እናቴ አዲሱን ስራዬ መረቀችልኝ ይህው ሰርፕራይዝ አደረኳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 436

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1  4 месяца назад +44

    t.me/yetnbiTubelemlem
    👈ሊኩን ተጫኑት
    ይህ ቴሌ ግራም ቻናል ነው
    ማንኛውም. እቃ ገብታቹ ምረጡ
    ለምለም ሱቅ በደረቴ
    የተንቢ ሱቅ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 месяца назад

      ❤❤❤ እንዴት አባቴ እንደምወድሽ ለሙዬ የትንቢ ❤እኔም እንዳቺ ለፋተኛ ነኝ ሰርቼ ነው የምበላው ገና ልጅ ሆኜ አንጀቴን ታርሽዋለሽ በደስታሽ በስራሽ በንግግርሽ...ለሙዬ ሰላም ጤና እረጅም እድሜ ስኬት ...ከነ መላው ቤተሰብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @qqqq7880
      @qqqq7880 4 месяца назад

      🎉ለሙ፡በርች፡ከሴቶኘ፡አንዳ፡ጀግናነሸ።

    • @senayitderje7630
      @senayitderje7630 4 месяца назад

      Seleke secige lezez

    • @AddisalemErdado
      @AddisalemErdado 4 месяца назад

      South Africa መለክ ይቻቻለል

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 4 месяца назад +88

    ጀግኒት በርቺልኝ 🙏❤

    • @MareonaTube
      @MareonaTube 4 месяца назад +9

      አንቺም ብርቱና ቅን ልብ ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ ፍርዬ የማሚቱ እናት የቶንዴ ንግስት፣ ነፍ አመቱ ኑሪ ከነቤተሰብሽ።❤️🙏

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 4 месяца назад +1

      Firiyiyee 🎉❤

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 4 месяца назад +1

      Fire end🎉 dagmawii❤🎉❤🎉

  • @ዘቢባቢንትሙሀመድ
    @ዘቢባቢንትሙሀመድ 4 месяца назад +127

    እናት ያላቹህ ሺአመት ትኑርላቹህ አሚን በሉ እናታቹህን የምወዱ

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 4 месяца назад +18

    እንደእሷ ስራ ሰዉ ሁኑ 😊ፍቅር ፍቅር እያላችሁ የቃቃ ጨዋታ አትጫወቱ😂😂🎉

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 4 месяца назад +22

    #ጀግና ሴት ማለት ጉልበተኛን ታግላ የምትጥል ሳትሆን ጊዜ ራሷን የምትቆጣጠር ነች ይች ማለት ለሚ ነች በርች ሸጋ❤።

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 4 месяца назад +57

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @tayabahalel4440
      @tayabahalel4440 4 месяца назад +1

      ሶለላ አለይ❤❤❤ወሰለም❤❤❤🎉🎉

    • @zm1629
      @zm1629 4 месяца назад +1

      ሰለላህ አለይህ ወሰለም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 месяца назад

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 4 месяца назад +4

    ማርኬን ካንቺጋ በስራ አወጣጥሪው ትንሽ ወደራሱ እንዲመለስ የኔውድ❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 месяца назад +80

    ለሙ ጅግና ናት የምትሉ ላይክ ግጩኝ እኔም እንደስዋ ጀግና የምሆነው በላይክ አበረታቱኝ❤❤

  • @Kidist19
    @Kidist19 4 месяца назад +4

    ጀግኒት በሚትሰሪው ስኬታማ ያድርግሽ🙏❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 4 месяца назад +5

    ለምዬ ጀግና የኔ ብርቱ ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልሽ

  • @gdyu5041
    @gdyu5041 4 месяца назад +3

    ማሻአሏ ያምራል ጀግናነሽ ለሚ ሁሌም እከታተልሽ አለሁ ኮሜት ባልሰጥም ፍራክ ምናም የሚባል ኢቱ በሮች አላይም ቆጆ ነገሮች ስለምታቀርቢ እከታተልሽ አሁ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 4 месяца назад +1

    ወላሂ ይከ ሀልጋ ልብስ የዛሬ ስድስ አመት ፍሽን ነበረ በትዛዝ አሰረቸው 1300ብረ ወይ ጊዜ አሁን 4ሺ ስትይ ገረመኝ

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube4747 4 месяца назад +1

    ጀግና እኮ ነሽ ለወደፊት እኔም አዛለሁ ለሚዬ ሀገሬ ስገባ

  • @WazmWazm-p8j
    @WazmWazm-p8j 4 месяца назад +4

    ከወንዶች በላየ የሆንች ሴት ለሙየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mywollo
    @Mywollo 4 месяца назад +2

    ወላሂ ለምለም በጣምበጣም ጀግናነሺ እሺየኔማር ለኛለአረብአገር ሴቶች በጣም ተምሳሌትነሺ እወድሻለሁ

  • @ObsuunGaaridha
    @ObsuunGaaridha 4 месяца назад

    እባክሽ ለሙ ሄሉ የራሷ ህይወት ጅምራለች ነው ወይ ትጀምራለች ነው የልሹ ብዙ ሰዎች ተወዛግብዋል

  • @suma187
    @suma187 4 месяца назад +13

    ለሚ። የሴቶች በለይ ኡኑካን ደነ መጠሽ የኛ ጀግነ ለሚን የሚትወዱ እንደኔ👍👍

  • @AsdAsd-ev8te
    @AsdAsd-ev8te 4 месяца назад +3

    masha Allah lanchim Allah melkam tidar yistish jegina nesh gobaz set

  • @FetiShafi-mj7dc
    @FetiShafi-mj7dc 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ የኔ መርካሞ ke south Africa

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 4 месяца назад

    ጀግኒት ብዬሻለው እጅሽን ይባርከው ስመጣ አዝሻለው ለሙ

  • @HanaWomen
    @HanaWomen 4 месяца назад

    በጣም ነው የማደንቅሽ ከማዳም ቅመም አንችን አየሁ. የተሳካለት ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ❤❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 4 месяца назад +2

    ዋውውውውውውውው የኔ ጀግና በጣም ያምራልልልልልሌ በርቺ ለሙ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 4 месяца назад

    አቺኾ የተለየሸ የሴት ጀግና ነሽ ልዬ ሰጦታየ ብየሻለሁ ይህንዚቃ ጋብዤሻለው ኸዚህ የበለጠ ሀብት ይሸጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 4 месяца назад

    ለሚየ እኔራሱ እምወድልሺፃባይሺንብቻሳይሆንሀቀኛእና አስተዋይ ነሺጀግናነሺደግሞ💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 месяца назад

    የኔ ዉድ እናት እንደት እንደናፈቀችኝ ለሙዬ በጣም ያምራል

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ተባረክሏህ
    አላህ ይባርክልሽ ውዴ አላቅሽምግን ግን ድካሙ ሰለማቀው ነው

  • @እውቀትብርሃንነው
    @እውቀትብርሃንነው 4 месяца назад

    እናመሰግናለን መጅሊሱ በካሬ ስንት ነው የምመኜው አይነት ነው

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 месяца назад

    ለሙና የኔ ጠካራ ፈጣሪ ሀይል ጉልበት ይሁንሽ ❤❤❤ቲቪ ግን ስንት ነው 43 እንች ነው ያልሽው?

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 4 месяца назад

    ለምለም በጣም አስተዋይ መልካም ቅን ሴት በርቺ ለእናት ና አባትሽ ለቤተሰቦችሽ ሁሉ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 месяца назад

    በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ ❤አቺ እኮ ጀግና ነሽ🙏👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 месяца назад +1

    ለሙዬ ታይ ግን ወላሂ ስልክ መልሺ 😢😢😢

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 4 месяца назад +2

    ማሻአላህ ለሚ በጣም ያምራልአላህ ይጨምርልሽ❤❤🎉🎉

  • @temimatube
    @temimatube 4 месяца назад

    ምንም ማረግ አልችል እጅሽ ይባረክ አገሬ እሩቅ ነው ወላሂ ቅርብ ቢሆን ይኸ አያልፈኝም ነበር

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l 4 месяца назад

    ጎበዝ ለምዋ ምነው እኛገረ በሆሺልኝ ❤❤ለሙየ ቦረና መካነ ሰላም ታደረሻለሺ ውደ❤

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 4 месяца назад

    በጣአም ደስ ይላአል የተቢእ ያምራአል እጅሽን አይቆርጥመዉ

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 4 месяца назад +2

    ልጅቷ የቤተሰብ ነው ወይስ የራስዋ ከሆነ ጀግና ናት እግዲ የባል ስራ ምን እደሆነ ፈጣሪ ይወቀው😅😅😅😅😅

    • @mulu5
      @mulu5 4 месяца назад

      የራሱዋ ነዉ ባል ማፊ በቃ በራሱዋ አለም መኖር ነዉ

    • @Ty23r
      @Ty23r 4 месяца назад +1

      ​@@mulu5እረ አደለም አሟልተው እያገቡነውጅ ሴት ሆነችኮ ባል ወንዱ ሚሥት😂😂😂

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 4 месяца назад +1

    ጀግና ለሙዬ በርቺልኝ❤😊 እናታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤🎉

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik 4 месяца назад

    ወይኔ በናትሽ ለእናቴ አድረሺልኝ እኔ ብሩን እልካለሁ

  • @iiff3757
    @iiff3757 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ለሙየ ጀግና እኮነሽ ወላሂ

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث 4 месяца назад

    YETENBI ALUSH EWNETM YETENBI❤ አቦ እወድሻለሁ የኔ ጀግናት ስደተኛ እህትሽ ከሳዉዲ

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye7457 4 месяца назад

    ኧረ እኛ ጫት አናቅም ለሚ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አላወቅነዉ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 4 месяца назад +2

    በርቺየኔ ጀግና ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 4 месяца назад +2

    ጀግና ጎበዝ መጋርጃው በጣም ነው የሚያምረው ለሙ❤❤❤ ላይክ 😍😍😍

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 4 месяца назад +1

    የተቢ ምከሪይኝ 6000,000ሺ አይበቃኝም ለመስሪያየ ልመጣነው ምከሪይኝ😢

  • @zainabsharjah6314
    @zainabsharjah6314 4 месяца назад

    መጅሊሱ ዋጋው ለምን አትናገሪም?

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my 4 месяца назад +1

    ❤❤❤My beautiful sister God bless you and your family forever ❤❤❤❤❤you are the best and strong person ❤❤❤❤❤we love you always ❤❤❤we wish you success and healthy life Amen ❤❤❤❤❤

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 4 месяца назад +12

    ኤድመቻው ያርዝምልን እናቶቻችን ጉሉ አሚን ያመዳም ቅመሞች

  • @helutube21
    @helutube21 4 месяца назад +1

    ለሙየ ትለያለሽ ማሚም ሸ አመት ትኑር 👍እስኪ ደምሩኝ👍

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc 4 месяца назад

      ሄሉ እባክሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @Zemzem1342
    @Zemzem1342 4 месяца назад

    Berchilign yene jegna rejem edemena tena yestelish

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 месяца назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ለምዬ ጀግናዬ በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መርየምየአሏህባሪያ
    @መርየምየአሏህባሪያ 4 месяца назад

    ማሻአላህ ያምራል ጎበዝ ዋጋዉም ሀሪፍ ነዉ

  • @MareonaTube
    @MareonaTube 4 месяца назад +2

    አንቺ ጎበዝ ሴት ።

  • @Makdes-i7g
    @Makdes-i7g 4 месяца назад

    ያገር ያየህ በየት ላግኝሽ ተባበሩኝ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 4 месяца назад

    ለሙዬ ስልክሽን ስጪኝ ውዴ

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l 4 месяца назад

    ከነገሩሯ ሁላ ሰርቸአለሁ የምትለው ነገርስ የቻይና ፋብሪካ ሆነችኮ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 4 месяца назад

    Egizabeher Yemsgen wowow genay egizabeher yetebiklgn yene konjo wudddddd berche genay ❤❤️🙏

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 месяца назад +1

    የቲቢ እድሜና ጤና ይሰጠልሸ

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 4 месяца назад

    የኛ ጀግኒት የወንድሞቿ ብርታት ለሚነት በርችልን የኔናት❤❤❤❤❤❤

  • @MmJjk-t9f
    @MmJjk-t9f 4 месяца назад

    ስልክ አታነሽም እኮ ብዙ ግዜ ሞክራለሁ

  • @FetelworkAssefa
    @FetelworkAssefa 2 месяца назад

    መጋረጃ ስንት ነው

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 месяца назад

    ለጉደር ትልክ አለሺ??

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 месяца назад +1

    እኔ እገዛሻለሁ የኔ ቆንጆ የተንቢዬ❤❤❤ያምራል❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 4 месяца назад +2

    የቡታጀራዬ የኛ ጀግና በርቺ የኔ ወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እተም

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 4 месяца назад +1

    ጉበዝ ጀግና ሴት ለሌላ ሴት አርአያ ነሽ በርቺ👏🙏👍

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ,ለሙዬ,በረኻ,የኔ,ጀግና

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 месяца назад

    በርች ለሙዬ ጀግና እግዝአብሄር አቅም ብርታቱን ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kasech1152
    @kasech1152 4 месяца назад

    አዳማ ነኝ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 4 месяца назад

    ልብ ቅርፅ ባይኖረው ሶስት እገዛ ነበር ግን ልብ ቅርፅ በሙስሊም ሀራም ነው

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 4 месяца назад

    እናት ሽአማት ትኑር ለለም ግን ጃግና ሴት ናሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤️😍😍

  • @ለይላሰይድ-ደ9ጘ
    @ለይላሰይድ-ደ9ጘ 4 месяца назад

    ለሙ ጀግናነሽ ወላሂ በጣም አደቅሻለሁበርቺ❤❤❤❤❤❤❤ገሊ ቢ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 месяца назад

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው እውነት በርቺ ለሚ ጀግና ሴት ❤

  • @saraleli5634
    @saraleli5634 4 месяца назад

    ሀልጋልቡሱ ያምራል ግን ዋጋው ውድ ነው

  • @KonjitLegesse
    @KonjitLegesse 4 месяца назад

    4000 gin wud new waga astete argi lemi

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ ለሙዬ በርቺ❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад +5

    ከመዳም ቅመሞች በላይ ለሙ ጀግና ናት ምክኒያቱም በጉልበቷ ባገሯ እምሰራ❤❤❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 4 месяца назад

    Good job sister keep it up. God blessed 🙌 you and your family.

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 4 месяца назад

    ጥረትሽ እናቴን ታስታውሽኛለሽ በርቺ😂 ስራው እንዳለሆኖ ትዳሩ እንድትጠሪን😂

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 4 месяца назад +1

    ጀግና በርቺ ያምራል በጣም

  • @fsamriyoutubechanel5034
    @fsamriyoutubechanel5034 3 месяца назад

    ስንት ነው ዋጋው

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    ጎበዝ የኔ ጀግና

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 4 месяца назад

    ለሙዬ ነፍ አመት ትኑርልሺ የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 4 месяца назад +8

    ለምን የኔ ጀግና እደሷ ለመሰራት ያቅድ ማነው በላይክ የሴት ጀግና❤

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 4 месяца назад

    ነፂ ጠፍታለች በሰላም ነው ለሙ

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 4 месяца назад

    በርችልን ለሙየ አንች ጎበዝ ነሽ የሴቶች ተምሳሌት❤

  • @ብዙዩቱብ
    @ብዙዩቱብ 4 месяца назад +1

    ለሙ ጀግና ሴት❤ በርችልን

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 4 месяца назад +1

    ጎበዝ በርቺ እጅሽን ይባርከው ❤

  • @ድንግልአማለጄናት
    @ድንግልአማለጄናት 4 месяца назад

    ወዉ የተንቢ ያምራል ግን ወጋው ስንት ነው?

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 4 месяца назад

    ስንት ሺ ብር ነው ያለችው

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 4 месяца назад

    ሲያማምሩ ለሙ እጅሽ ይባረክ

  • @djdhsh2721
    @djdhsh2721 4 месяца назад

    በረቺ❤❤ለሚነት ጀግናዋ

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 4 месяца назад

    በርች እህት አላህ ይገዝሽ የልብሽን ይሙላልሽ❤❤❤❤

  • @saidkadri8902
    @saidkadri8902 4 месяца назад

    እኔም እፈልግ አለው ለኔቴ

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад

    ይችን ፀሁፈ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤

  • @makiyatube8670
    @makiyatube8670 4 месяца назад

    ወሎ ተወስጃለሺ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 4 месяца назад

    ለምዬ እናትሽ እድሜ ጤና ይስጣት❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 4 месяца назад

    አችኮ ለሙ ልዩ ነሽ ጀግኒት በርቺ እህት አለም

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 4 месяца назад

    ማሺአላህ በርች የኔ ጀግና ለሙዬ 🥰🥰🥰🙏

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 4 месяца назад +1

    ለሙዬ ጀግና በርቺ ❤❤❤❤❤❤

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 4 месяца назад

    በርች ለሙየ ጎበዝ ነሸ

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 4 месяца назад +1

    Barachi Jigan Nashi Yatabi