የነርቭ ህመም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @AbdelazizMohammedAli-o1e
    @AbdelazizMohammedAli-o1e 6 месяцев назад +1

    እነመሰግናለን ዶ/ር ተስፋ ሰጭ ሃሳቦችን ነው ያቀረብከው!!!

  • @MelatAssefa-i9p
    @MelatAssefa-i9p Месяц назад

    በጣም አመሰግናለው

  • @SultanKedir-j2w
    @SultanKedir-j2w Месяц назад

    እናቴ አንተጋ መታ ከታየች በሁዋላ በጣምጥሩ ጤና ለይነው ያለችው ዶክተር አለህ ያቅይህ

  • @birhanuhaile8263
    @birhanuhaile8263 Год назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ጀሮግንዴ አካባቢ ብልጭ እንደማለት ሆኖ ጣለኝናአሁን ግን ጠረሴን፣ምላሴን፣አይነን፣ላንቃዩን ይወረኛልና ምክሮን ይለግሱኝ አመሰግናለሁ

    • @RMLm-fr9bh
      @RMLm-fr9bh 11 месяцев назад +1

      ሰላም ላንተ ዶክተር በየሰውነቴ እየተዘዋወረ መግለፅ የማልችለው ስሜት አለኝ ሙሉ ምርመራ አድርጌ ምንም የለብሽም እባላለሁ ምን ትመክረኛለህ

    • @RMLm-fr9bh
      @RMLm-fr9bh 11 месяцев назад +1

      ህመሙ ሚሰማኝ እግሬ ፣እጄ እና እራሴ ነው

  • @EtafraweNegashhkp
    @EtafraweNegashhkp 2 месяца назад

    ዶክተር በዲስክ መንሸራተት ምክኒያት ነርቭ ያመኛል ጉልበቴ መገጣጠሚያ ላይፈሳሽ አለ በምን መልኩ መጥፋትይችላል?

  • @LukasLakew
    @LukasLakew 2 месяца назад

    ህክምና ለማገኘት እንዴትና የት ነው ዶ/ር

    • @FMoHealthEthiopia
      @FMoHealthEthiopia  Месяц назад

      ዶ/ር የሚሰሩበት ቦታ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 7 месяцев назад

    አንድ ሰው ፊቱ ለይ አይንና አፍንጫ ሰር ይንቀጠቀጥ ነበር በአሑን ሰአትአፊ አየተጣመመ ነው መፍትሔው ምንድነው።።

  • @habibadetamuhabiba5327
    @habibadetamuhabiba5327 11 месяцев назад +3

    እናቲ በጣም ይማትል ተረክዙላይ መራመድ እስክሚይቅትት ዳረስ

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 6 месяцев назад

    ዶክተር አድራህን ንገረን

  • @AmanualeMayi
    @AmanualeMayi 4 месяца назад

    የእጅና የእግር ሀቅም ማጣትና መቆረጣጠም አድ አመት በላይሁኖኛል መፍትሄ

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 Год назад

    Be mariyam Dr adrsha

    • @FMoHealthEthiopia
      @FMoHealthEthiopia  9 месяцев назад

      የሚሰሩበት ቦታ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው

    • @zizimohammed7002
      @zizimohammed7002 8 месяцев назад

      ስልክ ቁጥር ማገኘት ይቻላል?

    • @FMoHealthEthiopia
      @FMoHealthEthiopia  Месяц назад

      ዶ/ር የሚሰሩበት ቦታ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው

  • @maycurtain21
    @maycurtain21 3 месяца назад

    የሰያቲክ ነርቭ በሽታ መድሓኒት የለዉም

  • @Birhanu-w9e
    @Birhanu-w9e Месяц назад

    Docter ebakh adrashahn

    • @FMoHealthEthiopia
      @FMoHealthEthiopia  Месяц назад

      ዶ/ር የሚሰሩበት ቦታ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው

  • @SasahuAyalew
    @SasahuAyalew 9 месяцев назад +1

    አድራሻ አና ስልክ

    • @FMoHealthEthiopia
      @FMoHealthEthiopia  9 месяцев назад +2

      ዶ/ር የሚሰሩበት ቦታ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው

    • @zdd23
      @zdd23 4 месяца назад

      እኔም አባቴን አሞብኛል ወላሂ አላህ ያሽርልሽ በሉኚ​@@FMoHealthEthiopia

  • @saramare9758
    @saramare9758 9 месяцев назад

    እባካችሁ የዶክተሩ አድራሻ ንገሩኝ

    • @FMoHealthEthiopia
      @FMoHealthEthiopia  9 месяцев назад +1

      የሚሰሩበት ቦታ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው

  • @AmanualeMayi
    @AmanualeMayi 4 месяца назад

    የእጅና የእግር ሀቅም ማጣትና መቆረጣጠም አድ አመት በላይሁኖኛል መፍትሄ