Zmta | ዝምታ
Zmta | ዝምታ
  • Видео 27
  • Просмотров 321 928
አንድ ሕይወት አንድ እድል - ድንቅ ትምህርት | Zmta
"Dr. Wodajeneh Meharene discusses the “12 Phases of Life” in his teachings, emphasizing the importance of understanding and navigating each phase with wisdom and purpose. These phases represent different stages of personal and professional growth, each with its own challenges and opportunities"
=================================================
► Speakers:
- Dr. Wedajeneh Meharene
- Fkr Yibeltal
► Footage:
All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages
► Music:
All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free Music
► Fair Use Disclaimer:
- Copyright Disclaimer - Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fai...
Просмотров: 204

Видео

በሕይወት ዩኒቨርሲቲ እንዴት እናሸንፍ? - ድንቅ ትምህርት | Zmta
Просмотров 109День назад
Dr. Wodajeneh Meharene speaks about graduating in life lessons, emphasizing the importance of continuous learning and personal growth. He highlights how each experience, whether a success or a failure, contributes to our overall development and wisdom. ► Speakers: - Dr. Wedajeneh Meharene - Fkr Yibeltal ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free v...
ሕይወት ሲመረን የሚያጣፍጡልን 12 ቅመሞች - ድንቅ ትምህርት | Zmta
Просмотров 4692 месяца назад
"When discussing the "spices of life" during hard times, Dr. Wedajeneh Meharene emphasizing the importance of resilience, growth, and finding positivity even in challenging circumstances." ► Speakers: - Dr. Wedajeneh Meharene - Fkr Yibeltal ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages ► Music: All Music used are through pixabay.com a ...
ሳይረፍድ መማር ያለብን የጥንት ቻይናውያን ፈላስፋዎች የሕይወት ትምህርቶች | Zmta
Просмотров 4163 месяца назад
የጥንት ፈላስፋዎች ጥበብ የሰው ልጅ በተለይ አሁን የሚፈልገው ጠቃሚ መረጃ ነው። እነዚህ ትምህርቶች ህይወትን ወደ ተሻለ እንደሚለውጡ ምንም ጥርጥር የለውም ስለዚህ በጊዜ እንማራቸው። ► Speakers: By Me (Mohamed Mohamed) ► Music: All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free Music ► Fair Use Disclaimer: - Copyright Disclaimer - Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commen...
በ20 አመቴ ባውቅ ምመኛቸው 11 መራር እውነቶች | Zmta
Просмотров 4244 месяца назад
ህይወት ከባድ ትምህርት እየሰጠችህ እንደሆነ ተሰምቶህ ያውቃል? ብቻህን አይደለህም ምክንያቱም ላካፍልህ ያሰብኩት ነገር ሁሉንም ነገር የምታይበትን መንገድ ሊለውጥ ስለሚችል ዛሬ በ20 ዓመቴ ባውቅ ምመኛቸውን 11 መራር እውነቶችን ነው የምናወራው ► Speakers: By Me (Mohamed Mohamed) ► Music: All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free Music ► Fair Use Disclaimer: - Copyright Disclaimer - Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use"...
መገፋትን (Rejection) ከሥቃይ ወደ ኃይል ምንጭ መቀየር | Zmta
Просмотров 5034 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ rejection ሲያጋጥመን የሚረዱንን 7 ቀላል ምክሮችን ከስቶይሲዝም እንመለከታለን ► Speakers: By Me (Mohamed Mohamed) ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages ► Music: All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free Music ► Fair Use Disclaimer: - Copyright Disclaimer - Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is ma...
እውነተኛ ፍቅር ማግኘት ከፈለጋችሁ እነዚህን 5 ነገሮች አድርጉ! | Zmta
Просмотров 3,5 тыс.4 месяца назад
"Dr. Wedajeneh Meharene speaks about 10 Different types of love and how to find true love in life" ► Speakers: - Dr. Wedajeneh Meharene - Fkr Yibeltal ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages ► Music: All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free Music ► Fair Use Disclaimer: - Copyright Disclaimer - Sect...
እነዚህን 12 ነገሮች አስወግዳችሁ በ12 ነገሮች ተኳቸው! | Zmta
Просмотров 23 тыс.5 месяцев назад
"Dr. Wedajeneh Meharene speaks about not giving up in life." ► Speakers: - Dr. Wedajeneh Meharene - Fkr Yibeltal ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages ► Music: All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free Music ► Fair Use Disclaimer: - Copyright Disclaimer - Section 107 of the Copyright Act 1976, all...
በሕይወታችሁ እነዚህን 4 ነገሮች ሳይረፍድ ተግብሩ! | Zmta
Просмотров 28 тыс.5 месяцев назад
"Dr. Wedajeneh Meharene speaks about how to change our lives by emphasizing the importance of setting realistic goals, embracing a growth mindset, and being open to new experiences." ► Speakers: - Dr. Wedajeneh Meharene - Fkr Yibeltal ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages ► Music: All Music used are through pixabay.com a websit...
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ... | Zmta
Просмотров 185 тыс.5 месяцев назад
"Dr. Wedajeneh Meharene speaks about worth yourself, emphasizing the importance of recognizing your inherent value and fostering self-respect." ► Speakers: - Dr. Wedajeneh Meharene - Fkr Yibeltal ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages ► Music: All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free Music ► Fair ...
የልብ ስብራት ሲያጋጥማችሁ ይህንን አድርጉ... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
Просмотров 3,1 тыс.5 месяцев назад
"Dr. Wodajeneh Meharene speaks about broken heart with the wisdom of someone who has seen both the depths of sorrow and the resilience of the human spirit." ► Speakers: - Dr. Wedajeneh Meharene - Fkr Yibeltal ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website that gives Royalty free video footages ► Music: All Music used are through pixabay.com a website that gives Royalty free ...
እናቴ 3ተኛ አመት ሆኜ ስትሞት ይህንን አደረኩ... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
Просмотров 6545 месяцев назад
“Dr. Wodajeneh Meharene believes in the power of accepting what cannot be changed. He emphasizes that while we can't control everything, we can control our response. Acceptance, he says, is not weakness but wisdom. It frees us from unnecessary struggle, leading to peace and growth in life.” ► Speakers: Dr. Wedajeneh Meharene ► Footage: All Video Footage used are through pexels.com a website tha...
ደስተኛ የማንሆንበት ምክንያት... ድንቅ ትምህርት!
Просмотров 6275 месяцев назад
በጊዜ ሂደት እነዚህ እንተን ያስደስቱ የነበሩ ነገሮች ያረጁ፣ ተራ እና አሰልቺ ይሆናሉ። ይህ hedonic adaptation ነው። መቼም ደስተኛ የማትሆንበት ምክንያት። ሕይወት ልክ እንደ መሮጫ ማሽን ነው። ነገሮች ሁል ጊዜ ይንቀሳቀሳሉ ልጆች ይወለዳሉ እና የምትወዳቸው ሰዎች ይሞታሉ ቤት ትገዛለህ ሥራ ታጣለህ። ሆኖም እነዚህ ሁሉ ለውጦች ቢኖሩም ግን አንድ ቦታ ላይ እንቆያለን፣ በጭራሽ ወደ ፊትም ሆነ ወደ ኋላ አንቀሳቀስም። ፍፁም ደስታ ሁልጊዜ ላይሰማህ ቢችልም፣ ከቀን ወደ ቀን የምትኖርበትን ህይወት መገንባት ትችላለህ። ► Speakers: By Me (Mohamed Mohamed) ► Footage: All Video Footage ...
ሁል ጊዜ ምርታማ ለመሆን መሞከርህን አቁም!... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
Просмотров 9345 месяцев назад
እኛ በምንኖርበት በዚህ ፍጥነት ባለው አለም ውስጥ ስለማያቋርጥ ምርታማነት ስራ የበዛበት እና ለስኬት የማያልቅ ፍላጎት አለ እኔም ደግሞ በተቻለኝ መጠን ብዙ ይዘቶችን በዩቱዩብ ለመስራት በመሞከር ላይ ነኝ ነገር ግን ከራሴ ተሞክሮ እንደተረዳሁት ችግሮቹ የሚከሰቱት ለወደፊቱ ከልክ በላይ ትኩረት ስንሰጥ እና ደስታ የሚመጣው ደግሞ ትልቁ ግባችንን ካሳካን በኋላ ብቻ ነው የሚል እምነት ሲኖረን ነው ብዙ ጊዜ የምዘነጋው ህይወት አንድ የተወሰነ መድረሻ ላይ መድረስ ብቻ ሳይሆን ጉዞውን በራሱ መቀበል እንደሆነ ነው ምክንያቱ ደግሞ መዳረሻ ስለሌላው ነው ► Speakers: By Me (Mohamed Mohamed) ► Footage: All V...
የብቸኝነት መድኃኒት... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
Просмотров 5605 месяцев назад
ከጊዜ ወደ ጊዜ ሰዎች ለብቻቸው ጊዜን ከማሳለፍ እንደሚቆጠቡ አስተውያለሁ። ምክንያቱም ብቸኝነት እንዲሰማቸው ስለሚያደርጋቸው ነው። ጭንቀት በሚያጋጥማቸው ጊዜ ሁሉ ሀሣቦቻቸውን ለማምለጥ ሲሉ የሌሎችን ትኩረት ይፈልጋሉ። እውነቱን ለመናገር እኔም አደርገዋለሁ። ሁላችንም እናደርገዋለን። ግን ከብቸኝነት ዘወትር መሸሽ ለኑሮ ጤናማ አካሄድ ላይሆን እንደሚችል ተገንዝቤያለሁ እና ብቻችንን ሆነን ጊዜ ማሳለፍን መቀበል ምን ያህል የአዕምሮ ጤንነት እና ስሜታዊ ደህንነታችንን ሊያሻሽልን እንደሚችል ተምሬያለው። ► Speakers: By Me (Mohamed Mohamed) ► Footage: All Video Footage used are through ...
በ20ዎቹ እድሜያቹህ ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድርጉ... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
Просмотров 3886 месяцев назад
በ20ዎቹ እድሜያቹህ ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድርጉ... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
ለምን ትክክለኛውን ጊዜ እንጠብቃለን? ... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
Просмотров 1,8 тыс.6 месяцев назад
ለምን ትክክለኛውን ጊዜ እንጠብቃለን? ... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
ስትፀልዩ ይህንን አድርጉ... | Zmta
Просмотров 2,9 тыс.8 месяцев назад
ስትፀልዩ ይህንን አድርጉ... | Zmta
ደስተኞች ለመሆን... | Zmta
Просмотров 2,1 тыс.8 месяцев назад
ደስተኞች ለመሆን... | Zmta
ሰዎች ሲያስከፏችሁ ይህንን አድርጉ...
Просмотров 13 тыс.8 месяцев назад
ሰዎች ሲያስከፏችሁ ይህንን አድርጉ...
በሕይወታቹህ ውስጥ ማድረግ ያሉባቹህ 3 ነገሮች... | Zmta
Просмотров 26 тыс.8 месяцев назад
በሕይወታቹህ ውስጥ ማድረግ ያሉባቹህ 3 ነገሮች... | Zmta
እንዴት ነው መኖር ያለብን? | Zmta
Просмотров 3,7 тыс.8 месяцев назад
እንዴት ነው መኖር ያለብን? | Zmta
ሁልጊዜ ማታ ስተኛ መፅሀፍ ካልያዝኩኝ እንቅልፍ አይወስደኝም | Zmta
Просмотров 2,7 тыс.8 месяцев назад
ሁልጊዜ ማታ ስተኛ መፅሀፍ ካልያዝኩኝ እንቅልፍ አይወስደኝም | Zmta
በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ይህንን አድርጉ... | Zmta
Просмотров 2,8 тыс.8 месяцев назад
በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ይህንን አድርጉ... | Zmta
አሳዛኝ ሰው መሆን የፈለጋችሁት ለምንድነው?! | Zmta
Просмотров 9 тыс.8 месяцев назад
አሳዛኝ ሰው መሆን የፈለጋችሁት ለምንድነው?! | Zmta
የሕይወት አላማቹህ ምንድነው?! | Zmta
Просмотров 4,7 тыс.8 месяцев назад
የሕይወት አላማቹህ ምንድነው?! | Zmta
ተቀባይነት እንዳታገኝ የሚያደርግ ፍርሃት ካለብህ ይህን ተመልከት! ... ድንቅ ትምህርት! | Zmta
Просмотров 6 тыс.8 месяцев назад
ተቀባይነት እንዳታገኝ የሚያደርግ ፍርሃት ካለብህ ይህን ተመልከት! ... ድንቅ ትምህርት! | Zmta

Комментарии

  • @KisanetKeleab-hb9bv
    @KisanetKeleab-hb9bv 4 дня назад

    It's me right now 😢😢thank you Dr

  • @asterhamido2940
    @asterhamido2940 5 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 5 дней назад

    Hi. Dr. I have. the. Same. story. But. God is. good. I don't mind

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 6 дней назад

    ዋው ድንቅ አገላለፅ አላህ ይጨምርልክ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @mikiyasnigatu3263
    @mikiyasnigatu3263 7 дней назад

    እግዘብሔር ይስጥል በጣም እናመሰግናለን

  • @nana5568tube
    @nana5568tube 7 дней назад

    Endat naw yehen sawye piravt lawraw yemichelaw please 😢😢

  • @yusufwake3177
    @yusufwake3177 8 дней назад

    ዶክ/ር አቦ ኑርልኝ ኑርልን ምንልበልክ

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu 9 дней назад

    ዶ/ር ወደጄነህ እግዚአብሔር ጤና ይሰጥልንኝ ያአንት ትምህርት ለእኔ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይህዉት በጣም ያሰጠለኝ

  • @maniyilshukkorbappu8083
    @maniyilshukkorbappu8083 9 дней назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @HelenTemesgen-ru9nt
    @HelenTemesgen-ru9nt 10 дней назад

    Thanks God bless u 🙏 ❤❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 10 дней назад

    ዋዉ እሚገርም ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን

  • @mikiyasnigatu3263
    @mikiyasnigatu3263 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @yetnayetd3755
    @yetnayetd3755 13 дней назад

    ዋው የማልፍበትን መከራ ስደት ስቃይ ወደድኩት ድንቅ አገላለጥ

  • @SinodaSham
    @SinodaSham 15 дней назад

    Yegbrellna Amen

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g 18 дней назад

    You also Diamond❤❤❤

  • @karolemmi7
    @karolemmi7 20 дней назад

    Wow Amazing Dr

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 23 дня назад

    ዶክተር ወዳጄ ነህ ትምህርትህ ያክማል 💗💔💗 እናመሰግናለን ❤️🙏🏻❤️ መከራ የኳላቸው💗

  • @user-kidi
    @user-kidi 25 дней назад

    SELAM KE EGZIABHER BICHA NEW MIGEGNEW ALEKE!!!!!!

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 29 дней назад

    👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 Месяц назад

    Egezabher yebarek🎉❤

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo Месяц назад

    ዶክተር አንተ ትለያለህ ተባረክልን ማጽናናት የሁል ጊዜ ስራህ ነው ❤❤❤

  • @SultanZenu
    @SultanZenu Месяц назад

    Tnkis❤❤❤

  • @merizegal5641
    @merizegal5641 Месяц назад

    I am I the proses to be come Diamond 💎 you the past teacher

  • @naoltube699
    @naoltube699 Месяц назад

    Thank Dr really I love your mindsets

  • @Ashie725
    @Ashie725 Месяц назад

    ድክመትን አሻሽሉ።ሁሉም ኣሻሽሉ ይላል።ችግሩ ግን እንዴት ይሻሻላል ነው ከባዱ።

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Месяц назад

    Egziabher edme yistacju

  • @seidkemil
    @seidkemil Месяц назад

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣምነው የማደንቅህ ፊጣሪ ጫሜሮ ጫማምሮ ይስጥህ

  • @BetesaydaNigussie
    @BetesaydaNigussie Месяц назад

    ማውራት ቀላል ነው ኖሮ የሚያሳይ ጠፋ እንጂ

  • @ebroman7677
    @ebroman7677 Месяц назад

    I apperciat you

  • @SaraYonas-x2c
    @SaraYonas-x2c Месяц назад

  • @FremariyamBuruk
    @FremariyamBuruk Месяц назад

    Wow

  • @barrybati2541
    @barrybati2541 Месяц назад

    Oh,thank you dear,you're a diamond indeed!

  • @fikaduaddisu5153
    @fikaduaddisu5153 Месяц назад

    Yelib sibrat

  • @ayyantunegera9558
    @ayyantunegera9558 Месяц назад

    Wooo😮😮

  • @YasinEbrahim-d8b
    @YasinEbrahim-d8b Месяц назад

    I needed continues course which course change my behavior so please tell me .

  • @buzuayalyew4384
    @buzuayalyew4384 Месяц назад

    Thank you DR

  • @user-os1eq1pi2s
    @user-os1eq1pi2s Месяц назад

    Wow

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 Месяц назад

    በትክክል

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 2 месяца назад

    Dr ወዳጀኔ የ አንተ ትምህርት እንደ ወይንጠጅ እያደረ ይጣፉጣል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @marshetayou2198
      @marshetayou2198 Месяц назад

      አቤት😄😄😄😄😄😄😄😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @enkuhasamo2207
    @enkuhasamo2207 2 месяца назад

    ትምህርትህ እና ምክሮችህ ቆንጆ ናቸው በትዳርም ቢሳካልህ ምንኛ መልካም ነው?

  • @MareKassa
    @MareKassa 2 месяца назад

    32 አመት ሆነኝ ተመርቄ ስራ ሳልገባ ያ ቀን ቅርብ ያርግልኝ 😢😢😢

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl Месяц назад

      Ayzosh yene konjo❤ Egziabher yeteshalewn lisetesh new tesfa atkurechi💋

  • @MareKassa
    @MareKassa 2 месяца назад

    Salasebew alkesku

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 2 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤

  • @user-kh6dc4vg2d
    @user-kh6dc4vg2d 2 месяца назад

    Thenkyou Dr Wadajenah I drink your ameazing adivice❤

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube 2 месяца назад

    ሰላም yabeza ውውውወው

  • @user-sy4zj4vf
    @user-sy4zj4vf 2 месяца назад

    ውይይይ ዶክተር ወዳጄነህ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እያንዳዱ የምትናገራቸው ነገሮች ልቤን ይነኩታል የሚገርምህ እኔ እንዳንተ የመማርና እድል ባለማግኘቴ በጣም ይቆጨኛል ብማር ኖሮ ከምነግርህ በላይ ስማርት ነኝ እስከ ስምንተኛ ክፍል ለመድረስ ከሰባት ጊዜ በላይ አቋርጬ ጀምሬያለሁ እንደዛም ሆኖ ከክፍሌም ከጊቤም ውስጥ አንደኛ ነበር የምወጣው በጣም ስማርት ጭንቅላት ነው ያለኝ ግን ምን ዋጋ አለው ህይወት አንዳዴ እኛ በፈለግነው ሳይሆን በመረጠችልን መንገድ ነው የምትመራን ስምንት ጊዜ ወድቆ ያለፈው ቅዱስ ያሬድን እያሰብኩኝ የቅዱስ ያሬድን ታሪክ የደገመች ጀግና ብዬ እራሴን አፅናናለሁ አሁንም ድረስ ስለትምህርቴ ሳስብ እንባ ይተናነቀኛል እግዚአብሄር ቢፈቅድልኝና ሁኔታዎች ቢመቻቹልኝ ተምሬ ሀገሬን የማስጠራት አቅም እንዳለኝ እርግጠኛ ነኝ ዶክተርዬ እንደኔ ግዙፍ አላማ ኖሮት ግን ሁኔታዎች ላልተመቻቹለት ሰዎ ምን ትመክራለህ እባክህን ጥያቄን መልስልኝ ቢያንስ ጥንካሬ ይሆነኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yodittekle5748
    @yodittekle5748 2 месяца назад

    Filagoten alawekum gra genagni bzu nw hasabe

  • @geniheyab158
    @geniheyab158 2 месяца назад

    ዶ/ር አንተ እራሱ ከአልማዝ በላይ ነህ።

  • @alexoawol
    @alexoawol 2 месяца назад

    worth yourself,? emphasizing the importance of recognizing your inherent value and fostering self-respect."? but he is speaking from his reading not from his life experience. way of speech may be attract ....distance of location of Diamond and the melting point nn blabla...time waste please do on your life...life is not simple?

  • @bettykassaye
    @bettykassaye 2 месяца назад

    U r so amazing as usual..... i like ur examples always.