የነርቭ መጨፍለቅ መንስኤ እና የጆሮ ጤና አጠባበቅ/NEW LIFE EP 386

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 36

  • @FtTt-v3y
    @FtTt-v3y 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 9 месяцев назад +3

    ያርቢ አላህ አተ ጤና ላጣ ጤናውን መልስልን

    • @WubayehuHambisa
      @WubayehuHambisa 3 месяца назад

      D/r timihrtish beshitayen yimesilal igiren bebird gize new gulbetena tafayen new yemiyamenyn min yishalenyal

  • @KasahunZepre
    @KasahunZepre 3 месяца назад

    ሲስተር እባክሽ አድራሻሽ አባቴ ታሞብኛል እናንተ ጋር ባሳክመው አሪፍ ይመስለኛል የታመመውም ሞተር ነርቭ አይነት ነው

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ።አንቺ ከብዙዎቹ የነርብ ሐኪሞች የተለየሽ ባለሙያ ነሺ።በርቺ !! አድራሻችሁ የት ነው ?

  • @DuniaMusa-v1n
    @DuniaMusa-v1n 3 месяца назад

    እኔ የታችኛዉ የጀርባ ህመም ነበር ያመመኝ ከዛ ወደ እግሬ ሄዶ መንቀሣቀሥ አቅቶኝ ነበር ሲያቲክ ነርቭ እንደሆነ ተነገረኝ ፊዚዮ ቴራፒ ተደርጎልኝ መንቀሣቀሥ ቻልኩ ግን አሁንም አንዳንዴ ህመሙ ዉሥጤ አለ ሙሉ ለሙሉ እንደማይድንም ተነገረኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @habialblosh5387
    @habialblosh5387 4 месяца назад +1

    ዶክተር የት ነው የምትገኙት እናቴ የነርቭ ተማሚናት እና ሀኪም ሂዳ ነበር መዳኒትም ሰተዋት ነበር ግን አልተሻላትም እና ወደናተጋ ብትመጣ ብየነው

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 года назад +1

    በሁለቱም ጆሮዎቼ የጆሮ ኩክ ይበዛል። አስጠርገዋለሁ ግን ቶሎ ይጠራቀማል። በዚህ ግዜ በጣም ይበላኛል። በተደጋጋሚ ባለሙያ ጋር ታይቻለሁ። ግን ለውጥ አልመጣም።
    ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @fbhd4u701
    @fbhd4u701 2 года назад

    Selam lagerachen ebakachun be tselot enberta, addis hiyiwet legulum emegnlachewalehu

  • @adiamephrem8065
    @adiamephrem8065 2 года назад +2

    እባካቹ አድራሻው የት ነው

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube Год назад +2

    እባክሺ አድራሻችሁን ፃፊልኚ ወድሜ በነርቭ ታሞብኛል እግሩን😢😢😢😢😢😢😢

    • @RabiaRabi-kh2mr
      @RabiaRabi-kh2mr 6 месяцев назад

      እኔም እናቴንአሞብኛል በጭቀትልፈነዳነው😢😢

  • @tenadamalemayehu-o6u
    @tenadamalemayehu-o6u 3 месяца назад

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @hayatsied5066
    @hayatsied5066 2 года назад +5

    እኔ ጆሮየን በጣም አሞኛል ሁለተ ሀኪም ቤት ሂጀ አለሁ ግን ምንም ለምጥ የለኝ

    • @Alem229
      @Alem229 Год назад +1

      እኔም ሁለግዜ ሀክቤት ሄጃለሁ ለውጥ የለውም ፈጣሪ ይማርን

  • @sintayehuteklu9508
    @sintayehuteklu9508 10 месяцев назад +1

    የት ነው ቦታው

  • @YohansMesle-jb1ip
    @YohansMesle-jb1ip Год назад +1

    አድራሻው ሱጡን የነርቨን ነው የፈለኩት

  • @SusuAhmed-xx3zu
    @SusuAhmed-xx3zu 2 месяца назад

    እኔ ግራ እጀን በጣም ይዝላል ወገቤን በጣም ያሰቃየኛል እፍ😢

  • @FireneshOtite
    @FireneshOtite 2 месяца назад

    ስስተር የጆሮ ጩሄት ክስተቱ ምንድነው መብተውስ ምን ይሁን?

  • @rumanayusuf5400
    @rumanayusuf5400 Год назад

    የነርቭ ምርመራ ልማረግ ፈልጌ ነው የት ነው አድራሻችሁ

  • @liyabekahgne
    @liyabekahgne 7 месяцев назад

    where is the adreese

  • @zekariesbezabih4077
    @zekariesbezabih4077 Год назад

    እኔ አጥንቴን በጣም ያመኛል ። ለአንድ ደቅቃ ያህል ራሴን እስክስት ድረስ ያመኛል እሱ ምንድን ነው?

  • @BekiBeki-gb6vw
    @BekiBeki-gb6vw 7 месяцев назад

    አድራሻሽ የትነው

  • @zainabtube9265
    @zainabtube9265 Год назад +1

    ከወገብ በታች ያመኛል ሙሉ እግሬን የግሬ ጣቴን ድዝዝ ይልብኛል ከዛ ጭቅላቴን ያመኛል

  • @fikeradem536
    @fikeradem536 11 месяцев назад

    ነርቭ በዘር ይሄዳል ወይ😢

  • @DhhRhrj-o4z
    @DhhRhrj-o4z 4 месяца назад

    የት ነሽ አንቺ የለሽበት ሀኪም ቤት,አሰውቂን

  • @nehmiaasgedom8541
    @nehmiaasgedom8541 2 года назад

    where do we find you ??????

    • @shireenfuad1784
      @shireenfuad1784 2 года назад

      Megenagna next to yeka sub city salam Tower 5th floor

  • @dersoworku885
    @dersoworku885 Год назад +2

    አድራሻ ስጡን

  • @አለህወኪልአለህወክል
    @አለህወኪልአለህወክል 11 месяцев назад

    አድራሻ ለናርብ

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 2 года назад

    👍👍

  • @ebrahimebrahim-hr3rx
    @ebrahimebrahim-hr3rx 2 месяца назад

    እኔ ምንም አይነትበሽታ የለብኝም በወሊዲ ምክናየት ነው ህመሙ ከወፍራም ቂጤ እስከ ግሪ

  • @fbhd4u701
    @fbhd4u701 2 года назад +1

    Selam lagerachen ebakachun be tselot enberta, addis hiyiwet lehulum emegnlachewalehu