ሰበር ዜና-|አብይ ስለ ለማ ጉድ አሰሙ-|ጀ/ል አበባው ስሜታቸውን መቆጣጠር አቃታቸው-"እኔም ፋነ ነኝ"-|አቶ ገዱ አብይ ላይ ዘመቱ-|ብልፅግና በቃኝ አለ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

Комментарии • 114

  • @MihiretayalnehMenigistie
    @MihiretayalnehMenigistie Месяц назад +26

    ጀኔራሉ የሚደራደሩ መንገሥት አይደለሁም አገር ጠባቂ ነኝ እያሉ ደግሞ ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ምን ማለት ነው???

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Месяц назад

      አድስ እብድ ይባላል 😂😂😂😂 የጨነቀ ለት😂😂😂😂😂😂

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Месяц назад +9

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Месяц назад +1

    ድል ለጀግናው ህዝብ አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 Месяц назад +2

    ድል ለሀማራ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጰያ ህዝብ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Месяц назад +2

    ድል ለኡማራ ለተገፍው ፍኖ❤ፍኖ ፍኖ❤ ፍኖ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Месяц назад +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Месяц назад

    አቶ ለማ በኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደድና እርሱም የኢትዮጵያን ህዝብ የሚወድ ጀግናችን ነበር። ምን ያደርጋል ዕድሜ ለጀዋር ለማን ጀንጅኖ ከፋፈለን እንጂ። አሁንም በመመለሱ የማይደሰት የለም። ለማና ሼክ አላሙዲንን ማጣት ለኢትዮጵያ ህዝብ ከባድ ነው። እውን ሆኖ ለማየት ያብቃን። አሜን !!!

  • @አሊያ
    @አሊያ Месяц назад

    ዲል ለፋኖ

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Месяц назад +4

    እነአበባዉ ዕዉነት መናገር ጭዉ ያለ ገደል ሁኖባቸዋል፣ ማንሰዉ ነዉ አምኖአቸዉ ከነርሱ ጋር ማን ሰዉነዉ ቃል የሚያስረ? አግዜር ይማራቸዉ።

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw Месяц назад +4

    አይፍኖየ እንዳውምንላርጋቹህየእውነት አማራባልሆንይቆጨኝነበር አብይን ዳይፕር ግዙለትበሏቸውለነአገኘሁ,ለቀንድአውጣከበደ,ተመሥገን ተልባነህ😂😂😂😂ፍኖየ❤❤❤❤❤ 2:24

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f Месяц назад +2

    Del.Lamhara.fano❤❤❤

  • @hana.6956
    @hana.6956 Месяц назад

    ለማነኛውም መጠንቀቅ ነው ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ይርዳ።

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Месяц назад

    ፍኖ ባይዋጋ ኑሮ ሀገር አትኖር ነበር ፍኖ ምግዜም የኢትዮጵያ መከታ ነ ምርጥር የለውም ፍኖ❤ ፍኖ❤❤❤❤

  • @hana.6956
    @hana.6956 Месяц назад

    ሀገራችን እፎይ እንድትል እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ Месяц назад

    ህዝብያልቃልእንጂ በግዱመልቀቁአይቀርም ከዚህሁሉግን ፈጣሪ ይዙርበት

  • @mesym6212
    @mesym6212 Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ🙏💚💛❤

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Месяц назад +4

    ምነው አብይ አሕመድ እርቅ፣ ድርድር አበዛሳ? ፋኖ ጠርጥር ከገንፎም ውስጥ አለ ስንጥር👌 ድል ለተበደለው የአማራ ሕዝብ🙏

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 Месяц назад +2

    ለማይሙትምንአገባንፀሎትለሀገርሠላምየድርግልን

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 Месяц назад +5

    ገዳዩ የጁላ ልጅ አታስብ ፋኖ አዲስ መከላከያ ሠራዊት ይመሰርታል፡፡

  • @user-js1if3rg3e
    @user-js1if3rg3e Месяц назад +3

    ይህ ሰው ጎብዝ ነው ለካ ዌ ጉድ

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw Месяц назад +3

    አሁንጫወታው4ኪሎ ብቻነው ፍኖየ ገናብዙጉድይወጣል አብይ አማራውንልቅምአርኮ በልቷልአሁንደሞ ሱማሌ ዞርችአይ ጫወታሽ አብይ እንዳው ይድፍህያባቴአምላክ ሌላምንይባላል

  • @user-zb2sf6mc1y
    @user-zb2sf6mc1y Месяц назад

    ለማ መገርሳ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነበር በእነሽመልስ አብይና አዳነች በተባሉት ደንቆሮ ኦሮሞዎች አላሰራ ብለዉ አባረሩት

  • @user-fn3nf7pe7i
    @user-fn3nf7pe7i Месяц назад +1

    ገዱበርታ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Месяц назад +4

    አበባው ተላላኪ ነው በራሱ አቆም የለውም ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Месяц назад +4

    ፋኖነኝ,አለእያላቹህ,ህዝቡን,አታደናገሩት,ትግሉን,እየጠለፋቹያላቹ,እናተናቹህ

    • @sileshigelaneh6350
      @sileshigelaneh6350 Месяц назад

      አማርኛን፡ለመጠቀም፡የአማርኛን፡ነጥብ፡ተጠቀሙ።

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Месяц назад +2

    በርቱ።በየትኛውም፡ዓለም፡የምንኖር፡ዓማራውያን፡እነ፡አቶ፡ገዱ፡አንዳርጋቸውን፡የማንደግፍ፡ከሆንን፡በድኖች፡ነን፡ማለት፡ነን። እባካችሁ፡አንድ፡ሁነን፡እነ፡ዓብይ፡አመድን፡እስተ፡መጨረሻ፡ማስወገድ፡ግድድ፡ይላል።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Месяц назад +1

    በሁሉም ነገር ላይ ስርነቀል ለውጥ ያስፈልገናል ነፃነት ሰባአዊነት የሰው ሰውነት አሁን ሰው ሰው አይደለም እና......

  • @Ethiopia308
    @Ethiopia308 Месяц назад +5

    አኔተ ሶዬ የምን ጠቅላይ ነው ? ጠንቋይ ሚኒስከርት ነው። ለማ በገርሳም ፈሳም ጠንቋነይ ነው። አንድ ናቸው የበሸሻ ወሮ በላዎች!

    • @marscafe8661
      @marscafe8661 Месяц назад +2

      ግራ ሲገባው ወደ ለማ😂😂😂😂

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 Месяц назад +11

    አቦ የብአዴን ውሾችም የነበሩ ለአማራ ይታገላሉ ብላችሁ አታጃጅሉን። መጀመሪያ ወጥተው በሚዲያው ሀጢያታቸውን ዘርዝረው ይቅርታ ይጠይቁ።

  • @SherifGizawSoldierfunny-ke4rz
    @SherifGizawSoldierfunny-ke4rz Месяц назад

    የቀዳዳ ሚድያ ጡሩንባ እስት አንዳንዴ ሀገርን ህዝብን ሰላም የሚያረገዉን መልካም ነገር ለህዝብ አቅርቡት

  • @user-sr86ui3xsuhsw
    @user-sr86ui3xsuhsw Месяц назад +2

    Ethiopia becames several states like X-Yugoslavia

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Месяц назад

    አለቃውን ለማስደሰት ነው ካጀቱ አይደለም

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb Месяц назад +3

    ሚገርመው ነገር አቋም በሌላቸው መሪዎችና ጀኔራል ተብየዎች መበታተናችን ያሳዝናል እየዋሹ የወለዷቸው መሪዎች

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Месяц назад +1

    What happened to Lema Megersa ?????

  • @lamrotabraham7945
    @lamrotabraham7945 Месяц назад +3

    ሰውዬው ለኦነግ ስልጣን እያሻገረ ነው ለማ ሲል ምን ይመስላችኋል?

  • @user-zb2sf6mc1y
    @user-zb2sf6mc1y Месяц назад +1

    መቼም ቢሆን አበባዉ ታደሰን የአማራህዝብም ሆነ አዲሱ ትዉልድ የማይረሳዉ የግፍ ታሪክ ፅፎ ያልፋል በቤትና በበር እየተታለለ የአማራን ህዝብ ደም አፍስሷል

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 Месяц назад +2

    The game is over for oromo genocider immigrant. FANO FANO FANO

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d Месяц назад

    ድሮስ መቼ ተጣሉ

  • @modinamodina4305
    @modinamodina4305 25 дней назад

    አረኸይር፣ይሻልን፣መኖሪያ፣አተናል

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Месяц назад +2

    ፋኖ እኮ ዘራፊ አይደለም ባንክ ይጠብቃል ወርቅ ከሀገር ውጪ አያሽሽሞ።

  • @user-pc6uz4zg7z
    @user-pc6uz4zg7z Месяц назад

    ❤❤فتح دل ل فانو❤❤

  • @Abnezer_YT
    @Abnezer_YT Месяц назад +2

    ትቀልዳለህ ብአዴኑ ነው የሚደራደረው

  • @mesfinsahelu4718
    @mesfinsahelu4718 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Месяц назад

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Месяц назад +1

    ተው ለልቅልቃሚ ሳንቲም ብላችሁ በሬ ወለደ አትበሉ ጀኔራል አበባው ፋኖነኝ አለ ስትሉ አታፍሩም የሁላችን ሀገር የምትፈርደው

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 Месяц назад +2

    አቶ ገዱ ለመሆኑ ምን አፍ አላቸዉ በአቢይ ላይየሚከፍቱት? ወልቃይትንና ራያን በጉባኤ ፊት ፈርመዉ ከዛሬ ጀምሮ ራያና ወልቃይት የትግራይ ግዛቶች ሆነዋል ያሉትን ጉባኤ ቨዲዮ እናሳያችሁ እንዴ?ከቀጠሉ ይመዘዝባቸዋል። የዚህ ሁሉ እልቂት ባለቤት መሆናቸዉን ሊረሱት አይገባም።

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l Месяц назад +2

    ጀነራሉ የተደበላለቁ ሀሳቦች ማውራቱ ምንእየሆነ ነው።

    • @marscafe8661
      @marscafe8661 Месяц назад +1

      እብደት እና ፍራቻ😂😂😂

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Месяц назад +1

    ጀኔራል፣፣አበባዉታደሰ፣፣፣፣፣ሚሰትነህዉሺማ
    ምንአገባህ፣፣፣ሁላቺሁም፣፣ብጭርቅርቅናቺሁ
    የምትሰራዉንአታቅም፣፣አንተመደራደርመጠየቅአትቺልም፣፣ፈሪሰካራም

  • @maruwerku
    @maruwerku Месяц назад

    መች ይበጠስ ይሆን ይህ የቁም ሰንሰለት?
    ይህ የቂም ጉማሬ ይሄ የቂም ኡደት
    መቺ ይሆን አገሬ ልጅ የሚወጣለት
    ቂም አርጅቶ ሞቶ ሰው የሚኖርባት
    በቀል ሬሳው ወጥቶ ሰው የምንሆንባት?

  • @SamiraMohamet
    @SamiraMohamet Месяц назад

    እናበባውእጅቢሰጡእዳታምኑወገኖቼሊያጠቁይችላሉተጠቀቁድድድድልልልልፋፋፋፋኖኖኖኖኖ

  • @kedirbushera3511
    @kedirbushera3511 Месяц назад

    Do you really believe America would solve our problem?

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 Месяц назад

    Kedada woregna youtuber

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Месяц назад

    አገሩን ዬሚዘርፍ ዬብልፅግና ፋኖ ነው ቀጥሎም በዬሚዲያው እዬተቦተረፋችሁ ነው ሠላም ዬምትሹት ?ዬጨነቀው ሙቅ አነቀው አሉ ሚሣኤሉንም ድሮኑንም መች አቆምከው አልሆን ቢልህ እንጅ ተዋጊው እግዝአብሄር ሥለሆነ

  • @user-oi8yo5th4l
    @user-oi8yo5th4l Месяц назад

    ለአብይ,ሻልማት እንዲሰጠው ያደረገው ሮም ሀገር ለማ ነው

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Месяц назад

    ኢ/ር ይልቃል ከፍአለ ሳይሆን ይልቃል ጌትነት

  • @Galax77792
    @Galax77792 Месяц назад

    ገዱ ከንቱ😂

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад

    ብልፅግና ከራሱ ጋር "የሰላም ጉባዔ" አካሒዶ፤ ፋይዳ ቢስና አስመሳይ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ጠያቂውም ተጠያቂው ራሱ ሆኖ፤ የህፃን ጨዋታ በሚመስል መልክ አስር ጥያቄዎችን አቅርቧል። አስቂው አንዱ ጥያቄ ደግሞ፤ ፋኖዎች እጃቸውን ሲሰጡ ምህረት እንዲደረግላቸው ይጠይቃል።

  • @Ethiopia308
    @Ethiopia308 Месяц назад

    ይልቃል ከፍአለ እኮ ሸጦን የወረደው የአማራ መስተዳድር የነበረው ነው። ኢኔጅነር ይልቃል ጌትነት ነው።

  • @Zerubbabeljimma
    @Zerubbabeljimma Месяц назад

    Moti leoneg belitsigena yhun...yane leoneg mereja siyakebel yenora sewu bemin moralu new hagertu tekley minster hono mimerew????

  • @user-gq6se8yo4x
    @user-gq6se8yo4x Месяц назад

    ሸሽቶ የሄደው ግዱ የወታደር ልብስ ልብስ ሲያዘጠዝጥ ከርሞ አሁን ምን ሊቀበለው ነው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Месяц назад

    ፎኖ፣፣ፎኖ፣፣ፎኖ፣፣አትደራደር፣፣፣፣አበባዉታደሰ
    ፍኖፎኖ፣፣ዪንቃቺሀል፣፣አዪደራደራቺሁም
    ያጠፋቸሀልእንጂ😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Месяц назад

    ለማ ሞት እየጠራው ነው

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 Месяц назад

    ስለ ገዱ who cares?

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Месяц назад

    ጌታቸው ፉኖ ነዉ አለ አበባየሁ ፉኖ ነኝ አለ ደጋፊ ሥታጡ ወደጠላታችን የምትላቸው ደፉ ቀና ማለት ጀመራችሁ ሀገር ያቆየን ኦኛ ሥትሉ አልነበር ምነዉ አሁን አታሣዩንሜ ሀገር ኦንዴት ጠብቃችሁ ኦንዳቆያችሁ አበባየሁ በፍቅር ነዉ የሚጠላችሁ ለዛውም አቢች ፊት ቆሞ ተነፈሠ በውሸታችሁ አለሜ አውቃችሁ ናቃችሁ

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Месяц назад

    Laye?? Same Question and propaganda

  • @አሊያ
    @አሊያ Месяц назад

    ለማይሙት😂😂😂

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    ያማራም ህዝብንም ምንለዉም ለኦህደስዉም ቅምጥም ያማራም ብልፅግናም ነንም ባይዎችም ክልልንም አማራም ላማራም ልጅዎችም ክልልዉ ስልጥልንም ያስረክብዉ ነዉ ምንለዉም ላበባዉ አፍርሳችሁንም የዉሸትም መከላክልያም ለፋኖም የመከላከያም ስልጣንም ለፋቦም ያስረክብዉት ብለናልም ህዝብንም አማራም ገዳይም ደፋሪይም መከላከያም አደለም የማንም ክልልንም ቢሄርንም ጦርንም በዉሸትም መከላከያም ነንም ማለትም አይደራም የወንበዲንም ጦርንም የአብይም የብርሀንዉ ጁላም የግላቸዉ ጦርም ነዉ ህዝብንም አማራም ጠልም ጦርንም በአማራም ህዝብንም የተጠላም ያማራም ህዝብንም ጋርም ጦርመትም የገባም ቆሻሻም የኦህደድዉንም ጦርንም ነዉ ይህንም የዉሸትንም መከላከያም ባማራም ህዝብንም የተጠላም ነዉ ለማፍረስንም ነዉ ጦርነትም የገባዉ ያማራም ህዝብንም ልጅዎችም ፋኖም ፋንን ብለውንም የወጥዉትም ለማፍረስንም ይህንም የዉሸት መከላከያም ነዉ ትግላችንም ።
    ስለሱማልያም የሱላልያም ቢሄርንም ጦርንም አልሸባብንም ነንም እያልዉ ወደኢትዮጵያም የገብዉትም ወደሚሮጥዉበትም ቦታቸዉ ለመያዝም ነዉ የገባዉ መከላከያም እራሳቸዉንም ሱማልያም ናቸዉ አልሸባብዎችዉንም ምን ይጠበስላቸዉ ከሱማልያም ዘለዉ ወደኢትዮጵያም የገብዉትም እራሳቸዉንም ሱማልያም ናቸዉ አልሸባብንም ነንም እያልዉ ንም ።

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Месяц назад

    ƆANETE ENJE

  • @user-rl9gs8bf6x
    @user-rl9gs8bf6x Месяц назад

    ዝምብላቹ ነው

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo Месяц назад

    I am Gadu out side minister for Etopia😅😂😅
    የጋሽ ገዱ ዘጭ ዘጭ እንግሊዝኛ😅

  • @ZerihunZemedu
    @ZerihunZemedu Месяц назад

    ጄኔራሉ ቅዠት ሌይ ነው እጅ ለእጅ የተያያዙት ጴንጤ ስታይል መሆኑ ነው ?😁😁

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Месяц назад

    ሰውየው ውሸትን ተክኖታል ጭንቅላቱን ታምዋል ፕሮፌሰር መስፍን ምነው ቢያክሙት ያለሙያዎ ከሚዳክሩ

  • @gabrielashebr9725
    @gabrielashebr9725 Месяц назад

    9 aniro anidun achawetigne new

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um Месяц назад +2

    ኣሚሪካ ትብዳችሁ የሸሊ ልጆች

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Месяц назад +1

    ገዱና ይልቃል ይቃዣሉ

  • @berhanuberhanu7032
    @berhanuberhanu7032 Месяц назад

    ❤አብይ ውሸታም ዘሪኛ መረ መሆኑን አለም በሙሉ አዉቆል ሲልጠን ይልቃቅ ድል ለፋኖ ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад

    Nifawun aytehewal silew ahun ke Kidedew gar beyih alefe alew alu. Antem yewushet wenfit tinefaleh😅😅😅

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f Месяц назад

    ገዱ ተብየው በወያኔም በብልፅግናም ውጪ ጉዲይም ሆኖ ነበር ምን ልሁን ነው ጅብ አገጫም ጅራታም

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Месяц назад

    ይቺ ጨዋታ አትሰራም ፋኖ ጥሰህ ግባ አዲስ አበባ፤ባነሳው ገለበጠኝ ነው ነገሩ እኛ የምንፈልገው ሰር ነቀል ለውጥ ነው፤ጨዋታው ይቁም!

  • @Ethiopia308
    @Ethiopia308 Месяц назад +1

    አበባው ቂንጥራም ነው! ወያኔም ሼሌ ናት ቆለጣም አጥተው አፈሉ! አሁን ፋኖ ይበዳቸውና ድሮን ያስወልዳቸዋል።

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 Месяц назад

    ጨቅላው ውሸት ልብሱ ነው : ምንም ቢናገር የሚታመን አይደለም::
    ስለ ለማ የተናገረው የኦህዴድ ካድሬን ለማስጨብጨብ ነው: ለማን በፍፁም ለአንዲት ሴኮንድ እንኳን አግኝቶት አያውቅም:: አጭቤነቱ ከተበላ ሰነባብቷል ወንድሜ

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Месяц назад

    ውሸቱን ነው ;ውሸት ልብሱ

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa Месяц назад

    መቼም ቢሆን ፊውዳሊዝም አገሪቷን አይመራም እየሸለለና እየፎከረ መተት እየሰራ ይኖራታል እንጂ 😅

  • @d.w0119
    @d.w0119 Месяц назад

    Ms flow talk shit

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z Месяц назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪