Ethiopian food azifa vegan recipe የፆም ምግብ አዝፉ አስራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 30

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  2 года назад +7

    እንኳን ደና መጣችም❤❤ የዛሬው ቪዲዮ ከዚህ በፌት ተለቆ በስህተት ተደልቶ ነው ለዛ በድጋሚ የተለቀቀው ስለምታበርታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤🙏🙏

    • @redaithaymanot3915
      @redaithaymanot3915 2 года назад

      በናትሽ የቴስቲ ሶያ አሰራር አሳይን

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 2 года назад

      ያለ ቲማቲም ከሳምንት በላይ ይቆያል እኔ የማውቀው።በጣም አሪፍ ስራ ነው ከሰራሽው እጅሽ ይባረክ።

  • @endalkadiss5409
    @endalkadiss5409 2 года назад +3

    እውነት ያለዛሬ እንደዚህ አይነት ምግብ ሰምቼ አላውቅም ደስ ይላል።

  • @hilinawoldeamriam3260
    @hilinawoldeamriam3260 Месяц назад

    Gobez 👏🏽

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 2 года назад +1

    Masa Allah btam ymerale stye ede serta alwekem emkerwalu gobze berte 👌😘😘

  • @saratube9054
    @saratube9054 2 года назад

    እጅሸ ይባረክ ውዴ

  • @rigatkhasay211
    @rigatkhasay211 2 года назад +1

    Fantastico 👍❤️❤️

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እጅሽ ይባረክ ውዴ እኔንም አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @heranestub4379
    @heranestub4379 2 года назад

    እጅሽን ይባርክልሽ

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 2 года назад

    አሪፍ አሰራር ነው 👍😉

  • @bettymaya13
    @bettymaya13 2 года назад

    በጣም ምፈልገዉ ምግብ ነዉ እናመሠግናለን

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад

    You water my mouth😲😋

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 года назад

    Wow you always ታስደሚሚኛለሽ . I will try today right now. Good job 😘. I never see and never try before . This is new and i like it.

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    wow betam arif nw zediye 🙏👍🥰🥰

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 2 года назад

    👌🏼👌🏼

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና አብዝቶ ይስጠን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን በርች እህት

  • @bellotv27
    @bellotv27 2 года назад

    በርቺልን እህቴ ቤተሰብ ሆኛለው👍

  • @mmaty34mmaty35
    @mmaty34mmaty35 2 года назад

    very good thank you very mach

  • @fevenhaddis1763
    @fevenhaddis1763 2 года назад

    Excellent

  • @susiyeezenuutube
    @susiyeezenuutube 2 года назад

    👍👍👍bayye baredaa

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we 2 года назад

    በሸሜል ሳትሰሪልኝ ጾም ገባ እስቲ ሾርባ ስሪልኝ የአትክለት ሾርባ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      ዘይነብዬ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም ይቅርታ እንዳልሽው ፆም ስለገባ እንጂ እርስቼው አይደለም ግን ፆም እንደተፈታ ወዲያው ነው ስርቼ የማሳይሽ❤❤🙏 እሺ እማ የሾርባ አስራር በቅርቡ ነው የማሳይሽ🥰

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 2 года назад

    ዜድዬ ሚሊዮን ላይክ ቢኖር ባደርግም አንጀቴ አይደርስም የምትገርሚ የሴት ቁንጮ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +2

      የኔ ቆንጆ ያንቺ አንድ ላይክ ለኔ ሚሊዮን ነው የእውነት እጅግ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤❤🙏

  • @le1785
    @le1785 2 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 года назад

    አዚፍ ምነኛ ነው

  • @redaithaymanot3915
    @redaithaymanot3915 2 года назад

    የኢትዮጵያ ምግብ ነው

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 2 года назад

    ሰናፍጩን በደንብ ብታሳይን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እሺ ኮሚኒቲ ላይ ሼር አደርግልሻለው❤