🛑ጫት ሲቅም የመነኩሴ ልብስ የለበሰ አጭበርባሪ | ዘንድሮ የማይሰማ የለም!
HTML-код
- Опубликовано: 3 июл 2024
- አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መልክት ያሰማልን
ዝማሬ❤መላእክት❤ ያሰማልን❤❤
ዝማሬ መላክት ያስማልን አባቶቻችን ቃለ ህይውት ያስማልን
እግዚአብሄር ይጠብቅልን ወድሞቻችን ለሀይማኖት የምታደርጉት ትግል ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን 😭😭😭😭😭😭💚💛❤️
❤❤Wow
ለመ ምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
እግዚአብሄር ልጂሺን በጤና በጸጋ ያሳድግልሺ እህቴ ዝማሪ መላእክትንያስማልን❤❤
ለሁላቼን ቃለ ህዉት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤❤🌹👏👏👏👏
ደሙሩኝ እስክ የተዋህዶ ልጆች
ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት፣ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
ዝማሬ መላአክ ያሰማል
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤
አባ ገብረ ኪዳን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሒወት ያሰማልን በትምህርት ስለመገቡን።
አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስይላል ጥያቄዎች ይቀጥል 💚💛❤️😍😍😍😍🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
እግዚአብሔር ዝማሬ ማላይክት ያስማልን
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
Amen amlakachin yetefanewun yimalsen yalenewunem bebetu yatnan
አምላክ ይባርክሸ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ እደ ቸርነትህ ብቻ
በዚች እድሜ ስንቱን ስማን.
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn Fetar Libona Yadilen 😢😢😢😢😢😢
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏
Yasazenale
Egziabharybarkachhu zmare melkt yasmal❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egzabher amlak zemari melaket yasmalen ehet edme ke tena yestelen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen orthodox tewahdo lezlalme tenrelen amen 🙏🏿 amen 🙏🏿 amen 🙏🏿 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወትን ያስማልን❤
ዝማሬ መላክት ያሠማለን
ዝማሬ መልዐክ የሠማልን
ትክክል ቅድስት ቤተክርስቲያን መማጸኛችን። ናት ያጽናልን ይጠብቅልን
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 5/5
❤❤❤❤❤😢😢
5/3
zemara melaketenen yasemalen ehitachen
አሜን አሜን
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ድፍረት 😢
አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስትልን ወንድማችን ምርት ቢድዮ ነው የቀረብልህ በርታ
እግዚአብሄር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጠንክር እህቴ ቀጥይበት 🙏 አምላኬ ሆይ እንደበደሌ አትህድብኝ
😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ። ትክክል ነው መማር መመርመር አለባቸው ልክ ነው ። ግን ደሞ አሉ የንስሀ ልጆቻቸውን ዞር ብለው የማያዩ ሀብታም የሚመርጡ እረ ስንት አሉ ፈጣሪ ይውቀሳቸው ብቻ
ለሁላቼን ቃለ ህዉት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ህፃኑን ያሳድግልን ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤
Zemare melaket yasemslen tebareki
🙏🙏🙏
Egziabher melaktzmarie yasemaln 🙏🙏🙏💚💛❤
Zmare melakti yasemilighn enatachin
3/5❤❤😊😊😊😊😊😊😊 we love you, keep up it 😊😊😊😊😊😊
Ehmealak
1 ande geze
እግዚአብሔርይመገንዝማርመላይክትያሰማልን
እግዚአብሔር ማሰተዋል ያድለን
Jesus Christ bless you kip it up
Zemara malakite yasamlen
ዘማሬ,መላክ,የሰማሸ
Kal hiwet yasemalin. Amen.....
ይቅር በለን!!!😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
ምስጢረ ሜሮን
አንድ ጊዜ
ምስጢረ ተክሊል
ምስጢረ ቀንዲል
ምስጢረ ስጋዌ
እህቴ ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በረከቱን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን
ለእህታችን ዝማሪ መልአክትንፂያሰማል አሜን
እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክን ያሰማን
መምህር ቃለ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
Mestre nsha
ላባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
🙏🙏🙏🙏🙏😪😪
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Ebalalalew
1
Amesegenalew
😥😥😥😥😥💔💔💔
ይቅርታ ኣባታችን ኣንድ ኣባት በእግሩ እንዲሄድ ነው እንጂ በመኪና እኔ በበኩሌ ደስ ኣይለኝም እና ስተት ነው ነው እምያወሩት
ወንድሞቼ በርቱ ድፍረታቸው እግዚአብሔር ልቦና ይጣቼው😢
Ebake
ሚስጢር ሜሮን
መናፍቅ ገና መአት ያመጡብናል😭😭😭
Zenasgeberemaryam
ሚስጥረ ስጋዊ የ፭ መልስ ነው እያነበብኩ ስለሆነ ሌላው አመለጠኝ ተሎ ባታጠፉት መልካም ነው በርቱ
አዳሜ መለኩሴእየመሰለ ይነግዳል አምላክ ዋጋቸዉንይከፍላል አይቀርም
ሁለት
Bemenenat
zimarie melaykit yasmash. yasemachu
የገነቱ መሬት ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በስላሴ ስም ህዝቤ ወዴት እየሄድን ነው
እባካችሁ አባ ገብረ ኪዳንን አገናኙኝ
Ebakeerdan
ወንድሜ የፕሮግራሙ መሪ፤ እባክህ ብትችል አለባበስህን የቤተክርስቲያን ብታደርገው ቢያንስ ነጠላ ለብሰህ ብትቀርብ ጥሩ ይመስለኛል፤ በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።
4 መልሻለሁ
ሁለት መልሻለሁ
Edakewbema
እንደዚህአይነት
ነገር
ሲታይለምንበዝምታይታለፋል
እርምጃአይወሰድምወይ
4
አግዞ ማርና ክርስቶስ 😢🙏🙏🙏😓 ሰው ምን እየሆነነው እመብርሃን አሰታርቂን ደግሞ መንግስት ሰማያት ይገዛል ማለት ጀመሩ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
በፍጹም መለኩሴ አይደለም