እስከ አሁን ከተነሱት ከዚህ በኃላ የሚነሱት ሀሰተኛ ነብያት ይከፋሉ !!ከነብይ ጥላሁን ፀጋዬ ጋር የተደረገ ድንቅ ቃለምልልስ ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 47

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Год назад +1

    ዋዉ ዘመንህ ይባረክ ይጨመርልህ

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Год назад +1

    You are blessed prophet Tile. God has anointed you for this Generation!!!

  • @hannademissie3769
    @hannademissie3769 Год назад +4

    ወንድም ጥላሁን ጌታ ይባርክህ ከ 16 እና ከ17 አመት በፊት ጌታን በለም ትምህርት በት ፌሎሺፕ ውስጥ በገኘው ጊዜ በትምህሮቶችህ እና በፀሎት አገልግሎትህ ተበሪኪያለው ፡፡ ብዙዎች ባጭር ሲቃሩ ከዚሁ ሁሉ አመት በውሃላ በሁሉ በርትተህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ፡፡

  • @alazaralazar
    @alazaralazar 2 года назад +2

    እጅግ በጣም የሚወደውና የማከብረው አገልጋይ! ክብር ሁሉ ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ይሁን
    እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Год назад

    Tela endat enidamiwadh birkiyaw ya gita barya enwadhaln❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад

    የሚሰገርም ዉይይት ነዉ ትምህርት የሚሰገርም ነዉ በመንፈሲ ሰረዳ አንተ ወንጌላዉ ጥሬ ያለህ ይመሰለኞል ተባረኩ።

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ወንድሜ ጥላሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    እንወድሃለን
    ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ የመልክትህ መካከለኛ ወንጌል ብቻ ስለምታስተምር ጌታ ይባርክህ
    ቤተስብህም ይባርክ
    ዘመንህም ይባረክ ።

  • @hermyzewdie4061
    @hermyzewdie4061 Год назад

    Amezing telahun.❤❤❤❤

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 2 года назад

    ጥሌ በጣም እግዛብሔርን የሚወድ የሚፈራ የሚታዘዝ ልጅ ነው ከዛሬ ሀያ አመት በፊት መሰረተ ክርስቶስ አቀዋለው I love you my brother bless

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ወንድሜ በጌታ ፍቅር ስላም ላንተ ይሁን በረታ አንተ ፅኑ ኃይል ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ስበክ
    ለአሁንም ለሚመጣ አለም ይጠቅማል

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад

    የቃል እምነት የሚባል የለም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው ሮሜ 10:8 ሰዎች ፈጥረው ስላወሩ አለ ማለት አይደለም።

  • @samuelbiruke6237
    @samuelbiruke6237 3 года назад

    በጣም የሚደንቅ አገላለጥ ነው ትውልድን ይታደገል ነብይ ጥላሁን ተባረክ ሙክራብ ሾው ተባረክ

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Год назад

    Tebareku.!! .tile is so amazing prophet❤

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Год назад

    Thanks for the show & God bless you

  • @natibori2881
    @natibori2881 Год назад +2

    ወንድሜ ጥሌ እዉነት በአንተ ሆኖ ስለሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ እግአብሄርን አመሰግነዋለዉ!!

  • @ElsaSolomonTnsae
    @ElsaSolomonTnsae 2 года назад +1

    Righty said, the main dimensions of Prophets is not prophecy it’s rather prophetic teachings.

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 2 года назад

    I love hem he is Our blessing

  • @የመጽሐፍቅዱስጥያቄዎ-ጨ3ቐ

    God bless you both

  • @ashemanall
    @ashemanall 2 года назад

    በትክክል ገልፀኸዋል ::

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 3 года назад

    God bless you Tile

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf Год назад

    Geta zemenkhn yiberkik

  • @woninlove2630
    @woninlove2630 3 года назад

    God bless you 🙏 thanks

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 года назад

    It’s interesting

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 года назад

    ,ቀጥልበት በረታ

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 2 года назад

    you tube lay silamikatatlehu geta yibarki.

  • @dawit8699
    @dawit8699 3 года назад +1

    ለእውነት የሚቆሙትን ያዛልን::ሚዛኑን የጠበቀ የጌታ አገልጋይ : ነብይ ጥላሁን

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ሐዋራይትና ነብይ የለም የምንልበት ዋናው ምክንይቱ በአዲስ ኪዳን ከሐዋራይው ጸውሎስ በኃላ የለም
    እውነተኛ ሐዋራያቱ ለክርስቶስ ኢየሱስ በእርሱ የመረጡና በአይናችው ያዩት ናቸው
    የብሉይና የአዲስ ኪዳን
    ነብይትና ሃዋራይይ
    ጥራችውም
    ተልካቸውም ልዩነት አለው
    ነብይ ፣
    የረሱ ይልሆነ እግዚአብሔር የጠራው
    ከራሱ አንደበት ምንም የማይናገር
    እግዚአብሔር በአንደበቱ የሚጠቀም
    የሚናገርው መሬት ጠብ የማይል
    ስፍራና ቦታ የማይወስነው በሄደበት የእግዚአብሔር አንደበት ሆኖ እስኪሞት ወይ ጌታ እስኪ ወስደው አግልግሎትንም ለሌላ አስልፎ በአንድ ቦታ የሚሞት ለእግዚአብሔር የኖረ ነው
    ሐዋርያ
    ጌታ ክርስቶስ እየሱስ የጠራቸው ይህንን የወንጌል ብርሃን ወደ አለም ሁሉ እንዲይደርሱና በደረሱበት ቤተክርስቲያንን እየመስረቱ ለራሳቸው ምንም ሳይኖራቸው
    ጥራቸው. ስማያዊ ጥሪ
    በረከታቸው መንፈሳዊ ክርስቶስን በአይናቸው ያዬ
    ምድር ያልተገባቸው
    ለሆዳቸው የማይስሩ
    በኪሳቸው ቦርሳ ለልብሳቸው ልዋጭ የሌላቸው
    ለታላቁ ተልኮ ተጠርተው ክርስቶስን ብቻ የሚይስተምሩ ናቸው
    ስው ሁሉ ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ ህይወቱን ለማትረፍ
    ከምድራዊ ይልቅ ስማያዊ ጥሬና አግልግሎት በማገልግል ዋጋ የሚከፍሉ ናቸው
    በመጭረሻው ዘመን
    የሃስተኛ ነብይቶች ቁጥር መብዛት የእውነት መንፈስ የሌላቸው እርሳቸውን የጠሩ ሆዳቸው አምላካቸው
    ትምህርታችውና አግልግሎታቸው ማትረፈያ
    ገንዘብን የሚወድና
    መሬት መሬት የሚሽቱ
    የብሉይ ኪዳን መጋረጅ ከልባቸው የተተከለ
    ወንጌላዊ መባል የማይወዱ
    መጋቢ ፣አስተማራ መባል የማይወድ
    ገንዘብን አሽትተው ለራሳቸው የሚስበስቡ
    የዘመኑ መናፍስቶች ናቸው
    የሩዝ ትል እሩዝን ይመስላል
    ፀሐይ በየቀኑ ወጥታ ስለገባች
    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ተስማማ ማለት አይደለም
    ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ይጀምራል
    ስው የዘራውን ይጭዳል
    እነኝ የክርስቶስ ውንጌል ለሆዳቸው የሚሽቅጡ
    ለጥቂት ግዜ ነው
    ሲዋረድ ፣ በዚሁ ዘመናቸው ይገኝታል
    ያልዳኑ ስወች ነብይነት የሚሾሙ
    እራሳቸውን ሃዋራይ ብለው የሚጠሩና የሚይስጠሩ
    የግዜ ገዳይ ነው እግዚአብሔር ክብሩን ለማንም አይስጥም
    ፕስተርም ዘማራም ሁሉንም ሆነው
    ምድር ምድር የሚሽቱ ክርስቶስን የከላሉ
    የዘመኑ የጋለሞታ መናፍስትና የኤልዛቤል አገልጋይ ምድራዊ መናፍስቶች
    የጌታ ቀን ሲመጣ ይፈጠፈጣሉ
    ስጋቸውም ለአሞራ ይሆናል
    ክርስቶስ ኢየሰስ ዋጋ የከፈለበትን ህይወት
    በምድር ገንዘብ ፣በወርቅና ዝና ቀይረው
    የእግዚአብሔርን መንፈስና
    ቤተክርስቲያንን አስድበው ተዋርድው
    መንፈሱን ከቤቱ ይባረሩ
    ወይ አገቡ
    ወይ አይስገቡ ክርስቶስ በደጅ ነው
    ጌታ ምህረቱን ለህዝባችን
    እነርሱም በቶሎ ቢመለሱ ይሻላል
    ክርስቶስ ኢየሱስ ይመጣል
    መሽራይቱን አታቆሽሹ
    ማራናታ ና
    እያለች ሙሽራይቱ ትጠብቃለች
    ጌታ ሆይ ና
    ፅጋህ ከዚህ ከፍ ዘመን የምንሻገርበትን ጉልበት ይስጠን
    አንተ ያው አንተ ነህ
    ትንሳኤ ህይወት ማራናታ ጌታ ሆይ ና
    አስተውሉ የጌታ ልጅች ስማያዊ ጥሪ ይድረሳችሁ
    በመጭረሻው ዘመን ጦርነትና ፣የጦርነት ወሬ ትስማላችሁ
    ብዙ ሃስተኛ ነብይቶች ይነሳሉ
    ይመኑትን እንካን ይስታሉ በክፉ መንፈስ በሚስሩቱ
    ከዋክብትን እንካን ከስማይ ይጥላሉ
    እነሆ ክርስቶስ በዚህ አለ ቢላችሁ እንዳትውጡ
    በከዋክብት ብርሃን ሳይሆን ከፀሐይ በበለጠ 7 እጥፍ በታላቅ ብርሃን ይገለጠል
    ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ከፀሐይ መውጫ እስከ ምግብ ያው ድረስ በክብር ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሆን
    አሜን አሜን አሜን ይሁን።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 5 месяцев назад

    ጥላሁን ፀጋዬ እጅግ ከተባረኩባቸው እና ከማከብረው የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች አንዱ ነው። የሚገርመው በዩቲዩብ ነው የምከታተለው። መማር ብቻ ሳይሆን፣ ከቃሉ ጋር ፍቅር የሚያስይዝ ነው ሲያስተምር።
    በትንቢት ከተነገረው ይልቅ ጳውሎስ ካለው በጣም ደስ የሚለኝ ስለሚደርስበት መከራ መንፈስ ቅዱስም ይመሰክርልኛል ያለው ነው።
    የኔ ጥያቄ፡ የዮሐንስ ራዕይን ብዙ ክፍል፣ ስለመጨረሻው ዘመንና ክርስቶስ መመለስ በመጽሐፍ ቅዱስ የተነገሩትን ክፍሎች እንደ ትንቢት ቃሎች ማየት አንችልም ወይ?

  • @MeleChego
    @MeleChego Год назад

    If I wish anointing, I wish to serve like Prophet Tilahun, not as the so called prophets of these days.❤❤❤

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 2 года назад

    የሚገርምህ ብዙ ሚዲያ ላይ የሉም ግን ፖስት ተደርጎ ካገኘናቸው ውስጥ ደግሜ ሙሉውን እስክስብክ ድረስ ይዣቸዋለው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @jesuschrist15111
      @jesuschrist15111 2 года назад

      ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
      “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
      - ሮሜ 11፥36

  • @kingcyrus6824
    @kingcyrus6824 Год назад +1

    ወንጌል ማለት ስለ ልጁ ነው ፥ ለመሆኑ ልጁ ማን ነው??? ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው . . . በእውኑ ክርስቶስ ምንድነው??? . . . አባ አባ ብለን የምንጣራበት መንፈስ ከተቀበልን ፥ እኛ ማነን??? . . . ጌታ መንፈስ ነው ከጌታ ጋርም የሚተባበር አንድ መንፈስ ይሆናል ማለት ምን ማለት ነው ??? . . . እርሱ በኩር ከሆነ እኛ ምንድነን??? . . . እስከ ክርስቶስስ ፍጹም ሙላት መድረስ ምንድነው??? . . . የጸጋ ስጦታዎችስ ቤተክርስቲያን እስከ perfect knowledge of christ ለማድረስ የተሰጡ አይደሉምን??? OR ልጅነታችንን ከጸጋ ስጦታ በታች ጠቅልላቹ መብላት ትፈልጋላችሁ? . . . I'm getting angry at your teaching brother . . . ሀይማኖት ፥ ጴንጤ ወንጌል ማለት ስለ ኢየሱስ ሌላውም ስለ ሌላ ሰው ወይም ስለ ሆነ እግዚአብሄር መከራከር ይመስለዋል . . . በእውነት ሰው ማን መሆኑን ከማወቅ በቀር የምስራች/ወንጌል ምንድነው??? . . . ክርስቶስን ወደ ምድር ያመጣው የራሱ ማንነት ጠፍቶት አይደለም የጠፋው የኔ ማንነት እንጂ!!! . . . ስለዚህ እደግመዋለሁ አለም ሳይፈጠር በፊት ቅዱስ ያለ ነውርና ነቀፋ እሆን ዘንድ በክርስቶስ ፈጠረኝ ወለደኝ ቁርጥ እግዚአብሄርን እመስላለሁ . . . በእውነት ቃል አስቦ ወለደኝ . . . ክርክሬ ሙግቴ አንድ ነው ልጆች ሁሉ በእግዚአብሄር እውቀት ልክ ሲኖሩ ማየት ለማንኛውም በመጨረሻ የሚሻረው ሞት ነው ልጁም ሁሉን ካስገዛ በሁአላ ሁሉን ላስገዛለት ለአባቱ መንግስቱን ይሰጣልና ስለዚህ አሁን እንደ ghost ሊያስፈራሩን ያሉትን ጌትነት ፣ ንጉስ ፣ ክርስቶስ ያሉትን ስልጣን በአግባቡ እንጠቀም . . .

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Год назад

    አወ ልክ ነህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነብይ ከሆነ ማን አሜን ሊል ነው

  • @maharyasefaw1832
    @maharyasefaw1832 3 года назад

    ስላም ለናንተ ይሁን። ነብያት ቤተክርስቲያን መምራት መጽሐፍቅዱሳዊ ነውን?

    • @yigeremueyoel379
      @yigeremueyoel379 3 года назад

      አዎ መጽሐፍቅዱሳዊ ነው፡፡

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 года назад

    Man new hsetegna. besem xeqes aterebeshu man new hasetegna besem xeqes kalhone hasetegna hasetegna atebelu

    • @deboradawite4527
      @deboradawite4527 3 года назад +1

      ቃሉም እኮ ሀሰተኛ ነብያት እንዳሉ እንደሚኖሩ ይነግረናል
      ግን በፍሬአቸው ይታወቃሉ ስለ ምድራችን ስለ ኮሮና ስለ ሌላም ከራሳቸው የተናገሩ ብዙ ሰዎችም በህይወታቸው የሀሰትን ትንቢት ሰምተው ትዳራቸው የፈረሰ የከሰሩ የተጎዱ ብዙ አማኞች አሉ የግድ በእኛ መሆን የለበትም ጉዳቱ እናስተውል ከ ጌታ ጋር መጣበቁ ያዋጣል ጌታ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ብሎና በግ ከሆንን በቃሉም በድምፁም ይናገረናል ከጌታ ጋር ስንጣበቅ የውሸት ትንቢት ቢነገረን በቃሉ መንፈስ እንለየዋለን

  • @abiyegebremariam3235
    @abiyegebremariam3235 2 года назад

    እኔ ግን ጠያቂ ተብዬው እምነትህ አንድም እንዲ አንድም እንዲያ ነው እንዴ? አቋምህን ግልጽ አድርግ አታምታታ

  • @amanuelelias6979
    @amanuelelias6979 3 года назад

    ወንጌላዊ ጥላሁን ነው ማለት ያለበት ምክንያቱም በፈት ወንጌላዊ ነበረ እኔ ማውቃው ነቢይ ማለት ትንቢት የሚናገር ነው ጥላሁን በየ ቦታው ወንጌል ብቻ ነው የሚያስተምራው ፣ ትንቢት ስናገር አልሰማሁም አላየሁም ፣ እንድሁም የሆነ ጊዜ ቦሌ ቃል ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ስያገልግል አንድ ሴት ላይ የወደቃው አጋንንት እያየ ዝም አለ እስከ መጨረሻው ዝም ብሎ ወጣ። ጥላሁን ማለት local church ስሄድ ወንጌል ብቻ ነው አስተምህሮት ደግሞ ነቢያት ጋር ስሄድ ትንቢት ይናገራል። አስመስሎ የሚኖር ሰው ነው። he is psychologist.

    • @fantahunmamo7377
      @fantahunmamo7377 Год назад

      ደግ እደረገ ቅናት ይመስላል

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Год назад

      Tinbet menager bcha nebey adelem wendme egna ager balew context aytehew yhonal enji bible adelem

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 2 года назад

    ጥሌ በጣም እግዛብሔርን የሚወድ የሚፈራ የሚታዘዝ ልጅ ነው ከዛሬ ሀያ አመት በፊት መሰረተ ክርስቶስ አቀዋለው I love you my brother bless

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 2 года назад

    ጥሌ በጣም እግዛብሔርን የሚወድ የሚፈራ የሚታዘዝ ልጅ ነው ከዛሬ ሀያ አመት በፊት መሰረተ ክርስቶስ አቀዋለው I love you my brother bless