❗ተስፋ ሚያስቆርጥ ጊዜ ላይ ደርሰናል! | መ/ሐ እሸቱ እውነታውን ተናገሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
    Telegram group link🔗
    t.me/+_pSKwj23...
    #megabehadiseshetualemayehu
    #እሸቱ
    #መጋቤሐዲስእሸቱአለማየሁ
    #እሸቱመለሰ
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
    #ethiopianmusic,#abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,#seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,#ሄኖክኃይል,#dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    #orthodoxmezmur,#orthodoxsibket,#orthodoxfilmamharic,#orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, #orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,#መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, #ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    #በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,#mahibermediaማህበርሚዲያ derenews #abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 #anchorethiopia ethioforum,#ethioforumኢትዮፎረም,#ethiopiandailynews ethiopiadaily,#andnettubeአንድነትትዩብ #Gollemtubeጎለምትዩብ,#ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,#andafta,#fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc #quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, #quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, #quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, #yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur #orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodox

Комментарии • 462

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  11 месяцев назад +16

    እኔ ምከተለው ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስቲያንን ነው።
    "ሐይማኖቴን ለማንም ብዬ አልቀይርም"። ወይ ፍንክች!!!

  • @solomonayele8337
    @solomonayele8337 11 месяцев назад +42

    ኃይማኖቴን አልቀይርም ድል ለኦርቶዶክስ

    • @MogesTadsse-bk1qz
      @MogesTadsse-bk1qz 11 месяцев назад

      I never change my religin

    • @danielmekonnen823
      @danielmekonnen823 11 месяцев назад

      ብንቀይር የምንጎዳው እኘኛ ነን ።ከዚህ የበለጠ እርኩሰት ያለ አይመስለኝም።

    • @EYERUSESHETuETHIOPALezelalemTi
      @EYERUSESHETuETHIOPALezelalemTi 11 месяцев назад +1

      Orthodox endahoku erkuse bihon emertalhu lela haymanot kimkatel

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 11 месяцев назад +16

    ❤😭😭😭🙏🙏🇪🇷❤🇪🇹ሃይማኖታችን ኣንቀይርም ኣንገታችን ለክርስቶስ እንሰጣለን

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 11 месяцев назад +16

    አምላክ ሆይ ኧረ በቃ በለን ማረን ማረን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን ከተዋህዶ እምነቴ ወይ ፍንክች ወይ ንቅንቅ ኃጢያተኛ ብሆንም ሁሌ እግዚአብሔርን በኃጢያት ብወድቅም በእግዚአብሔር እዳመንኩ በተዋህዶ እምነቴ ውስጥ እዳለሁ በድንግል ማርያም እቅፍህ ውስጥ ሁኜ ሲወል ብገባ ይሻለኛል አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adebebechebezabih3382
    @adebebechebezabih3382 11 месяцев назад +16

    ከተዋህዶ ሃይማኖቴ ንቅ ንቅ ፍንክች ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን ከእንግዲህ ማን ያምኗል።

  • @betty2042
    @betty2042 11 месяцев назад +9

    እኔ ከሁሉም የደነቀኝ የእግዚአብሔር የመታገሱ ሰፊነት ነው 😭😭😭 አቤቱ መሀሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 11 месяцев назад +11

    ሃይማኖቴ አልቀይርም ማርያምን ኦርቶዶክስና ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እሰከምጽአት

  • @WendesenAyele-xo3ky
    @WendesenAyele-xo3ky 11 месяцев назад +12

    ❤❤❤❤እኔ እምነቴን አልቀይርም ወይ ፍክች እኔ ካህኑን ሳይሆን የማየው ክርስቶስን ብቻነው እኔ የማየው ክርስቶስ ያስቀመጠው ህጐችን ብቻ እና ህጐችን መጠብቅ እምነቴ አልቀይርም

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 11 месяцев назад +2

    መለእክተኛው ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ምን ልበል እንደዚህ አይነት የተባረከ ወጣት ሳይ እንባዬ ነው የሚመጣው ምክንያቱም ደስ ስለለኝ

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 11 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @zsahle2828
    @zsahle2828 11 месяцев назад +6

    ምእመናን የምታምኑት አምላካችሁን ነው እንጅ አገልጋዮችን ስላልሆኑ ይልቅ በፀሎት እንበርታ፤ በሐጢያት ያደፉትንም አምላክ እንዲመልሳቸው እንፀልይ። አምላክ ይርዳን።

  • @yetenayetlakew3320
    @yetenayetlakew3320 11 месяцев назад +3

    Mahteben alewetem 🙏

  • @DanielBelette
    @DanielBelette 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abay5630
    @abay5630 11 месяцев назад +2

    እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ሰላምስ ይብዛልኝ

    • @abay5630
      @abay5630 11 месяцев назад

      ጌታ አምላኬ ክርስቶስ ሆይ ማርን ይቅር በለን ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ወይ ፍንክች ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ኦርቶዶክሳዊን እባካችሁ የሰማነውን ሁሉ በሚዲያ አንዘርግፍ ለጠላት በር አንክፈት 💚💛❤💒💒⛪
      ወንድማችን ዳ/ን ሀ/ሚካኤል እናመሰግናለን
      እድግ በል የኔ ጌታ ህጻኑ ልጅ❤❤🙏

  • @AklogAklog-xy2se
    @AklogAklog-xy2se 11 месяцев назад +1

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @fanaberhe3626
    @fanaberhe3626 11 месяцев назад +2

    Amen kalehwet yasemalen

  • @Memhirelyas
    @Memhirelyas 11 месяцев назад +2

    አሜን ወንድማችን በርታልን ለመምሕሮቻችን ቃለሕይዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 11 месяцев назад +15

    አምላኬ ሆይ ከዚህ ጉድ ከዚህ መከራ አድነን አባካችሁ በሚስጥር እንያዘው ጠላት አይስማን እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ናልን!

    • @aknuedesaleyeaknue4951
      @aknuedesaleyeaknue4951 11 месяцев назад +1

      Haymanotan alkeyerm

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 11 месяцев назад

      በትክክል ሐይማኖት ጨርቅ አይደለም ለምን ይቀየራሉ በጌታ ቃል የማይኖረውን እሱ ባለቤቱ የእጃቸውን ዋጋቸውን የምሰጣቸው እኔ ነኝ ብሏል አኛ የራሳችንን ብቻ እንጠብቅ ❤ 🙏 ❤

  • @BetelhemMekuanint
    @BetelhemMekuanint 11 месяцев назад +1

    አቤቱ ማረን የዳዊት ልጅ ጌታየ መዳንቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክንድህን ላክልን የብርሃን እናት አቤቱ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሽ አይለየን አቤቱ ቅዱስ ባስሊዎስ ሆይ እየን አሜን።

  • @ኑሪልኝኢትዮጵያ
    @ኑሪልኝኢትዮጵያ 11 месяцев назад +12

    ሀይማኖቴን ከሠው አላገኘሁትም ለነሱ ይብላኝላቸው ትንቢቱም መቅሠፍቱም የሚጀምረው አብረን እንጠረጋለን

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 11 месяцев назад

      እውነት ነው እኛ በሀይማኖታችን መጠንከር ነው ለማንም ዋልጌና ባለጌ እግዛብሄር ይመጣል የእጃቸውን ያገኛሉ በቤቱ የተዘባበቱ ዝሙት የሰሩ ለየትኛው እድሜ እግዝዬ እዚያው በተኛቹበት የሰራችውን ይሰጣቹ አዋርዳቹን ቤተክርሰትያናንም አዋርዳቹ እናንተ አሁን አባት ናቹ አሳሳቼች አታፌሩም መሰቀሉን ይዛቹ መሰቀሉ ይፍርድባቹ ያዋርዳቹ አቦ

    • @ኑሪልኝኢትዮጵያ
      @ኑሪልኝኢትዮጵያ 11 месяцев назад

      @@tigitk5795 መረሠሰተ

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 11 месяцев назад +1

    Tewahedo hamanote ye tenet Nesh ye enat Ena abate Hayemanoten alekeyerem Amen

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 11 месяцев назад +3

    ተዋህዶ እናቴ የጥትነሺ። የናትእና አባቴ። ንጽህት የሆነች

  • @hanaamokon1109
    @hanaamokon1109 11 месяцев назад +5

    ከሀይማኖቴ አልንቀሳቀስም አልቀይርም ለጥፋቶኞችም እግዛብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @HanaAsefa-t8j
    @HanaAsefa-t8j 11 месяцев назад +7

    ሰውን ሳይሆን ክርስቶስን ብቻ ነው መከተል ያለብን ምክናያት ግዜው አልቆል ሀሰተኞች መልክተኞች ነብያቶች የመጣሉ ብሎናል አምላካችን ክርስቶስ በእምናታችን በለንበት መፅናት ነው😭

  • @edanedan-h3n
    @edanedan-h3n 11 месяцев назад

    አሜን

  • @birhanulambebo7094
    @birhanulambebo7094 11 месяцев назад +1

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 11 месяцев назад +4

    ሀይማኖቴን አልቀይርም መታሰቡስ የድግል ማርያም ልጆች ነን የክርስቶስ ልጆች ኦርቶዶክስ እምነቴ እስከሞተለቴ እግዚአብሄር ለንሰሀ አብቃኝ ለሀገሬ አብቃኝ

  • @RoronoaZoro-bl8wc
    @RoronoaZoro-bl8wc 11 месяцев назад +5

    🎉አቤቱ በቸርነትህ ይቅር ብለኸን ምልካም ንገር ይምንስምብትን ዘመን ታመጣልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን። አሜን። ምህተቤን እልብጥስም ። እኔ ይማመልከውክርስቶስን እንጂ ስውን አይደለም።

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይገፈፍ፡፡

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 11 месяцев назад +9

    ሃይማኖቴን በቁሳቁስ አልቀይርም ወይ ፍንክች ።

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 11 месяцев назад +1

    ቃለ ህይዎትህን ያሰማልን ሑላችንንም አትርሳን እመቤታችን ድንግል ማርያም የዴህንነታችን መገኛ ንጽህተ ንጹሀን አትርሽን እማ!!!

  • @biskut6932
    @biskut6932 11 месяцев назад +1

    እመቤታችን የአስራት ሀገርሽንና ኦርቶዶክስን በልመናሽ በምልጃሽ ወደልጅሽ አሳስቢልን

  • @Aዬየቫቴቅምጥል
    @Aዬየቫቴቅምጥል 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TegestChereg
    @TegestChereg 11 месяцев назад +3

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @senaitnugussie7654
    @senaitnugussie7654 11 месяцев назад +3

    ሃይማኖቴን አልቀይርም ድል ለተዋህዶ

  • @biskut6932
    @biskut6932 11 месяцев назад +1

    እኛ እግዚአብሔ በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያናችን ሀይማኖታችንን በቀራንዮ በፈሰሰው ደሙ ያፅናልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 месяцев назад +6

    💚💛❤እንዲሕ አሥተምረን እኔ እኔ ነኘ ጌታን እምዬን የጭንቅ አማላጅቷን በቀር አርባራቱን መለአክ በቀር በቃኝ መረረኘ በሥደት ማንባት ለምዬ ተዋሖዶ 💔💔💔😭😭😭😭😭ጌታ አተ ታቃለሕ እኔ ሐጤተኛነኘ ጌታ እንደቸርነትሕ ማረኘ

  • @TolawaaqDinagdee-pe4zi
    @TolawaaqDinagdee-pe4zi 11 месяцев назад +3

    አምኬ ሆይ አቤቱ ማረንንንንን.....

  • @ንጋት-ከ2ጀ
    @ንጋት-ከ2ጀ 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦናይስጠን ማን እመንምግራእየገባንነው በስማም ወልድ መፈስ ቅዱስ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 11 месяцев назад +5

    የፈለገው ቢሆን ሀይማኖቴን አልቀይርም!!!

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 11 месяцев назад +2

    ዲያቆን ሀ/ሚካል ዘመንህን ይባርከው

    • @felseta1
      @felseta1 11 месяцев назад

      አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  11 месяцев назад

      አሜን🙏❤️.

  • @NagaseNego-sw4iw
    @NagaseNego-sw4iw 11 месяцев назад +6

    ማህተቤን አልበጥስም።እግዚአብሔር ይርዳኝ። ። ። ። ።

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 11 месяцев назад +15

    ሀይማኖቴን አልቀይርም ወይ ንቅንቅ!!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 11 месяцев назад +3

    💚💛❤መሌክተኛው ወንድም አለሜ በርታልን እምዬ የጭንቅ አማላጅትዋ ትጠብቅልን እንደአተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ አይዞሕ አለን ከጎንሕ🥰🥰🥰

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 11 месяцев назад +1

    ጳጳሳትን አገልጋይን የሚቀጣው ፈጣሪ ነው በስራቸው ልክ ይከፈላቸዋል አላቃችውም የሚላቸውም እነሱን ነው
    ከተዋህዶ ሀይማኖቴን ምንም አይለየኝ ስሞትም ተዋህዶ ነኝ

  • @Sabakebed
    @Sabakebed 11 месяцев назад +7

    ሀይማኖቴን አልቀይርም ❤❤❤

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq 11 месяцев назад +1

    ገመናን ደብቁ እግዚአብሔር ያያል

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 месяцев назад +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechDessie
    @AbebechDessie 2 месяца назад

    ይቅር በለን ጌታሆይ

  • @yederawerqabenet
    @yederawerqabenet 11 месяцев назад

    ማተቤን አልበጥስም ሐይማኖቴን አልቀይርም እግዚአብሔር ፅናት እና ትእግስት ይስጠን አሜን!!

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 11 месяцев назад

    Himanotien Alikeyerim!Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin!

  • @gidayhagos1646
    @gidayhagos1646 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hannaa3303
    @hannaa3303 11 месяцев назад +2

    እግዛቤሔር ይቅሪ ይበለን

  • @ንጋት-ከ2ጀ
    @ንጋት-ከ2ጀ 10 месяцев назад

    ቃለሄወትን ያሰማልን እኛእምናምነው ስለተማርን አይደለም ምንምሳውቅ እናምነዋል

  • @minassefikere
    @minassefikere 11 месяцев назад

    የእኛው ሀጥያት ነው ይህን የሚያሠማን ልቦና ይስጠን አይ ስጋ ለባሽ ከኔ ጀምሮ እንዳትሠናከሉ በሰው ????? ወላዲት አምላክ ታማልደን።

  • @addisumebratu3297
    @addisumebratu3297 11 месяцев назад +2

    መንግስቱም አሁን ያለው ቤተክህነትም ተሰናብተዋል።

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 11 месяцев назад +1

    አባታችን ልበ ብርሀኑ (የኢትዮጵያ )እና የኦርቶዶክስን እውነተኛ ብርሀንነት በግልጽ የሚያስተምሩን እንቁ አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነቱ እንዴ እርሰዎ ያሉ አባቶች እያላችሁ ሀይማኖቴን አልቀይርም ለማተቤ እሞታለሁ !!!

  • @seblewongelbekele575
    @seblewongelbekele575 11 месяцев назад

    Amen 🙏

  • @tiruzewide7327
    @tiruzewide7327 11 месяцев назад

    ጥሩ ነገር ለራሰ ነው አግዚአበሔር ይባርከው

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 11 месяцев назад

    መልእከተኛው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 месяцев назад +1

    በጣም ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል 😢

  • @FekereteGeberyele
    @FekereteGeberyele 11 месяцев назад +3

    ማህተቤንአልበጥስምትኖራለይለዘላለም

  • @AklogAklog-xy2se
    @AklogAklog-xy2se 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ በኛ ላይ ደግስራችን ባይታይህም እባክህ ራርተህ እየን

  • @genetwondmagegn
    @genetwondmagegn 11 месяцев назад +1

    hyemanotyane alekeyerm

  • @መስርት
    @መስርት 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይጠብቀን ግዜው ይሰፍራል ምንም ቢመጣ በእምነታችን አንደራደርም 😢😢

  • @EdenZerihun-x2r
    @EdenZerihun-x2r 11 месяцев назад

    ስንክሳርን, ታምረማርያም, ገድላትን, ክዱሳት መፃህፍትን ማንበብ ስለሐይማኖታችን ማወቅ ይጠበቅብናል

  • @FekereteGeberyele
    @FekereteGeberyele 11 месяцев назад +2

    አይማኖታችንአንቀይረምኦረቶዶክስትኖራለችለዘላለም

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 11 месяцев назад

    መልእክተኛው ተባረክ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 месяцев назад +1

    እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴን አልቀይርም
    በእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ አልደራደርም ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ይጥረግልን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ይጣልልን መስቀል ሀይላችን መስቀል ቤዛችን መስቀል መዳኛችን ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ ሀይል ድነናል እንድናለንም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤

  • @AmeleworkShanka
    @AmeleworkShanka 11 месяцев назад

    አረ የምን ጉድ ነው ዘንድሮስ ጌታ ሆይ ይሕን የሆነብንን ተመለከት በቃችሁ ይበለን አረ አሁንስ ተቃጠልኩ

  • @simegngirma4512
    @simegngirma4512 11 месяцев назад +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @Semagn-ub1ez
    @Semagn-ub1ez 11 месяцев назад +1

    Haymanotan,,alkeyrem fetari، hagerachen,selam,yaderglen

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 11 месяцев назад +1

    ተዋሕዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና ያባቴ መቼም ሐይማኖቴን አልቀይርም ወይ ፍንክች❤

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 11 месяцев назад

    HAYEMANOTENE ALEWETEME ❤ NEKENEKE KE KEDEST ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO HAYEMANOTE ❤ LEZELALEME NORILEGE

  • @dagnachewefanta908
    @dagnachewefanta908 11 месяцев назад +1

    ይቅርታ ግን የምንሰማውን ሁሉ አንመን

  • @GeteDegife
    @GeteDegife 11 месяцев назад +1

    አቤቱይቅርበለን

  • @Trrttt-i2x
    @Trrttt-i2x 11 месяцев назад +2

    ወይፍክችከወርዶቶክሥሀይማኖቴ❤ተዋሄዶዉሀይማኖቴየጥንትናትየእናትእናየአባቴ❤❤❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @mesksremhabesha3894
    @mesksremhabesha3894 11 месяцев назад

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖቴን አልቀይርም
    እግዚያብሔር አምላካችን ሆይ ቤተክርስትያችንን አጥራልን እኛ ሀይል የለንም ሀይላችን አንተ ነህ
    አባት ሆይ

  • @YM-mu6py
    @YM-mu6py 11 месяцев назад +1

    Never and ever

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 месяцев назад +1

    ሃይማኖቴን አልቀይርም አልለውጥም ድል ለኦርቶዶክስ እግዚአብሔር በእምነቴ እስከመጨረሻው ያፅናኝ

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 11 месяцев назад

    ለሁሉም ፀጋ ያስፈልጋል ያንንም ፀጋ ሊሰጠን የሚችለዉ ፍፁም ሰዉ የሆነዉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ

  • @ZenebechTesema-bm7dc
    @ZenebechTesema-bm7dc 11 месяцев назад +8

    ሀይማኖቴን አልቀይርም ወይፍንክች

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 11 месяцев назад

    ዲያቆን ኃይለ ሚካኤል አንተ እራስህ ፈጣሪ እየተጠቀመብህ ያለህ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ አቀራረብህ ትልቅ ፀጋ አለህ መጽሐፍ ቅዱስ ኩሎ አረየ ወህቡረ አለወ ሁሉም በደለ ነው የሚለው ሁሉም በድሏል የኢትዮጵያ መከራ የእግዚአብሔር ቤት በአፍኒንና በፊናንስ ወንድሞች መርከስ ነው እኔም ከዚህ ወንበዴ ቡድን ጋር የኖርኩ ነኝ እግዚአብሔር ካለ {ለ }አይጥበቅ ይህ ጦርነት እንደ ኤሊ ልጆች ጠራርጎ አዲስ ካህን ያምጣ አንተ ግን ተባረክ

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  11 месяцев назад

      እግዜር ያክብርልኝ🙏. እኔ አንድ ተራ የቤቱ አገልጋይ ነኝ በጸልታችሁ አስቡኝ🙏

  • @Tiruwub
    @Tiruwub 11 месяцев назад +1

    እግዞ ማርና ክርስቶስ

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 11 месяцев назад

    እናንተንም ያብዛልን እኞንም ያጠንክረን እስከመጨረሻው ያፅናንእንወዴችኋለን

  • @mulugojamabate5610
    @mulugojamabate5610 11 месяцев назад

    ፍርዳችን እንደ መግደላዊት ማርያም ነው
    እኛንም ይቅር ይበለን

  • @WannyGetachew
    @WannyGetachew 11 месяцев назад +1

    Hayemanotyn alekeyerem

  • @AsfawMulatu-rv7mu
    @AsfawMulatu-rv7mu 11 месяцев назад

    እኛ የምናመልከው ፈጣሪን እንጂ ሰውን አይደለም ስለዚህ ሀይማኖቴን አልቀይርም መሀተሜን አልበጥስም

  • @minitwabdebebe8423
    @minitwabdebebe8423 11 месяцев назад

    ማህተሜን አልበጥስም የጥትነሽ የናትና ያባቴ እኔም ትውልድነኝ ብፅይት እልሻለው እደባቶቼ ስምሽን እጠራለው አደራ አባቴ አበርታኝ አተጠብቀኝ ብርታቴም ፅናቴም አተነህና

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 11 месяцев назад +2

    Hyemanotchnini Alekayerme

  • @ytayshebrhanu9990
    @ytayshebrhanu9990 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር፣የቻላቸውን፣የቻላቸው፣ቅጣቴን፣ከቤተመቅደሴ፣እጀምራለሁ

    • @ytayshebrhanu9990
      @ytayshebrhanu9990 11 месяцев назад

      ብሏል፣ፍርድ፣ከእግዚአብሔር፣ነው፣እናንተ፣ማን፣ፈራጅ፣አረጋችሁ

  • @bettisolyana628
    @bettisolyana628 11 месяцев назад

    አቤቱ ማረን እሱ እራሱ ይቀጣል መፍረድ የሚችለው እግዛብሔርነው ቤቱን እያፀዳነው ይሔሁሉ እንደሚሆን ተናግሯል አትፍረዱ ይፈረድባችኋል እ አትፍረዱ

  • @masreshatesfa4781
    @masreshatesfa4781 11 месяцев назад +2

    ተስተታቸዉ የመልሳቸዉ እግዚያቤሄር

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 11 месяцев назад +1

    Hayimanoten. Alikeyiriy. Amen

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ያፀዳ ቤቱን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 11 месяцев назад +2

    ሀይማኖቴን አልቀያርእም💒💒💒🙏🙏🙏

  • @WendwesenMinalu
    @WendwesenMinalu 11 месяцев назад

    ወንድሜ ሆይ እምነትህን ስትቀይር ወደ ርትዕት ተዋህዶ እምነት ኑ፡፡ ትክክለ(ኛ) እምነት እሳ ናትና፡፡ ወልደ ሚካኤል፡፡

  • @azebwoubishet5209
    @azebwoubishet5209 11 месяцев назад +1

    ሀይማኖቴን አልቀይርም ወይ ፍንክች ከተዋህዶ

  • @bettybelete3282
    @bettybelete3282 11 месяцев назад

    Orthodox haymanoten alkeyerem geta hoye dereselen abaaa ebakeh dereselen ebakeh Amen Amen Amen

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 11 месяцев назад +1

    ሀይማኖቴ አልቀይርም ወይ ፍንክች ምን አየሁ ብዬ ማህተቤን አልበጥሰም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿