ካቶሊክ Vs ፕሮቴስታንት /ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ከካቶሊክ ሙቭመንት መሪ ጋር ያደረጉት ውይይት/Pastor Binyam& Catholic Movement Leader

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • This video shows an argument between an Ethiopian pastor and a prominent Ethiopian Orthodox priest. In the video, Pastor Benjamin Shitaye explains the differences between the Protestant and the Ethiopian Orthodox Church.
    #Ethiopian_orthodox_sebket #Amharic_protestant_sebket

Комментарии • 73

  • @pax_ctv
    @pax_ctv Год назад +17

    ትክክለኛ ካቶሊካዊ እውነታዎችን ለማወቅ ሰላም ካቶሊክ ቲቪን ተከታተሉ 🙏

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo 7 месяцев назад

      የራስህን ፔጂ ፕሮሞሺን መሆኑ ነው😂😂😂

  • @eyesusawiteguale1598
    @eyesusawiteguale1598 2 года назад +6

    ጥሩ ዉይይት ነው አንድ የተሳሳችሁት ነገር የካቶሊክ ቤተክርስቸቲያን በርካታ የራሷ ዝማሬዎች አሏት። በትንሹ ለማስታወስ ገሩ ልብህ፣ የሰማይ የምድር ንጉስ ፣

    • @petermekonnen9669
      @petermekonnen9669 2 года назад

      መናፍቃን መካነ,እየሱስ,እነደ ኦርቶዶክስ ነዉ የምታጠምቀዉ,መሠረተ ክርስቶስ እና 7.አድቤንቺስት ልሳን በለዉ,መናፍቃን የሚቀልዱበትን አያምኑበትም,በግ እና ፍየል አንድ ሊሆኑ,አይችሉም,ሀዋርያ ቅዱስ ጳዉሎስ ወንድሞች ሆይ በጌታ,አንድ እንድትሆኑ እንጂ እንዳትለያዩ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ እለምንቸዋለዉ,ይላል,,መነናፍቃን ለምን ትለያያላችዉ? አክስዮን አደረጋችዉት

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 Год назад

    ፓስተር ቢንያም እናመሰግናለን። ብዙ ሰዎች ስለካቶሊክ የተሳሳተ አረዳድ ያላቸው ይመስለኛል ስለዚህ ይህ ፕሮግራም ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል ብዬ አስባለሁ🙏

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 года назад +7

    ስለ ጥምቀት ደግም፣ የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 16:16 ለመዳን መጠመቅ አስፈላጊነቱን ይገልፃል። ስለዚህ፣ ካቶሊኮችም ሆኑ ኦርቶዶክሶች በቶሎ ልጆቻቸውን ማጥመቃቸው፣ ጥፋቱ የት ላይ ነው? በተለይ በካቶሊክ፣ ስለ እግዚአብሔር የበለጠ እውቀት እንዲያገኙ አደግ ካሉ በኋላ የሚስጥረ ቁርባን እና የሚስጥረ ሜሮን ትምህርት ያገኙና በትልቅ ስነ ስርዓት፣ የጌታን ሥጋ እና ደም ለመጀመሪያ ጊዜ ይቀበላሉ። እንዲሁም ቅባ ቅዱስ ግንባራቸው ላይ ይቀባሉ።

    • @aklile7691
      @aklile7691 3 года назад +1

      *ማስጠመቃቸው

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    በመጀመሪያ በዚህ ሰዓት የየትኛውም ሙቭመንት መሪ አይደሉም ካቶሊክ የሚባል ሙቭመንትም የለም።
    ክርስቶስን በሙላት ወደህይወቱ በምስጢራት ማስገባት ያልተለማመድ ስጦታወች ኢየሱስን አስተዋወቀኝ የካቶሊክ አይደለም። ካሪዝማቲክስ ለምን እኛስ ሳይሆን እንደ ልምምድ በመንፈስ ቅዱስ ስጦታወች ልምምድ የመኖር ሁኔታ ነው መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው በስጦታውም ቢሆን ካሪዝማቲክ ሳይኖር በሙላል ተገልጦ እናውቀው ነበር ። እውቀት በጨመረ ቁጥር በሙላት በምስጢራት የመተከል ጉዳይ ነው። ካህናቶች ለምን ተቃወሙ ግልጥ ነው ካሪዝማቲክ ሆናችሁ በምስጢራት ስታድጉ ስላላዩ ነው። ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ናት የራሱንም መመስረት የሚችለው ኢየሱስ ነው። በግልጥ ጥሩ አሳይታችሁናል። ዶንቦስኮም በአድዋ በመካኒሳ በተለያዩ ቦታወች የኢትዮጵያን ስርዓ አምልኮ ይከተላሉ። ቤተክርስቲያንችን በራሳችን ስታይል ሳይሆን በክርስቶስ ፍቃድ ነው የምትመራው። ስለመዝሙር ያነሱት ሀሳብ በቦታው የቫቲካን ቱን ሳክሮሳንክቱም ኮንሲሊዩም 116 መመሪያ ካለማወቅ የተነሳ ነው በቂ የሆነ የራሳችን አሉ እነሱን በራሳችን መንፈሳዊ እይታ እንድንጠቀም ያዛል ሊበራሊስቶች ብዙ ያጣማሉ ሁሌ ። መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ነው ተብሎ በግልጽ ይነገራል። ትምሕርተ ክርስቶስ በደንብ ያልዘለቀው ሰው ይታየኛል በግልጽ ጸሎት ግድ ነው ያለጸሎት ያለጸሎት ጸጋ ያለጸጋ ድህነት የለም ይላል ስራ አይልም ስራ ሁለተኛ ነው። በግልጽ የተጠቀሰና ከሕጻንነት እናውቀዋለን። ዶክቲሪኗን በግልጽ አይታወቅም አዎ በደንብ አልሰራንም። የዛሬ ሰላሳ አመትም ከዛ በፊትም የራሳችን መዝሙሮች አሉ መቸስ የላቲን ትርጉሞችን የኛ ናቸው አትሉም።
    ካቶሊክ የድህነት መንገድ የማያሻማ ኢየሱስ ነው ትላለች። ልጁን ወዶ እናቱን መጥላት መጥፎ ነው በግልጽ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል ኢየሱስ። ልጅ ወልደሀል ጥሩ ነው የመንግስተ ሰማይ ምልክት ለመሆን ጌታ ባለው ስልብነት ጥለህ መውጣትህን ማመን ጥሩ ነው። ክርስቶስ ንጉስ የአንድ ቀን ብቻ በዓል ጉዳይ አይደለም ሁሌም በሕይወታችን ነው የምናነግሰው። ብዙ በልሳን የሚጸልዩ ካቶሊካውያን አሉ። ነገር ግን የኢየሱስን እና በእምነት የበለጡንን ይበልጥ ታምነን እንጸልያለን። ጽድቅ በዛ አይገኝም ለድሀ በመስጠት ካሉ ኢየሱስ ስለዛ አላውቃችሁም እንደሚል ግልጥ ነው። መዳናችሁን ለማጽናት እንዳለ ጳውሎስ ሁላችን ለዛ እንተጋለን። ጸሎት በሷ በኩል እንጸልያለን በተራ ሰወችም በኩል እንጸልይ የለም ወይ አይደል በሕያዋንና ባመኑት ቅዱሳን ቀርቶ በኢየሱስ በሚኖሩት ቀርቶ። በሉተር ዘመን የነበረው ኢንደለጀንስ ቀረ አይደለም በጊዜው አቢዩዝ ያደረጉ አሉ ነው እንጂ ።ፖዘቲቩም ነገር በትክክለኛ አስተሳሰብ መሆን አለበት።በሚገርም ሁኔታ ለመጣረስ የሚነሱት አምስቱ ሶላወች መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ አሉ። ስለመዝሙር መጽሀፍ ያነሳችሁት ሰማያዊውን መጽሀፍ በናንተ ዘመን ያለውን እንኳን እዩ በኛ ብቻ ያሉ መዝሙሮች ናቸው። በናንተ ዘመን የነበረ ስህተት ዛሬም ያለ እንዳይመስላችሁ አመጸኞች ካልረበሹ በቀር። ስለመዝሙር ስታወሩ ከኛ የሚጻረሩ ብለን ነጭ ነጭ አድርገን ያስቀመጥናቸው አሉ። ስለ ይቅርታ ስታወሩ በድጋሚ ዶክትሪናል ሽፍት ሳይሆን የቤተክርስቲያን አካላት መሳሳታቸውን እንጂ ያመነችው። ድነናል ብቻ እንዳናምን ግድ ያለን እለት እለት የምንፈጽመው ተስፋ የምናደርገው እና የምንፈጽመው ነው ለዛ ካቶሊካውያን በትክክል የመዳን ሙላቶች ነን። ጠንካራ የቲወሎጂ ስኩል የለም ካልክ ደግማችሁ ትንሿን የትምሕርተ ክርስቶስ መጽሀፍት እዩ እሷ በቂ ናት ። ድሮም ዘንድሮም በደመነፍስ የተመራች ቤተክርስቲያን የለችም። ቤተክርስቲያን እያፈራች ሳይሆን ድሮም ነበራት ያለ ካህናት በምዕመናን የተመሩ ቤተክርስቲያኖቻችን ምስክሮች ናቸው። በዚህ ጥቅስ መሰረት የምትለዋ አሳቀችኝ ሜሮን ሲቀባ አንድ ሰው በመጽሀፍ ቅዱስ አስደግፈው አስተምረውን ነው። filque ሲነሳ በምን ትመልሱ ትራዲሽን የለማ። ከኦርየንታሎች እና ከምስራቅ ኦርቶዶክስ የተለያየነው በጣም ይለያል። አንኳር የሆነውኝ የቤተክርሰሰቲያን ትምህርት በእድሜ መጠኔ ከፋፍላ አስተምራኛለች በራሳችን ለመፍጨት አቅም ስለማንደርሰሰ ብቻ እንጂ። በነገራችን ላይ እምነት መጥቀስ አይደለም። እዛ ተቋም ውስጥ ቅዱስ ቁርባን የለም ተመለሱ። ኮንስት ሳብስታንስየሽንም ሪመንበራንስም አያድኑም ትራንሰሰሳብስታንስዬሽን እና ትሮጎን ያድናሉ ። በታመዛዝን እዛ ያ የሌለው እምነታችሁ ያን ስለማይል ሰው አያከብረውም። ህብረት ብቻ ሳይሆን ራሱ ኢየሱስ ነው አጉስጢኖስ ሂፖሊቱስ ተርቱሊያን ቴዎዶር ። አንብቡ ሪቨረንሳችን ከፍ ስለሚል ሳይሆን ጌታን በዛ በእውነት ኢንካውንተር ስለምናደርገው ነው። ኢየሱስን በተዓምር በሙላት ተገልጧል። ካራክተራችነሰ የሚገርም የሆነውም ከዚህ ምስጢር የተካፈልነው። ካቶሊክ ካሪዝማቲክስ የሞላዎ ከልጁ መገኘት ስላለ ነው ሪቨረንስ ምንጩ መገኘቱ ነው። የኛ ሪቨረንስ ቢሞላ ቢጎል አናምነሲስ ያለው ጌታ ቃልኪዳናዊ ድርጊቱን ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም። ሪቨረንስ ያለ ኢየሱስ እውነተኛ መገኘት አይመጣም ለየት ያለ ሰው መጣ ሙዚቃ ሔደ መጣ ያለ ቅዱስ ቁርባን ልብ ያቃጠለውን አይን አያበራውም። እናት ብቻ ሳይሆን ብቸኛ ቤተክርስቲያናች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አንዲት ቅድስት ካቶሊካዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን። ተመለሱ አልተደባዘዘም የራሳችሁን ሕይወት ብቻ መርምራችሁ ተመለሱ። በሮማ ካቶሊክ ሪስትርክሽን የለም ላላችሁ መጥቀስ ሳልፈልግ ብቸኛ የጠቀስኩክ ክፍል አለ ቸክ አድርጉት። እሳቱ ጋዬ🙆😀😁😂
    ከሚስጥራት የሚያርቅ መንፈስ ቅዱስ 🙆😀😂 የአስተምሕሮ ልዩነት here comes relativsm we dot cheat on doctrine ካላመናችሁ በሙላት መሳተፍ የለም እየመጣችሁ ጎብኙን።ከቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ስለህጻናት ጥምቀት ተማሩ።እኛ ቤተክርስቲያን ነን ቋም አይደለንም። አደረጃጀታችንም የኢየሱስ ነው አምላክ በምድር የተከለው ሐዋርያዊ ተዋረድ ነው ።በሰማይና በምድረሰ ከማሰርና ከመፍታት የበለጠ የጌታ ሕልውና መገለጫነት የለም። ሺንሺቾ ላይ ያጠመቅከው የተጠመቁትን ነው። የውሀ ጥምቀት ያጠመቅከው ከመንፈስ የተወለደንም ነው ያጠመቅከው ። በስሜት ተቃጠሉ is not holy spirit!

  • @Utiopia
    @Utiopia 2 года назад +15

    እኔ Orthodox ነኝ ካቶሊክኮች ከጎናችሁ አለን

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 3 года назад +6

    ክርስቶስ አንድ እንደሆነ ሁሉ፡ ክርስቲያኖችንም አንድ ያድርገን፡ በጌታ እየሱስ የስሙ ጉልበት የስጋ ሀሳብ ይጠረግ የጠላት ሀሳብ፡ከንቱ ይሁን፡፡ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይውረሰን፡ አሜን፡

  • @yimuyimu4596
    @yimuyimu4596 Год назад +8

    እኛ የራሳችን መዝሙር አለን እናንተ በእናንተ
    ዘመን የነበረውን አታውሩት ካቶሊክ የራሷ መዝሙር ,የራሷ ስረአተ አምልኮ ያላት ሀይማኖት ናት ካቶሊክ ከማንም ጋር አትመሳሰልም ደግሞ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ
    አታስተምርም

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 года назад +6

    መጋቢው፣ እንደ ጥንቱ ሉተር፣ ተተኪ ትውልድ ካቶሊኮችን አስከትለው ወጥተው፣ ቤተክርስትያንዋን ካራቆቱት ዋናዎች ውስጥ አንዱ ነኝ እያሉ ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት እላለሁ።

    • @msanker6768
      @msanker6768 3 года назад +1

      Men malete new haymanote be egziabeher kale simeremer christosen kalasaye mekabere new

  • @binyamberhane6820
    @binyamberhane6820 2 года назад +1

    Decent man... I went to the same elementary school.. Nativity Boys School...as a student he was intelligent... when I was kid we used to play together ...I went once to his parents house ...their hospitality is second to none. An exemplary family...

  • @pastoraliomer1710
    @pastoraliomer1710 2 года назад +1

    We Love you pastor I’m living testimony for that movement🔥🔥🔥🔥

  • @daily-Gurage-Info-Channel
    @daily-Gurage-Info-Channel 3 года назад +2

    የጌታ ባሪያዋች ይህ ጅማሮ (ጥበብ) እውቀት የሰጠ ጌታ ነውና ስሙ ይባረክ። የተዛቡ ትምህርቶች አሉ;በጣም ብርቱ የሆኑ ወጣቶቹ : ብዙ ሊሰሩ የሚችሉ ግን እንዴት ሆኖ ? ታፍነዋል ። ለነዚህ ወጣቶች ይህን እውነት በመጽሀፍ ቅዱስ ተደግፎ ሊነገራቸው ይገባል ። በብዙ ተባረኩ ድንቅ ንግግር ድንቅ ውይይት ድንቅ ጅማሮ :ይቀጥል ።
    በተለይ
    1 ከኦርቶዶክስ አየተኮረጁ የሚደረጉ በጣም ብዙ አየተለመደ አየመጣ ነው:
    2 አምልኮ ምን እንደሆነ እንዴት : እንደሆነ ለማን እንደሆነ ።ብታብራሩ በቀጣይ ።
    3 ሚስጥራትን በሚመለከት ከወንጌል ጋር ( ከአዲስ ኪዳን ) ጋር ያለው ግንኙነት እና ልዩነት ። ለወጣቱ ስለሚጠቅም ።
    4 ሰው ሚድነው በልጁነቱ ቤተሰቡ ወስዶ አስጠምቆት አንዳልሆነና እራሱ ወዶ ፈቅዶ አምኖ ። እንደሚድን በሰፊው ብታስምሩ በጣም ቆንጆ ነው ።

  • @tameratmelakeberhun8910
    @tameratmelakeberhun8910 Год назад +1

    እንዲያዉ ትገርማላችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አዴ ጴጤ አዴ ካቶሊክ እያለያዩ ችሁ እዉነተኛ ክርስትና ኦርቶዶክስ ትታችሁ ስትዘሉ የትም በሲኦል ስትዋኙ እዳትኖሩ ለኛኦርቶዶክስ ፈጣሪ ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ይቅርታና ምህረትን ።

  • @ayeligneshetie4568
    @ayeligneshetie4568 2 года назад +3

    some thing he said wrong...we catholics have had a lot of songs that we can not count

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 года назад +9

    ማርያም አማላጅ መሆኗንማ፣መጵሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሰው የቃና ዘገሊላ ሰርግ ላይ ምልጅዋ ብቻ መስካሪ ነው።

    • @aklile7691
      @aklile7691 3 года назад

      *ምልጃዋ

    • @kinfegabrielmatthewos7737
      @kinfegabrielmatthewos7737 3 года назад

      Really, okay we can discuss call me on 0939944979 we can learn from each other.

    • @aklile7691
      @aklile7691 3 года назад +3

      Thank you for asking me to call you. However, I do not accept your invitation or further discussion in this matter. I stated my opinion on the matter as you stated yours. Let us leave it there. However, I will keep you in my prayer while asking Mother Mary in prayer; to reveal to you her interceding grace and forgive you in your public denial of Her God-given grace of intercession ' Tsega Yemolash Mariam Hoy', uttered by Saint Gabriel.

    • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ
      @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ 3 года назад

      yes no saint is guilty of eternal death!

    • @zetshatelias9228
      @zetshatelias9228 29 дней назад

      እሺ እንደዛ ከሆነ ለምን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር መጣ የኔ እህት 😅

  • @rutha.gabresilasie5512
    @rutha.gabresilasie5512 11 месяцев назад +1

    I am guessing you are Abune Lisane Kirstos's brother. His eminence Abune Lisane Kirstos is a gift from God to the Church. May God bless you and Benyam and help you realize the mistakes you've made.

  • @lucylucy2262
    @lucylucy2262 2 года назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @selamawitassefa8716
    @selamawitassefa8716 8 месяцев назад

    True God bless you i am strict catholic

  • @eyerusalemgebreselassie7298
    @eyerusalemgebreselassie7298 10 месяцев назад +1

    Kidist Maria tamalidilinalech amalajachin nat. Enante enkuan enamalidalen tilu yell. Degimo betam bizu mezimure alen.

  • @yeneneshbeze2329
    @yeneneshbeze2329 2 года назад +5

    ፕሮተስታንት ቅዱስ ቁርባንን የጌታ እራት ምሳሌ ነው ይላሉ፡፡ በካቶሊክ ግን የጌታ ሥጋ ነው ስለዚህ አክብሮት ይሰጣሉ ይገባዋልም፡፡

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 2 года назад

      መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የጌታ እራት ይላል።አንብብ

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Год назад +1

      @@mars-t3i
      John 6 (አማ) - ዮሐንስ
      53: ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።
      54: ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።

    • @zetshatelias9228
      @zetshatelias9228 29 дней назад

      ​@@amanuelhaile9898እና መጀመሪያ የጌታ እራት ማለት እኮ የጌታ ስጋ መጠጡ ደግሞ ፅዋ(የጌታ ደም ነው)bro😅

  • @nuzafro4703
    @nuzafro4703 11 месяцев назад +1

    አንዲት፡ ቅድስት፡ ሐዋርያዊትና ኩላዊት ቤተ-ክርስቲያን ! የካቶሊክ ቤ/ክርስቲያን ማለት በአንድ ጳጳስ የምትመራ የግለሰብ/በቡድን/ የሚከፈት ቤተ እምነት የሌላት ናት፡፡እንደዚህ የሚባል የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የለንም፡፡ ስለ ካቶሊክነት የሰጣችሁት ምስክርነት መልካም ቢሆንም ብዙ ትክክል ያልሆናችሁት ነገር አለ፡፡ ስለ እመቤታችን ካቶሊክ ትልቅ ቦታ አለት ነገር ግን መዳን ሁሌም በክርስቶስ ነው ብላ ነው የምታስተምረው፡፡ ለዚህም ነው ሁሉም ካቶሊክ ትምህርተ ክርስቶስን ተምሮ ቅዱስ ቁርባን እንዲቀበል የምታደርገው፡፡

  • @minty1188
    @minty1188 Год назад

    እኔ ካቶሊክ ነኝ ይህን ገና ዛሬ መስማቴ ነው በሚቀጥለው እኛ ቁምስና ውስጥ የጴንጤዎች ሙቭመንት እንዴት እንደነበረ እነግራችኋለሁ

  • @henockez9039
    @henockez9039 3 года назад +3

    በፍፁም ሊሆን አይችልም ። ምክንያቱም በተክርስቲያኒቷ የምትተዳደርበት የራሷ ባህልና የተአዝዞ መንገድ ስላላት ነው። ስለ ቅዱስ ቁርባን ያነሳችሁንት ጠለቅ ያለ ሃሳብ አንስታችኋል በደንብ በተብራራ መንገድ እና ምክንያት ብታደርጉር ጥሩ ነበር። ግን መጋቢ ክንፈ ካለው ቅን ልብ የተነሳ ገብቶ ይፀልያል አብዝኛዎቹ ግን ከተሳሳትኩ ይቅርታ በእጅጉ የሚከብዳቸውና የሚቀፋቸው አሉ። ቢሆንም ግን እንደመረዳት ስለሆነ ችግር የለውም ። የኢትዮጵያ ቤ/ክ ግን የግዕዝን ራይት ስትጠቀም በአንዳንድ ቦታም የላቲን ራይት አካሄድን ይከተላሉ ። ተባረኩ።

  • @ethioboys10
    @ethioboys10 Год назад +2

    በጣም ቀልደኛ ናችሁ ! እውነት በሃይማኖት እጅግ በጣም ቀልድ ነው የያዛችሁት !
    ብቻ ፓስተር ብንያም አውቀህም ይሁን ባለማወቅ የምታራምደውን ሃይማኖቶችን ወደ አንድ የማምጣት የምእራባውያን የዲየቢሎስ አንድ ሃይማኖት መርህ ማስፈፀሚያ ነህ ብለን የምንጠረጥር በአይነ ቁራኛ የምናይህ ብዙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንዳለን አትዘንጋ !
    ሃይማኖት አንዲት ናት ! የጠበበችውም መንገድ አንድ ናት ! ከተዋህዶ ወደ ካቶሊክ እድገት ሳይሆን ውድቀት ነው ከካቶሊክ ወደ ፕሮቴስታንቲዝም የአእምሮ የመንፈስ እድገት ሳይሆን የመጨረሻ ውድቀት እራስን ለዲያቢሎስ አሳልፎ መስጠት ነው ።
    “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤”
    - ኤፌሶን 4፥5

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 Год назад

      You mean Christian .

    • @folefollow9751
      @folefollow9751 Год назад +1

      አንዲት ቅድስት ካቶሊክ ቤትክርስቲያን እንደምታስበው አይደለም ለ2000 አመታት ጸንታ የቆመች ናት

    • @mitikuguye9755
      @mitikuguye9755 10 месяцев назад

      Sile Orthodox hayimanot siwora bicommitu ayshlm yihe iko sile Catholic ina sile Protestant nw sile iwuntgna Hayimanot sayihon sile iwuntga Amlak sile Geta Iyesus iyetewora yalehu

    • @zetshatelias9228
      @zetshatelias9228 29 дней назад

      Yene ehit geta eyesusn mamen yemecheresha wedket sayhon yezelalem desta nw amlak yekir yebelish haymanot sayhon geta nw meyadnew lebona yeatesh sis😅

    • @zetshatelias9228
      @zetshatelias9228 29 дней назад

      Yene ehit geta eyesusn mamen yemecheresha wedket sayhon yezelalem desta nw amlak yekir yebelish haymanot sayhon geta nw meyadnew lebona yeatesh sis😅

  • @KotumeTadesse
    @KotumeTadesse Год назад

    መማማር ደስ ይላል በዚህ ቀጥሉበት

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 2 года назад +2

    Am Catholic 🙏🙏🙏

  • @birtkanetumro2413
    @birtkanetumro2413 3 года назад +3

    Catoliki ba catoliki haymanoti tikoralach unkani bazichi haymanoti amanku

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Год назад +2

    Haily Mary Mother of God pray for us sinners now and the our of death.🙏🙏🙏you guys a bit wrong.

  • @hanimerkeb772
    @hanimerkeb772 3 года назад +2

    U guys are contradicting your self.betam tezebarkalchu.i don't get a thing from this interview.what was ur point again?????

  • @eyobkolcha6337
    @eyobkolcha6337 6 месяцев назад

    ketilubet geta yibarikachu

  • @akewman7346
    @akewman7346 3 года назад +1

    My man gobeze Berta

  • @bereketbogale9678
    @bereketbogale9678 3 года назад

    True!!

  • @Tarikujohnchato
    @Tarikujohnchato 6 месяцев назад

    Ahun washeh wushetam yeprotestant zemari meto ayizemirim mezmurachewun gin enizemiralen.

  • @mitikuguye9755
    @mitikuguye9755 10 месяцев назад

    Bizu tiru gonoch ansitachual awo yeprotestant mezmurochn inzemrlen ngr gin Cathoic Betekirstian ijig betam bizu beshiwoch yemikoteru yerasua Mezmur alat

  • @addisyehualashet5468
    @addisyehualashet5468 2 года назад

    Awo awo letasbelew new yetrahew beka ask him something

  • @Tarikujohnchato
    @Tarikujohnchato 6 месяцев назад

    Ere wushet zemari ayigabezim ke protestant.

  • @mengistudubale6608
    @mengistudubale6608 10 месяцев назад

    እኔ ካቶሊክ ነኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rumaruma9181
    @rumaruma9181 Год назад

    ባእለ ወልድ አማኑኤል እግዚአብሔር አብ ሰሉስ ቅዱስ እየሱስ ብዙ በአላት አሉ በያመቱ እሚነግሱ ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ ኦርቶዶክስ ሁሉ ነገሯ ሙሉነው

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk 10 месяцев назад

    ይገርማል! ኦርቶዶክስ ነኝ:: ይህ ሰው በትህትና የተሞላ ይመስላል :: ከራሱ ቃል ግን እንደሰማነው ቀደምት ካቶሊካዊ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከፕሮቴስታንት መዝባሪዎች ጋር በመሆን ካቶሊክ እምነትን አዳክሞ ካቶ-ፕርቴስት እንደመሰረተ ነው እየነገረን ያለው :: እፈር : ተደበቅ :: ለነገሩ ፕሮቴስታንት ስትሆን ምንም ነህ : የገዳዮች የሌቦች የመዝባሪዎች የክፋተኞች ዋሻ

  • @kelembirgu6483
    @kelembirgu6483 Год назад

    Sel muzmyer kalecht wechi arfi msekert new . ❤❤ cathiolc❤❤

  • @rutha.gabresilasie5512
    @rutha.gabresilasie5512 11 месяцев назад

    I feel sorry for you guys because you left the Church of Christ. There is nothing we protest. The Church has built on the blood of Christ.

  • @YoneYone-p2h
    @YoneYone-p2h 7 месяцев назад

    Bizu astemiro alle tiru.

  • @mars-t3i
    @mars-t3i 2 года назад

    ታድያ ለምን ብንያም ወጣ?

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk 10 месяцев назад

    በ 1054 ካቶሊክ ከኦርቶዶክስ ተገነጠለች በ 1517 ፕሮቴስታንት ማርቲን ሉተር በተባለ ግለሰብ ከካቶሊክ በአመጽ (protest ) ከዛም (protestant) በማድረግ በማለት ተገነጠሉ... ይቀጥላል