ለፍቺ እና ለመለያየት ከመወሰናችዉ በፊት እነዚን 5 ነገሮች ማድረጋችሁን አረጋግጡ! | Melhk Media |መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 39

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 2 месяца назад +14

    ከምንም በላይ ትግስት ይኑራችሁ ሴቶችየ🥰
    ~ወንድማችን እናመሠግናለን ኑርልን🥰
    ➲እኔ ትግስት የሚባል የለኝም ነበረ ግን አንዳንድ ምክሮችን ሠምቸ ለውጥ አግቸበታለሁና አዳምጣችሁ ተግባር ላይ አውሉት ትለወጡበታላችሁ😍🥰

    • @Alem_1
      @Alem_1 2 месяца назад +2

      ❤❤😊

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 2 месяца назад +4

    ምክርህ አይለየነ በጣም አስተማሪ ነገር ቁምነገር ነዉ የምታስተምርን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ ብዙ ግዜ ነዉ ምከታተልህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጀግናችን በርታልነ ❤❤❤

  • @fanosmulugeta
    @fanosmulugeta 2 месяца назад +4

    መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    የሴትነት ግዴታዬ በሚገባ እና ከዚያ በለይ ተወጥቻለሁ ግን አሁን በጣም ደከመኝ
    በትዳር መኖር አልፈልግም ግን በትዳሬ በጣም ስለተጎደው የባለሙያ እርዳታ ያስፈልገኛል እባክህ መክፈል አልችልም ምን ትመክራኛለህ

    • @SaadaSaada-i6o
      @SaadaSaada-i6o 2 месяца назад +1

      Be wusex Anegrechew Allah yastekakilelesh

  • @utpinbahrain3553
    @utpinbahrain3553 2 месяца назад +4

    ምክርህን እይጣፍጥኝ ነው የምስማው ፍጣሪ የጠብቅህ

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 месяца назад +3

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu 2 месяца назад

    እናመሰግናለን የእውነት ደስይላል ምክራህ

  • @mulunesh4942
    @mulunesh4942 2 месяца назад +3

    አንተን በፊት ባውቅህ ጥሩ ነበር በስልክ እንዴት ማግኝት እችላለው ከማዳም ቤት ነኝ በምን መንገድ ላግኝህ ወንድሜ❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 месяца назад

      ቁጥር አለ ቪድወ ላይ❤

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 месяца назад +2

      ውድ ቤተሰባችን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @ErstieTadess
    @ErstieTadess 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን በጥቃቅን ምክንያት ትዳርን ከሚያፈርስ ጉዳይ መካሪ አይጥፍ

  • @kalargw2096
    @kalargw2096 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ ጥሩ ምክር እናመሰግን አለን ❤❤❤

  • @Rahel_ራሄል
    @Rahel_ራሄል 2 месяца назад

    እንግዲህ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 2 месяца назад

    በጣም ምርጥ ምክር ነው❤❤❤

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 2 месяца назад

    ምርጥ ትምህርት❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 2 месяца назад

    እውነት ነው እናመሰግናለን 😘😘😘

  • @Call-your-identity
    @Call-your-identity 2 месяца назад +1

    ብቸኝነትን የሚያስናፍቅ ትዳር ጥንቅር ይበል!
    ፈረሃ እግዚአብሔር የሌለበት ትዳር በየቀኑ ለልጅ የሚተርፍ ችግር ያመጣል
    ዋጋህን በስህተትህ የምታጣፋ ወይም ዋጋዋን በስህተቷ የሚያጣፋ ግኑኝነት ቶሎ ካልቆመ ለትውልድ በሽታ ነው

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 месяца назад

    Tebarek hulunm mokralhu Egzyabhare yemsgen 🙏

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 2 месяца назад +1

    አንጠብቃለን!

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 2 месяца назад

    Thank you!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад

    ምን ዋጋ አለው በልጅናታችን ተዳርን የሀይሰኩል ተማሪ እያለን አለመብሰል ናበር እንዋደዳለን አሁን እሱ ሌላ አገባ እኔ ሌላ ወንድ እቀርብና ምንም መለመድ አልቻልኩ እሱ ትዚ የለኛል እ6አመት ሆናኝ በጊዜ ሂደትም ልርሳው አልቻልኩም

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 2 месяца назад

    Tsegish enquan dehina metahlen yehulgize admachih negn ene bizu chiger alebegn betedari lay yalehut kifle hager lay nw yalehut ena qeteta anten besilk agegnche metenfese efelgalehugn ebakihin tsegesh silk betelkelegn anten yemagegnbet amesegenalew👍👍👍👍

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 месяца назад

      እሺ ውድ ቤተሰባችን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @arjasharjash-go4dl
    @arjasharjash-go4dl 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @KjgxvIfxv
    @KjgxvIfxv 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ertselam
    @ertselam 2 месяца назад

  • @ስላንቺ
    @ስላንቺ 2 месяца назад +1

    Smoker norku ❤❤❤

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 месяца назад

      ውድ ቤተሰባችን ልናማክሮ ዝግጁ ነን።

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 2 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🙏

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 месяца назад +1

    Areand betesebn adnlgn bene mknyat tdar lifersbgn new

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh 2 месяца назад

      Egziabhare tedareshen yetebekelshe❤

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 месяца назад

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @WhCh-zp9mm
    @WhCh-zp9mm 2 месяца назад

    ❤👍👍🥺🥺🥰🥰🥰🥺🥺👍

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад

    ምን ዋጋ አለው በልጅናታችን ተዳርን የሀይሰኩል ተማሪ እያለን አለመብሰል ናበር እንዋደዳለን አሁን እሱ ሌላ አገባ እኔ ሌላ ወንድ እቀርብና ምንም መለመድ አልቻልኩ እሱ ትዚ የለኛል እ6አመት ሆናኝ በጊዜ ሂደትም ልርሳው አልቻልኩም

  • @كورهشو-ي9ب
    @كورهشو-ي9ب 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @מנורגבראיי
    @מנורגבראיי 2 месяца назад

    ❤❤❤❤