርም
ስአገራች ጉዳይ እንዲህ ለማውረት ያብቃችሁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ጎበዝ ተንታኞች እናመሰግናለን
Wow
❤❤❤❤
Enshallah yechmerbachau besarut tefate naw yebalachaw
#ነጺ በደንብ አንብ EU አዲስ ማዕቀብሩሲያ ላይ ሊጥል አይደለም።የተጣለው ጊዜ ስላለቀ ለማራዘም ነው።
እሰይ እሰይ እሰይ የሰው ደም ሲየፈሱ ካርሞ ነበር 😤😤🇺🇸🇺🇸😤😤 እንኳን
ኣይባልም ያለቁት ንጹሃን ናቸዉ😢😢
@@WendemagengiRegasa-ru8ci😏😏😏😏😏😏አረ አሽቃበጭ
YARASIWA. AROBAT. YESEW. ATAMASILU
obviously ,obviously, obviously,ለቁጥር በሚታክት ሁሄታ ትደጋግመዋለህ ባልሳሳት ልምድ ሆኖብሃል
#netsanet.የአሜሪካንን ድክመት ላለማመን ትጋጋጣለክ።አሁን አውሮፓ አሜሪካ ጠንካራ ግንኙነት ጀምሩ ትላለክ???በአለም የሌለ ትንተና።.....አስቂ ትንተና
በጣም ትገርሙኝ አላችሁ የሚሪካ አዳጋ ለምን አሳሰባችሁ በሌሎች ሀገሮች እደሚደርሰው አዳጋ ነው ምንም ትንታኔ አያስፈልገውም አሜሪካ ሁለት ሀጉር ናት ሴሜን አሜሪካ ደቡብ አሜሪካ
አሜሪካ ላይ የተፈጸረው ሁሉ ችግር በሉት ጥሩ ለሁሉም ወሬው ይናፈሳል
ሀገራችን ላይ ባለፈው የመሬት መሸራተት ገጥማት ነበር ይህ አደጋ አሜሪካ ቢሆን ኑሮ የፈጣሪ ቁጣነው ትሉ ነበር በተለይ የኢትዮ ሙስሊሞች አላህ ፈረደ ነበር የሚሉት
Moqe Yale weyeyet neber des ylal!
#netsanet,canada ላይ ታሪፊ የተጣለው ካናዳን ለማጠናከር ነው የምትል አሜሪካንን ቅድስና ለማውራት የምትጋጋጥ ነህ።......አስቂ ትንተና።
Temheret bet nachu eko
ስለ ሀገራችሁ ብታወሩ ይሻል ነበር ስለማይመለከታችሁ ነገር ጉንጭ ከምታለፋ።
እስራኤል መቼ ነው ምትነደው እንደ አሜሪካ
YARASIH. AROBIH. YESEW. ATAMASIL
የጋዛ አንብላንሶች እረፍት አግኝተዎል አልሐምዱሊላህ ወደ 🇺🇲ይላኩ እንዴ🤔አቦ መኖር ደጉ🤔
የ 9 ,11 የራሳቸው ሴራ ነው እናንተም ጋዜጠኛ ስለሆናችሁ አይጠፋችሁም
የዛሬው ፕሮግራም በጭራሽ ምንም አይነት ዝግጂት ያላደረጋችሁበት በቃ እንቶ ፈንቶ የሚባል ፕሮግራም ሁኖ አግንቼዋለሁ ከ1 ደቂቃ እስከ 40 ደቂቃ አንድም የረባ መረጃ የሌለዉ ድግግሞሽ
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም 🤔የአለምን ህዝብ ናላውን እንዳዞሩት ናላችሁ ያዙር ተብለው ተረግመው ነው🤔
ENESU. MINIM. ALHONUM. ENA. NEN. YEMINSEKAYEW
Hulet denkoro koshasha nachuh
??
እነበሪ ዎለደ
❤❤❤❤❤❤
Enshallah yechmerbachau besarut tefate naw yebalachaw