"የተመስገንን ኮሚቴ አላውቅም'' ደብረጽዮን፤ የባሕርዳሩ ግድያና የጎንደርን ዓይን 'የገለጡት'ዐቢይ፤ "በ300 ሜትር ፋኖ ከበበን"፤ OLA በአማራ ክልል?|EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 321

  • @mequannenttilahoun
    @mequannenttilahoun День назад +44

    ጀግና እኛ ችግራችን የቻይና አምፓል ማየት እኮ አልናፈቀንም በሠላም ወጥተን ሥለመመለሥ ነው አሁን ችግራችን

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 16 часов назад +1

    ደብሪፅ ጀግናችን ነህ እንወድሀለን ረጅም እድሜና ጤና ላንተ ይሁን።
    አሁንም የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ጎን ይሰለፋል
    ትግራይ ትስዕር!!!
    ደብሪፅ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 15 часов назад

      ደብረፂዮንና የሱ ቡድን አቅመ ቢስነት ነዉ ትግራይን አብይ እጅ ላይ የጣላት

  • @TsegayGebrekrstos-o7k
    @TsegayGebrekrstos-o7k День назад +15

    ደ/ር ደብሪፅ ጅግና ብማኒም ዘይሕርበት ዕድሜና ጤና ንምነየልካ ንበረልና

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 13 часов назад

      ኻልኣይ ዙር ከወድአና ድዩ ጀግና ትብሎ ጀግና ትርጉሙ ትፈልጦ ዲኻ 😂

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 4 часа назад +1

      ​@DannyTekaBeyene In any way, we don't want to stand with Abiy and his puppets. With all his mistakes Debretsion stands for interest of Tigray.

  • @getachewhailu6828
    @getachewhailu6828 День назад +20

    ያንሳችዋል ከዛ በላይ ነው የሚገባቹ በርቱ።

  • @dawitdawit2929
    @dawitdawit2929 День назад +16

    Thank u for everything
    ETHIO-FORUM🎉🎉🎉

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 День назад +13

    Dr,ደብሩፅየን ❤❤❤❤ወድህዝቢ ተባዕ ህዝባዊ ታጋይ ፣እንወድሀለን ።

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 День назад +7

    በቂ አይደለም እንኳንእንዳተ አይነት ጎበዝጋዜጠኛ አንበሳወች አስር እጥፍ ማስገባት አለብን ❤❤❤❤❤

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 День назад

      ይህንን የህውሃት የፕሮፐጋንዳ ማሽን እምትቀልብ አማራነኝ ባይ የዋህ እንዳትሸወድ አበበ እና ያየሰው ተከፋይ የተገንጣዬ ህውሃት አጎብዳጅ ናቸው!!!

  • @TarekeAdihena
    @TarekeAdihena День назад +24

    ይገባችሃል❤❤❤❤❤❤ ገና 10.000.000 ❤❤❤በቅርቡ

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 23 часа назад +3

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 День назад +10

    ፋኖ በስልጣን ሹክቻ አንድ መሆን አቅቶአቸው የአማራን ህዝብ በድሮን እንዲጨፈጨፍ እየፈቀዱ ነው

  • @VfG-m2x
    @VfG-m2x День назад +11

    ደብሪፅ ጅግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o День назад +15

    ብአዴን የአማራን ህዝብ ፀር ነው።

  • @نمر-ي7ش
    @نمر-ي7ش День назад +2

    ደብሪፅ ጀግና💪💪💪

  • @betig3972
    @betig3972 День назад +3

    ደፂ የኔ የትግራይ መሪ❤❤❤

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu День назад +9

    ይገባችኁል እንኳን ደስ ያላችሁ እኔ በሁለት ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደርኳችሁ

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 День назад +11

    ገና ቢልየን ትደርሳላቹ የምልየኖች እምባ አባሽ ናቹሁና
    ደስስስስስስ ብሎናልልልልል

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen День назад

      ክክክክክክክክክ መረጃ መስጠት እና እንባ ማበስ ከየት ተገናኘ

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p День назад +1

      አየ ህዝቤ እየዋህ እኮ ነው😂

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 День назад +1

      እኛ የህውሃትን ፕሮፕጋንዳ የሚነዛ ቅጥረኛ ሚዲያ አንፈልግም ። ለአማራ እና ኢትዬጵያ በጎ ከማያስብ ስብስብ ተጠንቀቁ

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 День назад +5

    ያየሰው ምንሆኖነው ብታምኑም ባታምኑም ያዬን ካልሰማሁኝ ይጨንቀል

  • @ZeynuNuredin
    @ZeynuNuredin День назад +3

    ❤ዋ❤ው❤እ❤ኳ❤ን❤ደ❤ስ❤አ❤ላ❤ቹ❤

  • @KubromMsgna
    @KubromMsgna 19 часов назад

    ይገባሀል ብሮ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 День назад +5

    አርሰናሎች እንኳን ደስ አላቹ🥰🥰🥰

  • @mequannenttilahoun
    @mequannenttilahoun День назад +2

    በርቱ በርቱ

  • @seyfuaberar8915
    @seyfuaberar8915 День назад +2

    ይመችህ ጀግና

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi День назад +3

    ትክክል ነው ደብሪፅ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ День назад +10

    እውነት ነው የ50 ዓመት ድርጅትን የማንም ሙርከኛና የደርግ እርዝራዦች ስብስብ በድርጅቱ ጣልቃ ገብቶ የሚፈተፍትበትና ፈላጭ ቆራጭ የሚሆንበት ምክንያት የለም ምክንያቱም ህወሓት ትላንትም ዛሬም በሚሊዮኖች የህይወት መስዋትነትና የአካል ጉዳት የንብረት ውድመት መፈናቀል ዋጋ የተከፈለበት ድርጅት/ፓርቲ ነው ።

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 День назад +8

    አብይ ባለበት ቦታ ሁሉ እሳት አለ ::
    እሳቱ የሚጠፋው አብይ ሲጠፋ ነው::

  • @hasanabdelrahman9933
    @hasanabdelrahman9933 День назад +2

    ይገባችኋል

  • @TsfayGoshu
    @TsfayGoshu День назад +1

    ደብራፅ በሆዱ የማይገዛ ቆራጥ መሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @semret859
    @semret859 День назад +2

    እልል እንኳን ደስ አላቹ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-95674
    @user-95674 День назад

    እንኳኖምደስአላቺሁ❤የህዝብ,ደምፅ❤❤

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr День назад +1

    ያያ ሰውያሳችዋል የንፁሀን ድምፅ

  • @Gmnebiland
    @Gmnebiland День назад +4

    እኛ ነው ማመስገን የሚገባን ድምፅ ስለሆንከን ያየሰው ጀግና❤❤❤❤

  • @nuranurita-gy2ux
    @nuranurita-gy2ux День назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ያንስባችሇል

  • @tigistabolu
    @tigistabolu День назад +3

    congeratulation🎉🎉🎉

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 День назад

    Thanks Ethio Forum for the good news about Israel and Palestinians. God bless you.

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 20 часов назад

    Tigrai torenet yebqa🎉🎉 Fano & Ola gefa belu 🎉🎉🎉

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 День назад +12

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

  • @HIWETTEGELETE
    @HIWETTEGELETE 23 часа назад

    መልካምን እንደ መልካም ስራ መቁጠር ጥሩ ነው። ሁሉንም ልክ አይደለም ካላችው በህዝብ ዘንድ ተደማጭነታችው ይቀንሳል።

  • @HiluT
    @HiluT День назад +2

    Well deserved 1 million ❤

  • @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
    @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh День назад

    እኛ በብዙ እናመሰግናለን !!!

  • @Bana_media
    @Bana_media День назад +3

    Selam

  • @surafielTeka
    @surafielTeka День назад

    በጣም ትመቹኝ አላቹህ እምወዳቹህ በምክኒያት ነው ላሊበላ ሽምሽሀ ገለሶት ትክክለኛ መረጃ እዛ ነው ሀገሬ ትክክልኛ መረጃ ሆሌም ልክ ናቹህ

  • @johnyk2020
    @johnyk2020 День назад +1

    Welcome 🙏

  • @MihiretabBogale
    @MihiretabBogale День назад +3

    ሰላም ለሁላችንም ❤❤❤

  • @avielavi990
    @avielavi990 День назад +1

    Congratulations Ethio forum for your 1️⃣m subscribe

  • @berndadesta9679
    @berndadesta9679 День назад +9

    2 ህዎሕት የለም 1ነው ያም በደብረፃዬን የሚመራ: በጌታቸው የሚመራው የካደ ብድን ነው: የአብይ ኮልኮሌ

    • @Tekulaw
      @Tekulaw День назад

      😃😃😃😃😃😃

  • @ማይሹም
    @ማይሹም День назад +1

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Girma-s6q
    @Girma-s6q День назад +5

    ፋኖ ማሸነፉ እማይቀር ነው እውነትን ስለያዘ ።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ День назад +2

      ኤዲያ ጉራ ብቻ። 4 ኪሎከምትለፉ ጎንደር እየተመላለሰ ነው ወንድ ከሆናችሁ ህዝቡን ደጀን አድርጋችሁ ለምን አታስወግዷቸውም መሞት ላይቀር ታሪክ ሰርቶ ማለፍ ክብር ነው ።

    • @የሰውጭካኔ
      @የሰውጭካኔ День назад

      በ 3ቀን አአ እንገባለን ብላቹ 3አመት ሆናችው 😁 የሙርከኞች ልጆች ጉራ ብቻ

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin День назад +3

    አንድ ህወሃት ብቻ ነው ያለው : ሊላው ብልፅግና ነው

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 День назад

    ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 День назад +5

    #ብልፅግና አማራን ለማጥፋትና ታሪካችን ለማጥፋት አቅም የለውም ..#አማራ በፈጠራት ኢትዮጵያ ይቀጥላል ።#አማራ💪💪💪🇪🇹

    • @senaySelam
      @senaySelam День назад

      😂 እረ ያለፍላጎታችን አታስቁን ኢ/ያ 32ዓመቶ ማለት ነዉ ??? አማራ የይሃዲግ እጅ ስራ 😂

  • @SisUni-e4t
    @SisUni-e4t День назад +3

    #ትግራይ 💛❤️😥😢🙏

  • @Soulshiferaw
    @Soulshiferaw День назад

    You diserve more than this!!

  • @MIKIHABTESELASE
    @MIKIHABTESELASE День назад +2

    ምርጦች

  • @ASD2024-m5j
    @ASD2024-m5j День назад +2

    😂😂😂ኣንደኛ🎉🎉

  • @Merry-vq2cm
    @Merry-vq2cm День назад +1

    Congratulations!

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f День назад

    እነኳን ደስ ኣላችሁ!

  • @solomongebrehiwot1325
    @solomongebrehiwot1325 День назад +2

    1m❤❤❤❤
    1,000,000✅

  • @user-ny9ot4qo7h
    @user-ny9ot4qo7h День назад +2

    Congratulations 🎈🎊🍾

  • @TigestLemlem
    @TigestLemlem День назад +4

    #OnlyOneTPLF.

  • @genetbrhane7433
    @genetbrhane7433 День назад +3

    D/r Debrotsion ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Merry-vq2cm
    @Merry-vq2cm День назад +1

    Congratulations 🎉

  • @YedegGebreslasie
    @YedegGebreslasie 19 часов назад

    2 000 000 on the way 🎉

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman3221 День назад +2

    ❤❤❤

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m День назад +1

    Welcome

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 21 час назад

    💚❤️💛🕊

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 День назад +1

    ጀግና! በርታልን።

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd День назад

    Dr.DEBRETSION A BRAVE LEADER. A TRUE TEGARU .LOVE FROM DJIBOUTI AFAR

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 День назад +1

    🙏💛❤️

  • @zxcvbqwert-fi6pn
    @zxcvbqwert-fi6pn День назад +5

    በዛን ግዜ ኣንድ ቀይወጥ ስንት ብር ነበር? እስቲ ንገረን ምን ኣይነት የኣእምሮ ድሃ ነው በናትህ

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 День назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @solomonabraha2995
    @solomonabraha2995 День назад

    Congratulation for the milestone. You have reached 1 million subscribers.

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 День назад +4

    አገር ሰጥ ረጭ አስደርጎ አዘግቶ ፎቶ ተነስቶ መመለስ 😁😁 ድንቄም ፕሮፖጋንዳ

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 День назад +3

    ኢትዮ ፎረም አንደኛ ዋው

  • @Kibra.Entertainment
    @Kibra.Entertainment День назад +4

    Wow so great job Ethio Forum 🎉🎉🎉

  • @TilahunkassaMitiku
    @TilahunkassaMitiku День назад

    CONGRA❤

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh 21 час назад

    ❤❤❤❤❤

  • @negaseyoum7591
    @negaseyoum7591 День назад +3

    ሁለት ህወሓት የለም በደብረፅየን የሚመራ ብቻ ነው ታረሙ

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 День назад

    ለፍቅር ሳይሆን ለሆድ መዉደድ አይጉዱ ዕና ጉድ ካሳ ያንተ ነገር ሁሉ እንደዛ ነው 😂😂😂😂😂ለማንኛውም ድል ለፋኖ !!!!!

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 23 часа назад

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @BermieAb
    @BermieAb День назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MizanHaile-cx4rt
    @MizanHaile-cx4rt День назад

    Congratulations 🎊 👏 🎉 for 1m subscribers

  • @Amdeferensay
    @Amdeferensay День назад +3

    🎉🎉🎉🎉

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 День назад +2

    ቀሲስ በላይ ሞኙ
    በዘንዶው ፍሬም ተደርጎ ዘብጥያ ተወረወረ ። ዘንዶው አጥምዶ ቀረጠፈው
    በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ ተረተበት።

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi День назад +1

    አንደኛው ፅንፈኛው ማን ሆነናነው ተመስገን ኮሜቴ ሆኖ ትግራይና አማራ በእኩል ሊበይን ሳይሆን ሊበታትን ሆነ ተብሎ የተመደበ ነው ።

  • @ayeletegbaru1257
    @ayeletegbaru1257 День назад

    Debretsion is resourceful, sharp and manipulative. He has a strong statesmanship,
    .Ayele Tegbaru, MD, Israel

  • @biniamGere6502
    @biniamGere6502 4 часа назад

    Debretsion is right

  • @ftsumbrhanberha3803
    @ftsumbrhanberha3803 День назад +1

    👍

  • @b.6015
    @b.6015 22 часа назад

    አላህ አይኑን ያጥፋው ምናባቱ አይን ይገልጣል ቀለም ስለቀባ ድል ለተገፋው ማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪8⃣8⃣8⃣💪 ሞት ለአብይ አህመድ

  • @tenagnaterfe6244
    @tenagnaterfe6244 День назад +1

    Del l Amhara Fano fano ❤❤❤❤❤❤❤

    • @motivationalspeech384
      @motivationalspeech384 День назад

      Dedeb amharan ende beg eyarede dil tilaleh egna anharawichin aygeltsim

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ День назад

      ​@@motivationalspeech384አራጁ የሰው ደም ጠጭው አብይ አህመድ ሽመልስ አብዲሳ አዳነች አበቤ ናቸው የሰው ደም ጠጭዎች ብልፅግና በቆፈረው ጉድጓድ ይቀበራል።።።።። ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 12 часов назад

    እውነት ለመናገር የጎጃም ህዝብ ብልፅግናን በምርጫም በጦርሜዳም የእውነት ዘርሮታል።በዚህ ምክንያት አብይ አህመድ ለጎጃም ህዝብ ልዩ ጥላቻ አለበት።

  • @FrgeVerg
    @FrgeVerg День назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MeseretAdmas-fc7bh
    @MeseretAdmas-fc7bh День назад

    My favorite .

  • @AhmedSula-f4p
    @AhmedSula-f4p День назад +1

    Letsgo 2 millions

  • @Geez-3G
    @Geez-3G День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BermieAb
    @BermieAb День назад +2

    Bertu 1million subscriber kezam belay yigebachuhal

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su День назад

    Selam selam ethio forum welcome melkam ken ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 День назад +1

    ቀለም መቀባት አይን መግለጥ ሆነ ቂቂቂ የድንቁርናው ጉዞ ቀጥሏል

  • @nigist0402
    @nigist0402 День назад +1

    Ethio forum 1st in the world

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam День назад +2

    Getachew Reda is 10000 times PP Abiy Ahmed 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o День назад

    ድሮ እንደዚህ ነበር ድሮ አትብሉ ትላለህ ባንተ ዘመን ቀይ ወጥ ይቅርና ደረቅ ዳቦ የለም